ARADA SPORT
ይህ 24 ሰዓት በፍጥነት ዓለም አቀፍ ሰፖርታዊ መረጃዎች ከፍ ባለ ጥራት የሚቀርቡበት አራዳ ስፖርት ቻናል ነው ። ለጥያቄ - @MickyXast
Show more184 375
Subscribers
+32524 hours
+3 4417 days
+16 09230 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
Photo unavailableShow in Telegram
ለዛሬ እዚህ ጋር ይብቃን ቤተሰቦች❤!
ነገ በአዳዲስ መረጃዎች እንገናኛለን እስከዛው ግን ሰናይ ሌሊትን ተመኘን💛
በድጋሚ መልካም አዳር!❤
❤ 5
Photo unavailableShow in Telegram
አርሰናል በቻምፒዮንስ ሊጉ ጣልያን ሄዶ ባከናወናቸው አራት ጨዋታዎች ምንም አላሸነፈም።
@ARADA_SPORT
@ARADA_SPORT
😁 24👍 3👌 2
Photo unavailableShow in Telegram
ላሚን ያማል በዚህ የውድድር ዘመን በሊግ ጨዋታ፣ በአውሮፓ ውድድሮች እና በሀገር ውስጥ የዋንጫ ጨዋታዎች 8 የጎል አስተዋጾ አድርጓል።
በአውሮፓ አምስት ከፍተኛ ሊግ ውስጥ ያሉት ብቸኛ ተጫዋቾች ሃሪ ኬን እና ኤርሊንግ ሃላንድ ናቸው።
ለማስታወስ ያህል ገና የ17 አመት ልጅ እና የክንፍ ተጫዋች ነው።
@ARADA_SPORT
@ARADA_SPORT
👍 14
Photo unavailableShow in Telegram
🇪🇺 የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎች፦
⏰ ተጠናቀቁ'
አታላንታ 0-0 አርሰናል
ሞናኮ 2-1 ባርሴሎና
አትሌቲኮ ማድሪድ 2-1 አርቢ ሌፕዚሽ
ብረስት 2-1 ስትሩም ግራዝ
@ARADA_SPORT
@ARADA_SPORT
👍 5😁 1
🇪🇺 የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎች፦
⏰ 85'
አታላንታ 0-0 አርሰናል
ሞናኮ 2-1 ባርሴሎና
አትሌቲኮ ማድሪድ 1-1 አርቢ ሌፕዚሽ
ብረስት 2-1 ስትሩም ግራዝ
@ARADA_SPORT
@ARADA_SPORT
🇪🇺 የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎች፦
⏰ 80'
አታላንታ 0-0 አርሰናል
ሞናኮ 2-1 ባርሴሎና
አትሌቲኮ ማድሪድ 1-1 አርቢ ሌፕዚሽ
ብረስት 2-1 ስትሩም ግራዝ
@ARADA_SPORT
@ARADA_SPORT
👍 3
Choose a Different Plan
Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.