cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኑ በተውሒድ🇸🇦እንደመር 🤝 እውነተኛ አንድነት በተውሒድና በሱና ብቻ ነው ሚገኘው።

👉የዚህ ቻናል  አላማ በአላህ ፍቃድ ሰዎች ተውሂድ እና ሱናን እንድያውቁ ከሽርክ እና ከቢድዓ እንዲሪቁ ለማድራግ ነው ❗️❗️ በሰለፎች (በደገጎች) መንገድ !! ↪️📚የሱና ዑለማዎችና ኡስታዞች የኪታብ ቂርኣትና ሙሓደራዎች ፈታዋዎች ሌሎቹም ጠቀሚ ፅዑፎች የሚለቀቁበት ቻናል ነው 👌

Show more
Advertising posts
7 476
Subscribers
+524 hours
+97 days
-2230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🚫 መውሊድ ቢከበር ሚን ችግር ኣለው ምክናትም በመውሊድ ለተራቡ ሚስኪኖች ነው ሰደቃ ሚደረግበት በዛ ላይ ሰላት ዐለ ነቢ ነው ሚባልበት በማለት ብዥታ ለተፈጠረባችሁ ወገኖቻችን አጠር ያለች መልስ ለመስጠት ብዕሬን አንስቻለው በትግስት ጨርሳችሁ አምብቧት ↪️  በመጀመራ ሁላችንም ማወቅ ያለብን ኣንድ ነጥብ ኣለ እሱም ሻይጣን እኛን መንገድ ለማስለቀቅ የሚጠቀመው ዋናው መሳራ ባጥል ያሆነን ነገር የእውነት ካባ አከናንቦ ሸፋፍኖ ማቅረብ ነው። ለዝህ ምሳሌ ሻይጣን ሽርክን  ምድር ላይ ሲጀምር የደጋግ ሳዎች ሐዊልት መቃብራቸው ላይእንዲቆም  በማድረግና ዬሄኒን ተግባር ሲያስፈፅም በእውነት ካባ ነበር የሸወዳቸው እሱም የነሱን ሐዊልት ባያችሁ ግዜ አለሀን እንደነሱ ታመልካላችሁ በማለት ነበር አለህ እንዲመለክ ማድረጉ ጥሩ ነገር ነው ነገር ግን እሱ ዬሄን የሰዎችን አዕሚሮ ለመስረቅ እንጂ በእውነታው አለህ እንዲመለክ ፈልጎ አይደለም ፍላጎቱ ዬሄንን የሰሩ ሰዎች ሲያልቁ ሌላ አቅጣጫ ለመሳዝ ነበር ከዛ ላተተኪው ትዊልድ ትክክለኛዉን ፍላጎቱን አስያዛቸው እሱም እነዚያ ደጋግ ሰዎች ከአለህ ጋ እንዲመለኩ ማድረግ ነበር  ዬሄንንም አሳካ ♻️ እናም ወደ መውሊድም ሲንመጣ ሰደቃ እና ሰላት ዐለ ነቢ በሚል በእውነት ሽፋን ተሸፍኖ አላዋቂዎችን ወደ ጥፋት ጎትቶ እያስገባቸው ነው ለነዝህ ሰዎች የሚንሰጣቸው መልስ በመጀመራ وهٰذهِ كَلِمَةُ حَقٍّ أُرِيدَ بهَا بَاطِلٌ، ✔️ ይህቺ  ሰደቃ እና ሰላት ዐለ ነቢ ሐቅ የሆነች አባባል ናት ነገር ግን እናንተ የፈለጋቹበት ለመጥፎ ስራ መሸፋፈኛ እንዲሆናችሁ ነው 📖 ኣንድም ቦታ በቁርኣንም ይሁን በሐዲስ በአመት ረሱል (ﷺ)የተወለዱበትን ቀን ጠብቃችሁ ሰደቃ አድርጉ በረሱል (ﷺ) ሰላት እና ሰላም አውርዱ የሚል መረጃ ካለ ኒገሩን ካጣችሁ ደሞ ዬሄንን የአለህ ኒግግር አስተንቲኑ👇 يَا أَهْلَ الْكِتَابِ لِمَ تَلْبِسُونَ الْحَقَّ بِالْبَاطِلِ وَتَكْتُمُونَ الْحَقَّ وَأَنتُمْ تَعْلَمُونَ (آل عمران - 71) የመጽሐፉ ሰዎች ሆይ! እውነቱን በውሸት ለምን ትቀላቅላላችሁ እውነቱንም እናንተ የምታውቁ ስትኾኑ ለምን ትደብቃላችሁ ( ኣሊ ዒምራን _71) ሌላኛው ትልቁ የመውሊድ ትልቁ ክሳራ በሚቀጥለው  ሀዲስ የተብራራው ክሳራ ነው👇 عَنْ سَهْلِ بْنِ سَعْدٍ قَالَ : قَالَ النَّبِيُّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : ( إِنِّي فَرَطُكُمْ عَلَى الْحَوْضِ مَنْ مَرَّ عَلَيَّ شَرِبَ ، وَمَنْ شَرِبَ لَمْ يَظْمَأْ أَبَدًا ، لَيَرِدَنَّ عَلَيَّ أَقْوَامٌ أَعْرِفُهُمْ وَيَعْرِفُونِي ، ثُمَّ يُحَالُ بَيْنِي وَبَيْنَهُمْ ، فَأَقُولُ : إِنَّهُمْ مِنِّي ، فَيُقَالُ : إِنَّكَ لَا تَدْرِي مَا أَحْدَثُوا بَعْدَكَ ، فَأَقُولُ : سُحْقًا ، سُحْقًا ، لِمَنْ غَيَّرَ بَعْدِي ) . رواه البخاري ( 6212 ) ومسلم ( 2290 ) ከሰህል ብን ሰዕድ ተይዞ ነቢዩ (ﷺ) እንድህ ብሏል እኔ ሐውድ ወደሚባለው ጨፌ ቀዳሚያችሁ ነኝ በኔ በኩል የሚያልፍ ይጠጣል ኣንዴ የጠጣ ዝንተ አለም አይጠማውም የሆኑ ሰዎች ወደ ሀውዴ ሊጠጡ ይመጣሉ  አውቃቸዋለው እነሱም ያቁኛል ከዛም በኔ እና በነሱ መሐል ግርዶሽ ይደረጋል እኔም እነሱኮ ከኔ  ናቸው ብዬ እላለው  ከዛም ኣንተእኮ ካንተ ሇላ ምን አድስ ነገር በዲን እንደጨመሩ አታቅም ይባላለው ከዛ እኔም ከኔ ሀውድ መራቅ ይገባቸው ከኔ ሀውድ መራቅ ይገባቸው ከኔ ሇላ ዲንን ባድስ ነገር ለቀየረ ብዬ እላለው ( ቡኻሪ 6212 ሙስልም 2290 ዘግቦታል ) መውሊድ አክባሪ የሆናችሁ ወገኖቻችን ዛሬ ዱንያ ላይ እያላችሁ ነገ ከረሱል (ﷺ) ሀውድ የሚያሪቃችሁ ከሆነ ለምን መውሊድን አትሪቁትም ?! ✍  ሙሰፋ ኢብን ጀማል ረቢአል አወል 15 / 1446 የተለያዩ ጠቃሚ ምክሮችን ለማግኘት ወደ ቻናላችን JOIN ብለው ይከታተሉ                👇👇👇👇 https://t.me/umusaymen
Show all...
ኑ በተውሒድ🇸🇦እንደመር 🤝 እውነተኛ አንድነት በተውሒድና በሱና ብቻ ነው ሚገኘው።

👉የዚህ ቻናል  አላማ በአላህ ፍቃድ ሰዎች ተውሂድ እና ሱናን እንድያውቁ ከሽርክ እና ከቢድዓ እንዲሪቁ ለማድራግ ነው ❗️❗️ በሰለፎች (በደገጎች) መንገድ !! ↪️📚የሱና ዑለማዎችና ኡስታዞች የኪታብ ቂርኣትና ሙሓደራዎች ፈታዋዎች ሌሎቹም ጠቀሚ ፅዑፎች የሚለቀቁበት ቻናል ነው 👌

👍 5💯 3
📌መውሊደኞችና የቀን ቅዠታቸው [የሽርክና የተለያዩ ወንጀሎች መናኻሪያ የሆነውን መውሊድን የሚያከብሩ ሰዎችን፣ “መውሊድ አክባሪ” እያልን ከምንጠራ፣ “መውሊደኛ” ብንላቸው ጥሩ ነው - ቃላት በመቆጠብ በቀላሉ መግባባት እንችላለንና፡፡ “መውሊደኛ” በማለት ከመውሊድ ጋር 'ስላዋሀድናቸው' እነሱም ደስ ሳይላቸው አይቀርም - ቂል “በአሽሙር ሲወጉት ያደነቁት ይመስለዋል” እንዲሉ፡፡] የሐገራችን መውሊደኞች ሸሪአዊ ማስረጃ የሌለውን መውሊድ፣ ኢስላማዊ ለማድረግ የማይፈነቅሉት ድንጋይ፣ የማይወጡት ተራራ፣ የማይወርዱት ገደል የለም፡፡ ይህን ያህል ኳትነው የሚያቀርቡት ሀሰተኛ የማስረጃ ቡትቶ፣ በአሏህ ዲን ላይ ከመቀጣጠፍ የማይመለሱ ግብዞች መሆናቸውን ከማሳያት አይዘልም፡፡ መስከረም 5 ምሽት ላይ አሚኮ በትእይተን ዜና ፕሮግራሙ፣ “መውሊድና አሰተምህሮቱ” በሚል ርእስ ያቀረበው ዝግጅት፣ መውሊደኞች ምን ያህል በቀን ቅዠት የተለከፉ ከንቱዎች ለመሆናቸው አንድ ጥሩ አብነት ሆኖ አልፏል፡፡ በዚህ ዝግጅት ላይ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የስነ ድርሳናት መምህር ከሆነው ከዶ/ር እንድሪስ ሙሀመድ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ ቀርቧል፡፡ ይህ ሰው የአህባሽ ዋና አቀንቃኝ የሆነው የሀሰን ታጁ የቀኝ እጅና የቀድሞው መጅሊስ የህዝብ ግንኙነት ባልደረባ የነበረ ነው፡፡ ዶ/ር እንድሪስ “ከቃል ፍች አኳያ ስለውልድት ነው የምናወራው፡፡ ውልደቱ ግን የስተዋልዶ ውልደት ላይ ያተኮረ አይደልም” ካለ በኋላ  የነብዩን (አለይሂ ሶላቱ ወሰላም) “የውልደት ትኩረት” በሚከተለው መንገድይገልፃል፡-  “የስልጣኔ ውልደት፣ የስነመለኮት    ትምህርት ውልደት፣ የስነ ምግባር ውልደት፣ የአኗኗር ዘይቤ ውልደት፣ የህግና ስርአት ውልደት፣ የሰላም ውልደት፣ የአብሮነት ውልደት፣ የእዝነትና የፍቅር ውልደት በአጠቃላይ ለሰው ልጅ ሁለንተናዊ እድገት የሚጠቅሙ የህይወት አስተምህሮቶችና ትግበራዎችን የምንዳስስበት፣ የምናይበት፣ ውልደቱ ከሪሳላ ወይም ከተልእኮ ጋር የተያያዘ ነገር ነው፡፡ የላክንህ ለአለም እዝነትን፣ መተዘዘንን፣ ፍቅርን፣ ሰላምን ልታጎናፅፍ ነው የተላከው ይላል፡፡” ሆኖም ዶ/ር እንድሪስ እዚህ ላይ የዘረዘራቸው ጉዳዮች፣ የአሏህ መልእክተኛ (አለይሂ ሶላቱ ወሰላም) የተወለዱበት ትኩረትም ሆኑ አላማዎች አይደሉም፡፡ ነብዩ ሙሀመድ፣ ነብይም ሆነ መልእክተኛ የሆኑት በውልደታቸው አይደልም፡፡ እንደተወለዱ ብቻ ሳይሆን እስከ 40 አመታቸው ድረስ ነብይ አልሆኑም፡፡ መውሊደኛው ዶ/ር እንድሪስ እዚህ የዘረዘራቸው ጉዳዮችም፣ ከነብይነት በኋላ እንጂ ስለተወለዱ የተገኙ ትሩፋቶች አይደሉም፡፡ የሀገራችንን መውሊደኞች የቀን ቅዠታቸው እንዲህ ነው የሚያደርጋቸው፤ እንዲህ ነው የሚያሰክራቸው፡፡ መውሊደኛው ዶ/ር እድሪስ፣ መውሊድን ገበያ እንደምትወጣ ሴት አዳሪ ኳኩሎ ለማቅረብ ሲል፣ የነብይነት ትሩፋቶችን የውልደት ቱሩፋቶች አድርጎ አቀረባቸው፡፡ የመውሊድ ፍቅር ሰዎቹን እንዴት በቀን ቅዠት እያሰከራቸው አንደሆነ ልብ በሉ፡፡  ማንም እንደሚያውቀው፣ የአሏህ መልእክተኛን (አለይሂ ሶላቱ ወሰላም) አሏህ ነብይ አድርጎ የላካቸው እድሜያቸው 40 አመት እንደ ሞላ ነው፡፡ አሏህ በተከበረው ቁርአኑ፣ “ለአለማት እዝነት አድርገን እንጂ አልላክንህም” (አል-አንቢያ፣ 107) ያላቸው፣ እድሜያቸው 40 አመት ሞልቶ በነብይነት ከላካቸው በኋላ ነው፡፡  ከዚህም በላይ መውሊደኛው ዶ/ር እድሪስ በከፍተኛ ድፍርት ተሞልቶ፣ እንዲህ ይላል፡- “በውልደታች የተከሰቱት፣ ከውልደትም እስከ አርባ አመታቸው ድረስ በምን ሁኔታ ነበር ነብዩ ሙሀመድ የኖሩት - በጣም አስፈላጊው ዘመን እስከ አርባ አመት የኖሩበት ዘመን ነው፡፡ እንደ ሰው የኖሩበት ዘመን ስለሆነ” ይላል፡፡ ይህን የሚለን ግን፣ ከላይ ከፍ ሲል ነብይ ሆነው በመላካቸው የተገኙትን ቱሩፋቶች የመወዳቸው ቱሩፋቶች አስመስሎ ካቀረበልን በኋላ ነው፡፡ በሌላ በኩል “በጣም አስፈላጊው ዘመን እስከ አርባ አመት የኖሩበት ዘመን ነው” ብሎ ለወሸከተው፣ አንዲትም ማስረጃ ወይም ቱረፋት አልነገረንም፡፡ ወይ ቅዠት! ከሁሉ ክፉው ቅዠት ደግሞ የቀን ቅዠት ነው፡፡ የሌሊትን ቅዠት በመባነን ወይም በንጋት ይገላገሉታል፡፡ የቀን ቅዥትን ግን ምን ያደርጉታል? ሲቃዡ መኖር ብቻ! የመውሊድ ፍቅር እንዲህ ነው የሚያስቃዥ! ቢድአ እንደዚህ ነው - በስሜት አረቄ በማስከር፣ በማይጨበጥ የቅዠት አለም ውስጥ እንድትኖር ያደርግሀል፡፡  መውሊደኛው ዶ/ር እንዲህ በማለት ይቀጥላል፡-      “የነብይነት ማእረግ ከተሰጡ በኋላ ያለው ወቅት፣ መለኮታዊ እገዛም አለ፤ ተልእኮም ተሰጥቷቸዋል፤ አድናቆትህን የምትቸረው ቢሆንም፣ ከአርባ አመት በፊት ግን የነብዩ ሙሀመድ ስብእናና ማንነት በራሱ በዚህ የውልደት በአል የምናስተውለው ነው፡፡ ከአርባ አመት በፊት የነበራቸው ማንነት ነው ለነብይነትም እንዲታጩ ያደረገው፡፡” ከዚህ የቀን ቅዠት ንግግር ውስጥ ሁለት አደገኛ ነጥቦችን እናገኛለን፡፡ አንደኛ ነገር፡- መውሊደኛው ዶ/ር እድሪስ ከልደታቸውም ቀን አልፎ እስከ አርባ አመት ያለውን የእድሜያቸው ጊዜ ክፉኛ ከፍ-ከፍ አድርጎታል፤ ክፉኛ ሰቃቅሎታል፡፡ በዚህ አያያዙ ነገ ከነገ ወዲያ “የነብዩ አስረኛ አመት የመውሊድ በአል”፣ “የነብዩ ሀያኛ አመት የመውሊድ በአል”፣ “የነብዩ ሰላሳኛ አመት የመውሊድ በአል”… የሚል ተጨማሪ፤ ቢድአ ይዞ ብቅ እንደማይል ምን ዋስትና አለ? መውሊደኞቹ መጅሊሶች “የኡለሞች መውሊድ” በማለት ተጨማሪ ቢድአ መስርተው ማክበራቸውን አትርሱት እንጂ! ሁለተኛ ነገር፡- በተማኙ ጅብሪል አማካኝነት ቁርአን ከሰባቱ ሰማያት በላይ ወደ መልእክተኛው (አለይሂ ሶላቱ ወሰላም) የወረደበትን፣ የተውሂድ ፓውዛ የተንቦገቦገበትን፣ የጃህልያ ስርአትና ስፍር ቁጥር የሌላቸው የአረቡ ምድር ጣኦታት የተንኮታኮቱበትን፣ የኢስላም ብርሀን ከመካ መንደር በአራቱም አቅጣጫ ወደ አለም የተሰራጨበትን፣ የአሏህ በብቸነት ተመላኪነት የበላይ የሆነበትን፣ የከሀድያኑ የሮምና የፋርስ ግዛቶች ለኢስላም እጅ የሰጡበትን… ባጭሩ ከአርባ አመት በኋላ ያለውን የነብይነት ጊዜ፣ “አድናቆትህን የምትቸረው ቢሆንም” በማለት ከነብይነት በፊት ካለው ስኬታቸው ዝቅ ተደርጎ እንዲታይ ለማድረግ ሞክሯል - መውሊደኛው ዶ/ር እድሪስ፡፡ አሁን ይሄ ምን ይባላል? ይህን መሰሉ የቀን ቅዠት በምን ይገለፃል? በቁርአንም ሆነ በሀዲስ ምንም ማስረጃ በሌለው የመውሊድ ቢድአ ከንቱ ፍቅር ተለክፈው፤ በቀን ቅዠት የሚሰቃዩት እነዚህ የሀገራችን መውሊደኞች፤ ቆሻሻ የሆኑ የሽርክ ተግባራት መናገሻ የሆነውን መውሊድን ጥሩ አስመስሎ ለማሳየት የማይፈነቅሉት የሀሰት ድንጋይ፣ ፀያፍ የሆኑ ወንጀሎች መናኻሪያ የሆነውን መውሊድ ለማቆንጀት የማይጠቀሙበት የውሸት ኮስሞቲክስ የለም፡፡ ቢድአን አምልኮ አድርጎ ከያዘ ሰው የበለጠ እውር፣ ስሜቱን አምላክ አድርጎ ከያዘው የበለጠ ጠማማ ማን አለ? “ዝንባሌውን አምላኩ አድርጎ የያዘውን፣ አላህም ከዕውቀት ጋር ያጠመመውን፣ በጆሮውና በልቡ ላይም ያተመበትን፣ በዓይኑም ላይ ሺፋን ያደረገበትን ሰው አየህን! ታዲያ ከአሏህ በኋላ የሚያቀናው ማነው? አትገሠጹምን?” (አል-ጃሲያህ፣ 23)  መውሊደኛው ዶ/ር እድሪስ ስለመውሊድ የቦተለከው የቀን ቅዠት ይህ ብቻ አይደለም፡፡ በፕሮግራሙ የተላለፈውን “ክሊፕ” እያስፈለኩ ነው፡፡ ከተገኘ በጋራ የምናየው ይሆናል፡፡ ዝግጅት/በዶክተር ጀማል ሙሐመድ - ሀፊዞሁሏህ - https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة
Show all...
👍 3💯 1
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🚫የሽርክ መናሐሪያ የሆነው መውሊድ ድብን ያለ ብድዓ / ዲን ላይ የተጨመረ አድስ ፈጠራ መሆኑን ሁሉም ሲነቃባቸው ሌላ ማምታቻ መንገድ መፈላሰፍ ጀመሩ 🔴 ከፈለሰፏቸው ፈልሰፋዎች ኣንዱ እና ዋናው (  ብድዓ/ ዲን ላይ የተጨመረ አድስ ፈጠራ ጥሩ እና መጥፎ በማለት ለ2ት ይካፈላል መውሊድ ጥሩ ከሆነው  አድስ ፈጠራ ነው ሚቆጠረው የሚል ፍልስፊናቸው ነው ) 🔄 ለዝህም ፈልሰፋቸው ማምታቻ ዑመር ብን ኸጣብ ሰላተ ተራዊህ ለየ ብቻ ይሰገድ የነበረውን በጀመዓ እንዲሰገድ ካደረጉ ቦሇላ ሚታምር ጅማሮ ናት ብሏል የሚለው ነው ⚔ ይሄንንም ማምታ ቻቸው በ3ት መልኩ ድባቁን እንመተዋለን 🔫 💉 1ኛ በመጀመራ ዑመር ብን ኸጣብ በጀመዓ እንዲሰገድ ያደረጉት ሰላተ ተራዊህ ቢድዓ /አድስ ፈጠራ አይደለም። ምክናትም ሰላተ ተራዊህ በጀመዓ መሰገዱ ከረሱል (ﷺ) ነው የተጀመረው መጀመራ የተወሰነ ካሰገዱ ቦሇላ በኛ ፈርድ/ ግዴታ ሆኖብን እንዳኒቸገር በማዘን ብቻቸው ቤት መስገድ ጀመሩ ከዛ እሳቸው ከሞቱ ቦሇላ ዑመር ረሱል (ﷺ) ሲለሌሉ ወህይ መቶ ግዴታ ስለ ማያደርገው ረሱል(ﷺ) የፈሩት ነገር ሲለተወገደ እሱ አስጀምሮት ሚያምር ጅማሮ ይህቺ ናት ብሏል የዑመር ብን አል ኸጣብ ኒግግር ግልፅ ነው ሚያምር ጅማሮ ይህቺ ናት  ማለታቸው እሳቸው እንደ መውሊድ በዲን መሰረት የሌለውን ነገር ጀመሩ ማለት አይደለም  በል እንደውም እነሱ (ሚያምር ጅማሮ ይህቺ ናት) ብለው ማለታቸው ቋቃዊውን ጅማሮ ነው እንጂ በዲን ሚጨመረውን ጭማሮ አይደለም። እንደው ይሄኒን እንደ ማስረጃ ሚጠቀሙ የመውሊድ ሰዎች አላገናዘቡትም እንጂ ዑመር ረሱልን (ﷺ) ይጋጫል ማለትን ነው ሚያሲዘው ምክናትም ረሱል (ﷺ) በዲን ሚጨመር ቢድዓ /አድስ ፈጠራ በሙሉ ጥመት ነው ጥመት በሙሉ የእሳት ነው ብለዋልና ዑመር ደሞ ይሄን የረሱል (ﷺ) ኒጊግር መቼም ሊቃረን አይችልም قال مالك رحمه الله: (مَن ابتدع في الإسلام بدعةً يراها حسنة، فقد زعم أن محمداً صلى الله عليه وسلم خان الرسالة) الاعتصام للشاطبي (1/64) ⭕️ ኢማሙ ማሊክ ረሒመሁላህ (በዲን አድስ ጅማሮን ጀምሮ መልካም ጅማሮ ናት ብሎ ያለ ይህ ግለሰብ ሙሐመድ (ﷺ) የተላኩትን መሊእክት ባግባቡ አላደረሱም ብሎ ሞግቷል) ስለሆነም የናንተ አባባል ዑመርን ያለ አግባብ መተቸት ነው ሚሆነው። 💉 2ኛ عن جابر بن عبد الله رضي الله عنهما: أن رسول الله صلى الله عليه وسلم كان يقولُ في خطبته: (أَمَّا بَعْدُ، فَإِنَّ خَيْرَ الْحَدِيثِ كِتَابُ اللهِ، وَخَيْرُ الْهُدَى هُدَى مُحَمَّدٍ، وَشَرُّ الْأُمُورِ مُحْدَثَاتُهَا، وَكُلُّ بِدْعَةٍ ضَلَالَة)صحيح مسلم برقم (867).  🛑 ጃብር ብን ዐብደላህ ‎ረሱል ﷺ  ሁሌም በአለህ ስም ከመጀመሬ እና አለሀን ካማመሰገኔ በመቀጠል ከኒግግሮች ሁል ምርጡ ኒግግር የአለህ ኒግግር ነው  ከመመሪያም ሁል ቅን መመሪያ ያሆነው የሙሐመድ መመሪያ ነው የነገራቶች ሁል መጥፎ ማለት በዲን ሚጨመር አድስ ፈጠራ ነው   ቢድዓ /አድስ ፈጠራ በሙሉ ጥመት ነው  ብለዋል  🚫 ኣንድም ቀን ብድዓ ለ2ት ካፍለው ጥሩ እና መጥፎ ብለው ካፍለው አልተናገሩም ተናግረዋል ካላችሁ ሳሪሕ ሰሒህ ማረጃ አምጡ…… قال ابنُ حجر رحمه الله: (فقولُه صلى الله عليه وسلم: (كل بدعةٍ ضلالةٌ) قاعدةٌ شرعيةٌ كلِّيةٌ بمنطوقها ومفهومها، فتح الباري (13/254) ⚠️ ኢብን ሐጀር ረሒመሁላህ የረሱል (ﷺ) (ቢድዓ /አድስ ፈጠራ በሙሉ ጥመት ነው) ብለው ማለታቸው ሸሪዓዊ የሆነች መርሆ ናት ሁለንተናዊ ናት ከኒግግርም በኩል ከመረዳትም በኩል 💉 3ኛ قال عبد الله بنُ عمر بن الخطاب رضي الله عنهما: (كلُ بدعةٍ ضلالةٍ، وإن رآها الناسُ حسنةً)أخرجه ابن بطة في الإبانة حديث (205) واللاكائي حديث (126) ⚠️ ዐብደላህ ኢብን ዑመር በዲን ሚጨመር አድስ ፈጠራ በሙሉ ጥመት ነው ሰዎች መልካም ናት ብለው ቢሉንኳ። 👉 ታዳ አባቱ ጡሩ ብድዓ ኣለ ኢያለ ሊጁ ዬለም ኢያለ ኢየተጣሉ ነው???? 👉ስለሆነም የመውሊድ አክባሪዎች ነገሩ ጉልቻ መቀያየር ወጥ አያጣፍጥም አታምታቱ ተውበት አርጋችሁ በግዜ ተመለሱ ✍ ወንድማችሁ ሙሰፋ ኢብን ጀማል ረቢአል አወል 12 / 1446 https://t.me/umusaymen
Show all...
የሽርክ መናሐሪያ የሆነው መውሊድ ድብን ያለ ብድዓ / ዲን ላይ የተጨመረ አድስ ፈጠራ መሆኑን ሁሉም ሲነቃባቸው ሌላ ማምታቻ መንገድ መፈላሰፍ ጀመሩ ከፈለሰፏቸው ፈልሰፋዎች ኣንዱ እና ዋናው (  ብድዓ/ ዲን ላይ የተጨመረ አድስ ፈጠራ ጥሩ እና መጥፎ በማለት ለ2ት ይካፈላል መውሊድ ጥሩ ከሆነው  አድስ ፈጠራ ነው ሚቆጠረው የሚል ፍልስፊናቸው ነው ) ለዝህም ፈልሰፋቸው ማምታቻ ዑመር ብን ኸጣብ ሰላተ ተራዊህ ለየ ብቻ ይሰገድ የነበረውን በጀመዓ እንዲሰገድ ካደረጉ ቦሇላ ሚታምር ጅማሮ ናት ብሏል የሚለው ነው ይሄንንም ማምታ ቻቸው በ3ት መልኩ ድባቁን እንመተዋለን። 1ኛ በመጀመራ ዑመር ብን ኸጣብ በጀመዓ እንዲሰገድ ያደረጉት ሰላተ ተራዊህ ቢድዓ /አድስ ፈጠራ አይደለም። ምክናትም ሰላተ ተራዊህ በጀመዓ መሰገዱ ከረሱል (ﷺ) ነው የተጀመረው መጀመራ የተወሰነ ካሰገዱ ቦሇላ በኛ ፈርድ/ ግዴታ ሆኖብን እንዳኒቸገር በማዘን ብቻቸው ቤት መስገድ ጀመሩ ከዛ እሳቸው ከሞቱ ቦሇላ ዑመር ረሱል (ﷺ) ሲለሌሉ ወህይ መቶ ግዴታ ስለ ማያደርገው ረሱል(ﷺ) የፈሩት ነገር ሲለተወገደ እሱ አስጀምሮት ሚያምር ጅማሮ ይህቺ ናት ብሏል የዑመር ብን አል ኸጣብ ኒግግር ግልፅ ነው ሚያምር ጅማሮ ይህቺ ናት  ማለታቸው እሳቸው እንደ መውሊድ በዲን መሰረት የሌለውን ነገር ጀመሩ ማለት አይደለም  በል እንደውም እነሱ (ሚያምር ጅማሮ ይህቺ ናት) ብለው ማለታቸው ቋቃዊውን ጅማሮ ነው እንጂ በዲን ሚጨመረውን ጭማሮ አይደለም። እንደው ይሄኒን እንደ ማስረጃ ሚጠቀሙ የመውሊድ ሰዎች አላገናዘቡትም እንጂ ዑመር ረሱልን (ﷺ) ይጋጫል ማለትን ነው ሚያሲዘው ምክናትም ረሱል (ﷺ) በዲን ሚጨመር ቢድዓ /አድስ ፈጠራ በሙሉ ጥመት ነው ጥመት በሙሉ የእሳት ነው ብለዋልና ዑመር ደሞ ይሄን የረሱል (ﷺ) ኒጊግር መቼም ሊቃረን አይችልም قال مالك رحمه الله: (مَن ابتدع في الإسلام بدعةً يراها حسنة، فقد زعم أن محمداً صلى الله عليه وسلم خان الرسالة) الاعتصام للشاطبي (1/64) ኢማሙ ማሊክ ረሒመሁላህ (በዲን አድስ ጅማሮን ጀምሮ መልካም ጅማሮ ናት ብሎ ያለ ይህ ግለሰብ ሙሐመድ (ﷺ) የተላኩትን መሊእክት ባግባቡ አላደረሱም ብሎ ሞግቷል) ስለሆነም የናንተ አባባል ዑመርን ያለ አግባብ መተቸት ነው ሚሆነው። 2ኛ عن جابر بن عبد الله رضي الله عنهما: أن رسول الله صلى الله عليه وسلم كان يقولُ في خطبته: (أَمَّا بَعْدُ، فَإِنَّ خَيْرَ الْحَدِيثِ كِتَابُ اللهِ، وَخَيْرُ الْهُدَى هُدَى مُحَمَّدٍ، وَشَرُّ الْأُمُورِ مُحْدَثَاتُهَا، وَكُلُّ بِدْعَةٍ ضَلَالَة)صحيح مسلم برقم (867).  ጃብር ብን ዐብደላህ ‎ረሱል ﷺ  ሁሌም በአለህ ስም ከመጀመሬ እና አለሀን ካማመሰገኔ በመቀጠል ከኒግግሮች ሁል ምርጡ ኒግግር የአለህ ኒግግር ነው  ከመመሪያም ሁል ቅን መመሪያ ያሆነው የሙሐመድ መመሪያ ነው የነገራቶች ሁል መጥፎ ማለት በዲን ሚጨመር አድስ ፈጠራ ነው   ቢድዓ /አድስ ፈጠራ በሙሉ ጥመት ነው  ብለዋል      ኣንድም ቀን ብድዓ ለ2ት ካፍለው ጥሩ እና መጥፎ ብለው ካፍለው አልተናገሩም ተናግረዋል ካላችሁ ሳሪሕ ሰሒህ ማረጃ አምጡ…… قال ابنُ حجر رحمه الله: (فقولُه صلى الله عليه وسلم: (كل بدعةٍ ضلالةٌ) قاعدةٌ شرعيةٌ كلِّيةٌ بمنطوقها ومفهومها، فتح الباري (13/254) ኢብን ሐጀር ረሒመሁላህ የረሱል (ﷺ) (ቢድዓ /አድስ ፈጠራ በሙሉ ጥመት ነው) ብለው ማለታቸው ሸሪዓዊ የሆነች መርሆ ናት ሁለንተናዊ ናት ከኒግግርም በኩል ከመረዳትም በኩል 3ኛ قال عبد الله بنُ عمر بن الخطاب رضي الله عنهما: (كلُ بدعةٍ ضلالةٍ، وإن رآها الناسُ حسنةً)أخرجه ابن بطة في الإبانة حديث (205) واللاكائي حديث (126) ዐብደላህ እብን ዑመር በዲን ሚጨመር አድስ ፈጠራ በሙሉ ጥመት ነው ሰዎች መልካም ናት ብለው ቢሉንኳ። ታዳ አባቱ ጡሩ ብድዓ ኣለ ኢያለ ሊጁ ዬለም ኢያለ ኢየተጣሉ ነው???? ስለሆነም የመውሊድ አክባሪዎች ነገሩ ጉልቻ መቀያየር ወጥ አያጣፍጥም አታምታቱ ተውበት አርጋችሁ በግዜ ተመለሱ إبن جمال
Show all...
👍 6🏆 5
ጃብር ብን ዐብደላህ ‎ረሱል ﷺ  ሁሌም በአለህ ስም ከመጀመሬ እና አለሀን ካማመሰገኔ በመቀጠል ከኒግግሮች ሁል ምርጡ ኒግግር የአለህ ኒግግር ነው  ከመመሪያም ሁል ቅን መመሪያ ያሆነው የሙሐመድ መመሪያ ነው የነገራቶች ሁል መጥፎ ማለት በዲን ሚጨመር አድስ ፈጠራ ነው   ቢድዓ /አድስ ፈጠራ በሙሉ ጥመት ነው  ብለዋል      ኣንድም ቀን ብድዓ ለ2ት ካፍለው ጥሩ እና መጥፎ ብለው ካፍለው አልተናገሩም ተናግረዋል ካላችሁ ሳሪሕ ሰሒህ ማረጃ አምጡ…… قال ابنُ حجر رحمه الله: (فقولُه صلى الله عليه وسلم: (كل بدعةٍ ضلالةٌ) قاعدةٌ شرعيةٌ كلِّيةٌ بمنطوقها ومفهومها، فتح الباري (13/254) ኢብን ሐጀር ረሒመሁላህ የረሱል (ﷺ) (ቢድዓ /አድስ ፈጠራ በሙሉ ጥመት ነው) ብለው ማለታቸው ሸሪዓዊ የሆነች መርሆ ናት ሁለንተናዊ ናት ከኒግግርም በኩል ከመረዳትም በኩል 3ኛ قال عبد الله بنُ عمر بن الخطاب رضي الله عنهما: (كلُ بدعةٍ ضلالةٍ، وإن رآها الناسُ حسنةً)أخرجه ابن بطة في الإبانة حديث (205) واللاكائي حديث (126) ዐብደላህ እብን ዑመር በዲን ሚጨመር አድስ ፈጠራ በሙሉ ጥመት ነው ሰዎች መልካም ናት ብለው ቢሉንኳ። ታዳ አባቱ ጥሩ ብድዓ ኣለ ኢያለ ልጅ ዬለም እያ እየተጣሉ ነው ??? ስለሆነም የመውሊድ አክባሪዎች ነገሩ ጉልቻ መቀያየር ወጥ አያጣፍጥም አታምታቱ ተውበት አርጋችሁ በግዜ ተመለሱ إبن جمال
Show all...
የሽርክ መናሐሪያ የሆነው መውሊድ ድብን ያለ ብድዓ / ዲን ላይ የተጨመረ አድስ ፈጠራ መሆኑን ሁሉም ሲነቃባቸው ሌላ ማምታቻ መንገድ መፈላሰፍ ጀመሩ ከፈለሰፏቸው ፈልሰፋዎች ኣንዱ እና ዋናው (  ብድዓ/ ዲን ላይ የተጨመረ አድስ ፈጠራ ጥሩ እና መጥፎ በማለት ለ2ት ይካፈላል መውሊድ ጥሩ ከሆነው  አድስ ፈጠራ ነው ሚቆጠረው የሚል ፍልስፊናቸው ነው ) ለዝህም ፈልሰፋቸው ማምታቻ ዑመር ብን ኸጣብ ሰላተ ተራዊህ ለየ ብቻ ይሰገድ የነበረውን በጀመዓ እንዲሰገድ ካደረጉ ቦሇላ ሚታምር ጅማሮ ናት ብሏል የሚለው ነው ይሄንንም ማምታ ቻቸው በ3ት መልኩ ድባቁን እንመተዋለን። 1ኛ በመጀመራ ዑመር ብን ኸጣብ በጀመዓ እንዲሰገድ ያደረጉት ሰላተ ተራዊህ ቢድዓ /አድስ ፈጠራ አይደለም። ምክናትም ሰላተ ተራዊህ በጀመዓ መሰገዱ ከረሱል የሽርክ መናሐሪያ የሆነው መውሊድ ድብን ያለ ብድዓ / ዲን ላይ የተጨመረ አድስ ፈጠራ መሆኑን ሁሉም ሲነቃባቸው ሌላ ማምታቻ መንገድ መፈላሰፍ ጀመሩ ከፈለሰፏቸው ፈልሰፋዎች ኣንዱ እና ዋናው (  ብድዓ/ ዲን ላይ የተጨመረ አድስ ፈጠራ ጥሩ እና መጥፎ በማለት ለ2ት ይካፈላል መውሊድ ጥሩ ከሆነው  አድስ ፈጠራ ነው ሚቆጠረው የሚል ፍልስፊናቸው ነው ) ለዝህም ፈልሰፋቸው ማምታቻ ዑመር ኡመር ብን ኸጣብ ሰላተ ተራዊህ ለየ ብቻ ይሰገድ የነበረውን በጀመዓ እንዲሰገድ ካደረጉ ቦሇላ ሚታምር ጅማሮ ናት ብሏል የሚለው ነው ይሄንንም ማምታ ቻቸው በ3ት መልኩ ድባቁን እንመተዋለን። 1ኛ በመጀመራ ዑመር ብን ኸጣብ በጀመዓ እንዲሰገድ ያደረጉት ሰላተ ተራዊህ ቢድዓ /አድስ ፈጠራ አይደለም። ምክናትም ሰላተ ተራዊህ በጀመዓ መሰገዱ ከረሱል ነው የተጀመረው መጀመራ የተወሰነ ካሰገዱ ቦሇላ በኛ ፈርድ/ ግዴታ ሆኖብን እንዳኒቸገር በማዘን ብቻቸው ቤት መስገድ ጀመሩ ከዛ እሳቸው ከሞቱ ቦሇላ ዑመር ረሱል (ﷺ) ሲለሌሉ ወህይ መቶ ግዴታ ስለ ማያደርገው ረሱል(ﷺ) የፈሩት ነገር ሲለተወገደ እሱ አስጀምሮት ሚያምር ጅማሮ ይህቺ ናት ብሏል የዑመር ብን አል ኸጣብ ኒግግር ግልፅ ነው ሚያምር ጅማሮ ይህቺ ናት  ማለታቸው እሳቸው እንደ መውሊድ በዲን መሰረት የሌለውን ነገር ጀመሩ ማለት አይደለም  በል እንደውም እነሱ (ሚያምር ጅማሮ ይህቺ ናት) ብለው ማለታቸው ቋቃዊውን ጅማሮ ነው እንጂ በዲን ሚጨመረውን ጭማሮ አይደለም። እንደው ይሄኒን እንደ ማስረጃ ሚጠቀሙ የመውሊድ ሰዎች አላገናዘቡትም እንጂ ዑመር ረሱልን (ﷺ) ይጋጫል ማለትን ነው ሚያሲዘው ምክናትም ረሱል (ﷺ) በዲን ሚጨመር ቢድዓ /አድስ ፈጠራ በሙሉ ጥመት ነው ጥመት በሙሉ የእሳት ነው ብለዋልና ዑመር ደሞ ይሄን የረሱል (ﷺ) ኒጊግር መቼም ሊቃረን አይችልም قال مالك رحمه الله: (مَن ابتدع في الإسلام بدعةً يراها حسنة، فقد زعم أن محمداً صلى الله عليه وسلم خان الرسالة) الاعتصام للشاطبي (1/64) ኢማሙ ማሊክ ረሒመሁላህ (በዲን አድስ ጅማሮን ጀምሮ መልካም ጅማሮ ናት ብሎ ያለ ይህ ግለሰብ ሙሐመድ (ﷺ) የተላኩትን መሊእክት ባግባቡ አላደረሱም ብሎ ሞግቷል) ስለሆነም የናንተ አባባል ዑመርን ያለ አግባብ መተቸት ነው ሚሆነው። 2ኛ عن جابر بن عبد الله رضي الله عنهما: أن رسول الله صلى الله عليه وسلم كان يقولُ في خطبته: (أَمَّا بَعْدُ، فَإِنَّ خَيْرَ الْحَدِيثِ كِتَابُ اللهِ، وَخَيْرُ الْهُدَى هُدَى مُحَمَّدٍ، وَشَرُّ الْأُمُورِ مُحْدَثَاتُهَا، وَكُلُّ بِدْعَةٍ ضَلَالَة)صحيح مسلم برقم (867).  ጃብር ብን ዐብደላህ ‎ረሱል ﷺ  ሁሌም በአለህ ስም ከመጀመሬ እና አለሀን ካማመሰገኔ በመቀጠል ከኒግግሮች ሁል ምርጡ ኒግግር የአለህ ኒግግር ነው  ከመመሪያም ሁል ቅን መመሪያ ያሆነው የሙሐመድ መመሪያ ነው የነገራቶች ሁል መጥፎ ማለት በዲን ሚጨመር አድስ ፈጠራ ነው   ቢድዓ /አድስ ፈጠራ በሙሉ ጥመት ነው  ብለዋል      ኣንድም ቀን ብድዓ ለ2ት ካፍለው ጥሩ እና መጥፎ ብለው ካፍለው አልተናገሩም ተናግረዋል ካላችሁ ሳሪሕ ሰሒህ ማረጃ አምጡ…… قال ابنُ حجر رحمه الله: (فقولُه صلى الله عليه وسلم: (كل بدعةٍ ضلالةٌ) قاعدةٌ شرعيةٌ كلِّيةٌ بمنطوقها ومفهومها، فتح الباري (13/254) ኢብን ሐጀር ረሒመሁላህ የረሱል (ﷺ) (ቢድዓ /አድስ ፈጠራ በሙሉ ጥመት ነው) ብለው ማለታቸው ሸሪዓዊ የሆነች መርሆ ናት ሁለንተናዊ ናት ከኒግግርም በኩል ከመረዳትም በኩል 3ኛ قال عبد الله بنُ عمر بن الخطاب رضي الله عنهما: (كلُ بدعةٍ ضلالةٍ، وإن رآها الناسُ حسنةً)أخرجه ابن بطة في الإبانة حديث (205) واللاكائي حديث (126) ዐብደላህ እብን ዑመር በዲን ሚጨመር አድስ ፈጠራ በሙሉ ጥመት ነው ሰዎች መልካም ናት ብለው ቢሉንኳ። ስለሆነም የመውሊድ አክባሪዎች ነገሩ ጉልቻ መቀያየር ወጥ አያጣፍጥም አታምታቱ ተውበት አርጋችሁ በግዜ ተመለሱነው የተጀመረው መጀመራ የተወሰነ ካሰገዱ ቦሇላ በኛ ፈርድ/ ግዴታ ሆኖብን እንዳኒቸገር በማዘን ብቻቸው ቤት መስገድ ጀመሩ ከዛ እሳቸው ከሞቱ ቦሇላ ዑመር ረሱል (ﷺ) ሲለሌሉ ወህይ መቶ ግዴታ ስለ ማያደርገው ረሱል(ﷺ) የፈሩት ነገር ሲለተወገደ እሱ አስጀምሮት ሚያምር ጅማሮ ይህቺ ናት ብሏል የዑመር ብን አል ኸጣብ ኒግግር ግልፅ ነው ሚያምር ጅማሮ ይህቺ ናት  ማለታቸው እሳቸው እንደ መውሊድ በዲን መሰረት የሌለውን ነገር ጀመሩ ማለት አይደለም  በል እንደውም እነሱ (ሚያምር ጅማሮ ይህቺ ናት) ብለው ማለታቸው ቋቃዊውን ጅማሮ ነው እንጂ በዲን ሚጨመረውን ጭማሮ አይደለም። እንደው ይሄኒን እንደ ማስረጃ ሚጠቀሙ የመውሊድ ሰዎች አላገናዘቡትም እንጂ ዑመር ረሱልን (ﷺ) ይጋጫል ማለትን ነው ሚያሲዘው ምክናትም ረሱል (ﷺ) በዲን ሚጨመር ቢድዓ /አድስ ፈጠራ በሙሉ ጥመት ነው ጥመት በሙሉ የእሳት ነው ብለዋልና ዑመር ደሞ ይሄን የረሱል (ﷺ) ኒጊግር መቼም ሊቃረን አይችልም قال مالك رحمه الله: (مَن ابتدع في الإسلام بدعةً يراها حسنة، فقد زعم أن محمداً صلى الله عليه وسلم خان الرسالة) الاعتصام للشاطبي (1/64) ኢማሙ ማሊክ ረሒመሁላህ (በዲን አድስ ጅማሮን ጀምሮ መልካም ጅማሮ ናት ብሎ ያለ ይህ ግለሰብ ሙሐመድ (ﷺ) የተላኩትን መሊእክት ባግባቡ አላደረሱም ብሎ ሞግቷል) ስለሆነም የናንተ አባባል ዑመርን ያለ አግባብ መተቸት ነው ሚሆነው። 2ኛ عن جابر بن عبد الله رضي الله عنهما: أن رسول الله صلى الله عليه وسلم كان يقولُ في خطبته: (أَمَّا بَعْدُ، فَإِنَّ خَيْرَ الْحَدِيثِ كِتَابُ اللهِ، وَخَيْرُ الْهُدَى هُدَى مُحَمَّدٍ، وَشَرُّ الْأُمُورِ مُحْدَثَاتُهَا، وَكُلُّ بِدْعَةٍ ضَلَالَة)صحيح مسلم برقم (867). 
Show all...
ጃብር ብን ዐብደላህ ‎ረሱል ﷺ  ሁሌም በአለህ ስም ከመጀመሬ እና አለሀን ካማመሰገኔ በመቀጠል ከኒግግሮች ሁል ምርጡ ኒግግር የአለህ ኒግግር ነው  ከመመሪያም ሁል ቅን መመሪያ ያሆነው የሙሐመድ መመሪያ ነው የነገራቶች ሁል መጥፎ ማለት በዲን ሚጨመር አድስ ፈጠራ ነው   ቢድዓ /አድስ ፈጠራ በሙሉ ጥመት ነው  ብለዋል      ኣንድም ቀን ብድዓ ለ2ት ካፍለው ጥሩ እና መጥፎ ብለው ካፍለው አልተናገሩም ተናግረዋል ካላችሁ ሳሪሕ ሰሒህ ማረጃ አምጡ…… قال ابنُ حجر رحمه الله: (فقولُه صلى الله عليه وسلم: (كل بدعةٍ ضلالةٌ) قاعدةٌ شرعيةٌ كلِّيةٌ بمنطوقها ومفهومها، فتح الباري (13/254) ኢብን ሐጀር ረሒመሁላህ የረሱል (ﷺ) (ቢድዓ /አድስ ፈጠራ በሙሉ ጥመት ነው) ብለው ማለታቸው ሸሪዓዊ የሆነች መርሆ ናት ሁለንተናዊ ናት ከኒግግርም በኩል ከመረዳትም በኩል 3ኛ قال عبد الله بنُ عمر بن الخطاب رضي الله عنهما: (كلُ بدعةٍ ضلالةٍ، وإن رآها الناسُ حسنةً)أخرجه ابن بطة في الإبانة حديث (205) واللاكائي حديث (126) ዐብደላህ እብን ዑመር በዲን ሚጨመር አድስ ፈጠራ በሙሉ ጥመት ነው ሰዎች መልካም ናት ብለው ቢሉንኳ። ስለሆነም የመውሊድ አክባሪዎች ነገሩ ጉልቻ መቀያየር ወጥ አያጣፍጥም አታምታቱ ተውበት አርጋችሁ በግዜ ተመለሱ إبن جمال
Show all...
የሽርክ መናሐሪያ የሆነው መውሊድ ድብን ያለ ብድዓ / ዲን ላይ የተጨመረ አድስ ፈጠራ መሆኑን ሁሉም ሲነቃባቸው ሌላ ማምታቻ መንገድ መፈላሰፍ ጀመሩ ከፈለሰፏቸው ፈልሰፋዎች ኣንዱ እና ዋናው (  ብድዓ/ ዲን ላይ የተጨመረ አድስ ፈጠራ ጥሩ እና መጥፎ በማለት ለ2ት ይካፈላል መውሊድ ጥሩ ከሆነው  አድስ ፈጠራ ነው ሚቆጠረው የሚል ፍልስፊናቸው ነው ) ለዝህም ፈልሰፋቸው ማምታቻ ዑመር ብን ኸጣብ ሰላተ ተራዊህ ለየ ብቻ ይሰገድ የነበረውን በጀመዓ እንዲሰገድ ካደረጉ ቦሇላ ሚታምር ጅማሮ ናት ብሏል የሚለው ነው ይሄንንም ማምታ ቻቸው በ3ት መልኩ ድባቁን እንመተዋለን። 1ኛ በመጀመራ ዑመር ብን ኸጣብ በጀመዓ እንዲሰገድ ያደረጉት ሰላተ ተራዊህ ቢድዓ /አድስ ፈጠራ አይደለም። ምክናትም ሰላተ ተራዊህ በጀመዓ መሰገዱ ከረሱል የሽርክ መናሐሪያ የሆነው መውሊድ ድብን ያለ ብድዓ / ዲን ላይ የተጨመረ አድስ ፈጠራ መሆኑን ሁሉም ሲነቃባቸው ሌላ ማምታቻ መንገድ መፈላሰፍ ጀመሩ ከፈለሰፏቸው ፈልሰፋዎች ኣንዱ እና ዋናው (  ብድዓ/ ዲን ላይ የተጨመረ አድስ ፈጠራ ጥሩ እና መጥፎ በማለት ለ2ት ይካፈላል መውሊድ ጥሩ ከሆነው  አድስ ፈጠራ ነው ሚቆጠረው የሚል ፍልስፊናቸው ነው ) ለዝህም ፈልሰፋቸው ማምታቻ ዑመር ኡመር ብን ኸጣብ ሰላተ ተራዊህ ለየ ብቻ ይሰገድ የነበረውን በጀመዓ እንዲሰገድ ካደረጉ ቦሇላ ሚታምር ጅማሮ ናት ብሏል የሚለው ነው ይሄንንም ማምታ ቻቸው በ3ት መልኩ ድባቁን እንመተዋለን። 1ኛ በመጀመራ ዑመር ብን ኸጣብ በጀመዓ እንዲሰገድ ያደረጉት ሰላተ ተራዊህ ቢድዓ /አድስ ፈጠራ አይደለም። ምክናትም ሰላተ ተራዊህ በጀመዓ መሰገዱ ከረሱል ነው የተጀመረው መጀመራ የተወሰነ ካሰገዱ ቦሇላ በኛ ፈርድ/ ግዴታ ሆኖብን እንዳኒቸገር በማዘን ብቻቸው ቤት መስገድ ጀመሩ ከዛ እሳቸው ከሞቱ ቦሇላ ዑመር ረሱል (ﷺ) ሲለሌሉ ወህይ መቶ ግዴታ ስለ ማያደርገው ረሱል(ﷺ) የፈሩት ነገር ሲለተወገደ እሱ አስጀምሮት ሚያምር ጅማሮ ይህቺ ናት ብሏል የዑመር ብን አል ኸጣብ ኒግግር ግልፅ ነው ሚያምር ጅማሮ ይህቺ ናት  ማለታቸው እሳቸው እንደ መውሊድ በዲን መሰረት የሌለውን ነገር ጀመሩ ማለት አይደለም  በል እንደውም እነሱ (ሚያምር ጅማሮ ይህቺ ናት) ብለው ማለታቸው ቋቃዊውን ጅማሮ ነው እንጂ በዲን ሚጨመረውን ጭማሮ አይደለም። እንደው ይሄኒን እንደ ማስረጃ ሚጠቀሙ የመውሊድ ሰዎች አላገናዘቡትም እንጂ ዑመር ረሱልን (ﷺ) ይጋጫል ማለትን ነው ሚያሲዘው ምክናትም ረሱል (ﷺ) በዲን ሚጨመር ቢድዓ /አድስ ፈጠራ በሙሉ ጥመት ነው ጥመት በሙሉ የእሳት ነው ብለዋልና ዑመር ደሞ ይሄን የረሱል (ﷺ) ኒጊግር መቼም ሊቃረን አይችልም قال مالك رحمه الله: (مَن ابتدع في الإسلام بدعةً يراها حسنة، فقد زعم أن محمداً صلى الله عليه وسلم خان الرسالة) الاعتصام للشاطبي (1/64) ኢማሙ ማሊክ ረሒመሁላህ (በዲን አድስ ጅማሮን ጀምሮ መልካም ጅማሮ ናት ብሎ ያለ ይህ ግለሰብ ሙሐመድ (ﷺ) የተላኩትን መሊእክት ባግባቡ አላደረሱም ብሎ ሞግቷል) ስለሆነም የናንተ አባባል ዑመርን ያለ አግባብ መተቸት ነው ሚሆነው። 2ኛ عن جابر بن عبد الله رضي الله عنهما: أن رسول الله صلى الله عليه وسلم كان يقولُ في خطبته: (أَمَّا بَعْدُ، فَإِنَّ خَيْرَ الْحَدِيثِ كِتَابُ اللهِ، وَخَيْرُ الْهُدَى هُدَى مُحَمَّدٍ، وَشَرُّ الْأُمُورِ مُحْدَثَاتُهَا، وَكُلُّ بِدْعَةٍ ضَلَالَة)صحيح مسلم برقم (867).  ጃብር ብን ዐብደላህ ‎ረሱል ﷺ  ሁሌም በአለህ ስም ከመጀመሬ እና አለሀን ካማመሰገኔ በመቀጠል ከኒግግሮች ሁል ምርጡ ኒግግር የአለህ ኒግግር ነው  ከመመሪያም ሁል ቅን መመሪያ ያሆነው የሙሐመድ መመሪያ ነው የነገራቶች ሁል መጥፎ ማለት በዲን ሚጨመር አድስ ፈጠራ ነው   ቢድዓ /አድስ ፈጠራ በሙሉ ጥመት ነው  ብለዋል      ኣንድም ቀን ብድዓ ለ2ት ካፍለው ጥሩ እና መጥፎ ብለው ካፍለው አልተናገሩም ተናግረዋል ካላችሁ ሳሪሕ ሰሒህ ማረጃ አምጡ…… قال ابنُ حجر رحمه الله: (فقولُه صلى الله عليه وسلم: (كل بدعةٍ ضلالةٌ) قاعدةٌ شرعيةٌ كلِّيةٌ بمنطوقها ومفهومها، فتح الباري (13/254) ኢብን ሐጀር ረሒመሁላህ የረሱል (ﷺ) (ቢድዓ /አድስ ፈጠራ በሙሉ ጥመት ነው) ብለው ማለታቸው ሸሪዓዊ የሆነች መርሆ ናት ሁለንተናዊ ናት ከኒግግርም በኩል ከመረዳትም በኩል 3ኛ قال عبد الله بنُ عمر بن الخطاب رضي الله عنهما: (كلُ بدعةٍ ضلالةٍ، وإن رآها الناسُ حسنةً)أخرجه ابن بطة في الإبانة حديث (205) واللاكائي حديث (126) ዐብደላህ እብን ዑመር በዲን ሚጨመር አድስ ፈጠራ በሙሉ ጥመት ነው ሰዎች መልካም ናት ብለው ቢሉንኳ። ስለሆነም የመውሊድ አክባሪዎች ነገሩ ጉልቻ መቀያየር ወጥ አያጣፍጥም አታምታቱ ተውበት አርጋችሁ በግዜ ተመለሱነው የተጀመረው መጀመራ የተወሰነ ካሰገዱ ቦሇላ በኛ ፈርድ/ ግዴታ ሆኖብን እንዳኒቸገር በማዘን ብቻቸው ቤት መስገድ ጀመሩ ከዛ እሳቸው ከሞቱ ቦሇላ ዑመር ረሱል (ﷺ) ሲለሌሉ ወህይ መቶ ግዴታ ስለ ማያደርገው ረሱል(ﷺ) የፈሩት ነገር ሲለተወገደ እሱ አስጀምሮት ሚያምር ጅማሮ ይህቺ ናት ብሏል የዑመር ብን አል ኸጣብ ኒግግር ግልፅ ነው ሚያምር ጅማሮ ይህቺ ናት  ማለታቸው እሳቸው እንደ መውሊድ በዲን መሰረት የሌለውን ነገር ጀመሩ ማለት አይደለም  በል እንደውም እነሱ (ሚያምር ጅማሮ ይህቺ ናት) ብለው ማለታቸው ቋቃዊውን ጅማሮ ነው እንጂ በዲን ሚጨመረውን ጭማሮ አይደለም። እንደው ይሄኒን እንደ ማስረጃ ሚጠቀሙ የመውሊድ ሰዎች አላገናዘቡትም እንጂ ዑመር ረሱልን (ﷺ) ይጋጫል ማለትን ነው ሚያሲዘው ምክናትም ረሱል (ﷺ) በዲን ሚጨመር ቢድዓ /አድስ ፈጠራ በሙሉ ጥመት ነው ጥመት በሙሉ የእሳት ነው ብለዋልና ዑመር ደሞ ይሄን የረሱል (ﷺ) ኒጊግር መቼም ሊቃረን አይችልም قال مالك رحمه الله: (مَن ابتدع في الإسلام بدعةً يراها حسنة، فقد زعم أن محمداً صلى الله عليه وسلم خان الرسالة) الاعتصام للشاطبي (1/64) ኢማሙ ማሊክ ረሒመሁላህ (በዲን አድስ ጅማሮን ጀምሮ መልካም ጅማሮ ናት ብሎ ያለ ይህ ግለሰብ ሙሐመድ (ﷺ) የተላኩትን መሊእክት ባግባቡ አላደረሱም ብሎ ሞግቷል) ስለሆነም የናንተ አባባል ዑመርን ያለ አግባብ መተቸት ነው ሚሆነው። 2ኛ عن جابر بن عبد الله رضي الله عنهما: أن رسول الله صلى الله عليه وسلم كان يقولُ في خطبته: (أَمَّا بَعْدُ، فَإِنَّ خَيْرَ الْحَدِيثِ كِتَابُ اللهِ، وَخَيْرُ الْهُدَى هُدَى مُحَمَّدٍ، وَشَرُّ الْأُمُورِ مُحْدَثَاتُهَا، وَكُلُّ بِدْعَةٍ ضَلَالَة)صحيح مسلم برقم (867). 
Show all...
↪️ መውሊድ ❌❌❌ መ = መሃይሞች የሚሰሩት ው = ውስጡ ሽርክ የሞላበት ሊ = ሊርቁት የሚገባ ድ = ድብን ያለ ቢዲዓ ነውhttps://t.me/AbuImranAselefy/5962
Show all...
💯 23👍 7🏆 3👌 1
👉    86 ገፅ ፅፈናል ‼        ነሲሐዎች ከአመታት በፊት መጅሊሱን በአዋጅ ለማፅደቅ ከኢኽዋን ሱፍይና አሕባሽ ጋር እንዲደመሩ ጥሪ በተደረገላቸው ጊዜ ለሙስሊሞች ይጥቅማል ብለን 86 ገፅ ፅፈን ለኮሚቴው አቅርበናል ። ነገር ግን አንድ ገፅ እንኳን መፃፍ ያልቻሉ አካላት በዚህ ይወቅሱናል በጣም ይገርማል እያሉ መጅሊሱ እነርሱ በፃፉትና ለሙስሊሞች ይጠቅማል ባሉት የሚመራ በማስመሰል በሙሪዶቻቸው አማካይነት ዳንኪራ ሲያስደልቁ ነበር ። በዚህ 86 ገፅ ውስጥ ምን እንዳለ የሚያውቁት የፃፉትና እንደጠዋትና ማታ አዝካር የሸመደዱት ሙሪዶቻቸው ናቸው የሚያውቁት ። ለኮሚቴው የቀረበው ፁሑፍ ግን ቆሻሻ ገንዳ ውስጥ ነው የተጣለው ።       መጅሊሱ እየተመራ ያለው በፍልስፍናና በሰው ሰራሽ ህግ ነው ። አቡበከር አሕመድ ዲሞክራሲ ከተከበረ እምነቴ ተከብሮልኛል ብሎ እንዳወጀው ማለት ነው ። ‼       ይህ ኢኽዋኖች የሙስሊሞቹን ናላ እያዞሩበት ያለው መጅሊስ የሚመሩት አካላት መርሀቸው ዲሞክራሲ ያደረጉ መሆኑ የመጅሊሱ ወንበር ላይ በወጡ ማግስት የፈለገ መውሊድ ያውጣ የፈለገ ጫት ይቃም ይህን መከልከል ነገር መፈለግ ነው ብለው በሰጡት መግለጫ ግልፅ አድርገዋል ። ይህ እንግዲህ የሽርክና የቢዳዓ መናኻሪያ የሆነውን መውሊድ መከልከል መርሀቸውን የሚፃረር እንደሆነ ሲገልፁ ነው ። በአሁኑ የመጅሊስ አመራሮች መግለጫ ግን ሓሚድ ሙሳ በግልፅ ቃል በቃል መርሀችን መሆኑ እንዲታወቅ እንፈልጋለን ብሎ ከማስቀመጡ በፊት በውስጥ ታዋቂ ነበር የሚታወቀው ።       የ86 ገፅ ባለቤቶቹ ነሲሓዎች በመጅሊሱ ውስጥ ሆነው ቁርኣንና ሐዲስን የሚቃረን ሽርክና ቢዳዓን የሚያነግስ መመሪያ ሲወጣና ለሙስሊሙ ማህበረሰብ በመግለጫ ሲገለፅ አይቶና ሰምቶ ተስማምቶ ከማሳለፍ ውጪ ሚና የላቸውም ። እያሉ የሞቱ በስማቸው ሽርክና ቢዳዓ እንዲነግስ የፈቀዱ በሰለፍያ ስም ወጣቱን ለሱፍይና አሕባሽ ግብኣት የሚያደርጉ ናቸው ።          የኩፍር ንግግር እየሰሙ,  የሽርክ ተግባር እያዩ አላየንም አልሰማንም ብለው አውቀው የተኙ ናቸው ። ከዚህ የሚከፋው ኢኽዋኖች እንደ በግ እየጎተቱ ወስደው በሚፈልጉት መድረክ ላይ አብረው እንዲቀረፁ እያደረጉ ከኛ ጋር ናቸው ብለው ሲያስተዋውቁ ይህን እንደ ስልጣኔ በመቁጠር ከኋላቸው እያለከለኩ መሮጣቸውን መቀጠላቸው ነው ።        በ86 ገፅ ሽምደዳ ናላቸው የዞረ ሙሪዳቸው ግድፈታቸውን ላለማየትና ላለመስማት ምሎ ቃል የገባ ይመስላል ። ባይሆንማ ኖሮ የአዩሁድ ርዝራዦች የኢስላምን መርህ ለመናድና እስልምናና ሙስሊሞችን ለማራራቅ የጀመሩትን ኩፍርና ሽርክ በግልፅ የሚለፈፍበትን መውሊድ ከሙስሊሞች በሚሰበሰብ ገንዘብ ባጀት መድቦ ሲከበር ዝም ሲሉ እንዳላየ ሆነው አብረው ለመስለሓ በሚል ሲተሻሹ እያየ ዝም አይልም ነበር ።      ኧረ ለመሆኑ ያ የቀራችሁት ኪታብ የት ሄደ ? ኪታ ተውሒድ ፣ አል ኢርሻድ ፣ ዐቂደቱል ዋሲጢያ ፣ መሳኢሉል ጃሂሊያና ከሽፉ ሹቡሃት የመሳሰሉት የት ደረሱ ? ወይስ የመጅሊስ አመራሮች 86 ገፆቹን ቆሻሻ ገንዳ ውስጥ ሲከቱ እናንተም የቀራችሁትን ቆሻሻ ገንዳ ውስጥ ከተታችሁት ? ከዚህ በላይ እየአንዳንዱ አንቀፅ ተውሒድን ከማስረፅና ሽርክን ከማውገዝ የማይለየው ቁርኣንስ የት ደረሰ ? አሕባሹ በመርሁ ላይ ሆኖ ሱፍዩ በመርሁ ሆኖ ትላንት ተውሒድ ተውሒድ እያላችሁ መውሊድን ስታወግዙ የሽርክና ቢዳዓን እንዲሁም መዕሲያን ወደነዚህ አዳራሽ ነው እያላችሁ ደም ስራችሁ ተገታትሮ ስታደርጉት የነበረው ዳዕዋ ምነው ከዳችሁ ?       ለማንኛውም እኛ 86 ገፅ አይደለም 86 ሺ ገፅ ብትፅፉም ቆሻሻ ገንዳ ውስጥ እንደሚከተት እናውቅ ስለነበረ ነው በሱና ተርኪያ ( መተው በሚባለው ሱና ) የሰራነው ። በባጢል ላይ የተመሰረተ አንድነት ባጢል መሆኑ ግልፅ ነው ። መርህ ያለገናኘው ስብስብ መጨረሻው ድብድብ ነው የሚሆነው ። ድብድቡ በመርህ ቢሆን ጥሩ ነበር ነገር ግን በብርህ ነው የሚሆነው ።       ለማንኛውም እኛ አላህ እንዲመሰክርልን የምንለምነው ከእነዚህ ሸሪዓን ከሚወጉ የመጅሊስ አመራሮች ወደ አላህ የጠራን መሆናችንን ነው ። ነሲሓዎች መዝሀባቸው የባጢኒዮች ( ሸሪዓ ውስጣዊና ውጫዊ ትርጉም አለው)  የሚሉና በውጫዊው መስራት ኩፍር ነው ውስጣዊው ደግሞ የሚያውቁት የኛ መሪዮች ናቸው እንደሚሉት ካልሆኑ በስተቀር እየሰሩት ያለው ተግባር በምንም መመዘኛ ለእስልምና መስላሃ የለውም ።      ጥሪያችን ለነሲሓ ሙሪዶች ሞት መጥቶ ከንቅልፋች ከመቀስቀሳችሁ በፊት ንቁ የሚል ነው ። አላየንም አልሰማንም ብትሉም ምላሳችሁ ተይዞ የሰራ አካላታችሁ ይመሰክርባችኋል ። በእስልምና ሀጢያትህን አስምርልሀለሁ የሚል የነፍስ አባት የለም ። ማንም ለማንም አይጠቅምም ። ከነ አቡበከርና ካሚል ሸምሱ ጋር እየዞረ መድረክ የሚያሞቀው ሸይኻችሁ እንኳን ለናንተ ሊሆን ለራሱም ጥያቄ ይጠብቀዋል ። ነፍሳችሁን ወደ አላህ በመመለስ ከሽርክና የቢዳዓ አካላት በመራቅና በማስጠንቀቅ አድኑ የሚል ነው ። http://t.me/bahruteka፡
Show all...
💯 6👍 4👏 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.