cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

🕋ISLAMIC ZONE🕋 ™

"ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል" ረሱል (ﷺ) ሌላኛውን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ @hanif_tube For comment an& promotion ▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼ @Islamic_zone_bot

Show more
Advertising posts
15 949
Subscribers
-1524 hours
-2197 days
-17030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

በተቻላችሁ መጠን ሼር አድርጉት
Show all...
🫡 3🤝 2
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ እንዴት ነህ ወንድሜ አቡ ሱፍያን ዛሬ አውፍ በለኝ ላስቸግርህ ነው።አላህ እረዥም እድሜ ከአፊያ ከኢማን ጋ ይስጥህ። ወንድሜ ትንሽ ሃጃ ገጥሞኝ ነው።እሱም የሰዎች ዕዳ ነበረብኝ። ዕዳውም ከአቅሜ በላይ ሆኖብኝ ነው   ላስቸግርህ የመጣሁት እና ንግድ ላይ  ማትረፍ መክሰር ያለ ነው ። እንደ ምታውቀው በምሰራው ንግድ ላይ በጣም ትልቅ ኪሳራ ደረሰብኝ  ዱንያዬ ጠፋብኝ።  ሂወት ለማሸነፍ እናቴም ለማሳከም በሰው ፍራንክ  ተበድሬ ያ ምታውቀው ሱቅ ስሠራ ነበር እሱም እንደሰማኸው በሌቦች ተዘረፍኩኝ። እንደ ምታውቀው በቤተሰቤ በደረሰብኝ  ትልቅ ሃጃ ሂወቴ ተመሳቅለብኝ ዱኒያዬም ጠፋብኝ  እናቴም  ህመተኛ ናት እሷን ለማሳከም ሆስፒታል ስመላለስ ታያለህ  እስከ አሁን ድረስ እያስታከምኳት ነው።አሁን ግን ሁሉም ከ አቅሜ በላይ ሆነና እናቴንም ሆነ ራሴን ማስተዳደርም አልቻልኩም። የው ወንድሜም ለሁላችንም ይበቃል ካንፓስ ተምሮ ተመርቆ ስራ ጀመረ በተባለ ግዜ  የአእምሮ ህመምተኛ ሆነብኝ ኡሱን ማሳከም ሌላ ነገር ሆነብኝ። ወደ አገራችን መርሳ እንዳንመለስም ደሞ እዛ ያለንን ነገር ሁሉ ሽጠናል።ለእናቴም በህመምዋ ላይ ህመም ሆነባት።ሚስቴም  ህመም አለባት ጭንቀት አትችልም  ይህ የሰዎች ጭቅጭቅ ደሞ በጣም ህመም ላይ አደረጋት በየግዜው ሃኪም ቤት ነው ምትሄደው። እና ወንድሜ ዱዐ እንድታደርግልኝና አንተ ከምታቃቸው ሰወች ብታጠያይቅልኝ በቻናልህ ቤተሰቦችህን ብታስተባብርልኝ ብየ ነው። አውፍ በለኝ ፁሁፍ አበዛሁ።» አካውንት፦ 1000229042843 Zeytu Jemal ስልክ +251703929768
Show all...
😭 6👍 2
ከሴቶች መካከል መጥፎዋ ሴት ማለት... የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ:  ከሴቶች መካከል መጥፎዎቹ ተበሩጅ (መገላለጥን) የምታበዛዋ ናት እነሱ ሙናፊቆች እና ጀነትንም አያገኙም ✍ አል በይሀቂ(7/82)
Show all...
💯 9
Photo unavailableShow in Telegram
👍 14
Guys please 2 sew
Show all...
2 sew bicha linkun tolo nekto start yibel only 2 person
Show all...
Show all...
Hamster Kombat

Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!

👍 1 1
🔘 . . . ۚ وَمَا أَنفَقْتُم مِّن شَيْءٍ فَهُوَ يُخْلِفُهُ ۖ  . . . 🍁 . . .ከማንኛውም ነገር የምትለግሱትን እርሱ ይተካዋል፡፡ . . .(34:39) 🕋🕌@islamic_zonee🕌🕋
Show all...
💯 10👍 2
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.