cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Globe dock academy❤️❤️

C

Show more
Advertising posts
4 369
Subscribers
+1424 hours
+167 days
-6930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

✅• 1 ሰው ሲጋብዙ ብቻ 5 ብር የሚያገኙበት BoT ነው በትርፍ ሰአታቹ በመስራት ብቻ ተጨማሪ ገንዘብ ማግኘት ትችላላቹ ። https://t.me/BirrBuddyBot?start=r03294684424 🟡• ከላይ ባለው ሊንክ ገብታቹ ። ሚሰጣቹን ቻናል Join በሉ First
Show all...
👍 3
Galaxy Grade 11 Subject Chemistry For More👇 ╔════════════╗ @Extreme_Series @Extreme_Series ╚════════════
Show all...
Galaxy Chemistry Grade 11.pdf37.56 MB
👍 2🔥 1
Chemstry questions about electrochemistry For more join us👇👇❤️ https://t.me/educationforallk
Show all...
chemistry electrolyte question.pdf8.67 KB
Grade 10 biology short note Unit Three Biochemical molecule.pdf1.89 MB
Trigonometryfunctions2d (4).pdf7.79 MB
Transport in Plants(1).pdf1.10 MB
3
Show all...
Moonbix

Moonbix is a Binance crypto-themed game on Telegram Mini App game. Explore the galaxy, collect items, and boost your score!

Show all...
Birr Mine

Birr Mine - Turn your device into a Birr miner and start earning Birr automatically. Official channel: @birr_mine

👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ለተማሪዎች በሙሉ!!!!!! አዲስ ጅማሮ! አዲስ ተስፋ! በGlobeDock Academy 🌼 ለ 7-12ተኛ ክፍል ተማሪዎች በአዲሱ ሥርዓተ-ትምህርት ያሉትን የትምህርት ዓይነቶችን ለመማር ሚያስችል መተግበሪያ App ተለቀቀ ።🚀🎊 GlobeDock Academy ልዩ ሚያረገው ትምህርቱ ላይ ከፍተኛ እውቅት ባላቸው መምህራን በመሰጠቱ ፤ ትምህርቱን ለመረዳት ቀላል በማድረጋችን እና በተጨማሪም ተማሪዎች GlobeDock Academy app ላይ ያላቸውን የትምህርት ሂደት መከታተል ስለሚያስችላቸው ነው፡፡ መተግበሪያውን በPLAY STORE e እና APPSTORE ላይ ይገኛል :: ተማሪዎች Download አርገው በተመጣጣኝ ዋጋ ጥራት ያለው ትምህርት መከታተል ይችላሉ፡፡ 👇— DOWNLOAD NOW— 👇 https://app.gdacademy.et/app
Show all...
👎 10🥰 2👍 1
#ውጤት : የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች ውጤታቸውን ከዛሬ ጳጉሜን 4/2016 ዓ.ም ለሊት 6:00 ጀምሮ ማየት እንደሚችሉ መገለፁ ይታወቃል። በሚከተሉት አማራጮች ውጤታችሁን ተመልከቱ፦ ► በፖርታል 👉 https://result.eaes.etበአጭር የፅሑፍ መልዕክት 👉 6284 ► በቴሌግራም ቦት 👉 https://t.me/EAESbot ከውጤት መግለጫ ፖርታል እና ቴሌግራም ቦት ላይ ጊዜያዊ ሰርቲፊኬት ማውረድና ማተም እንደምትችሉ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። ተፈታኞች በውጤት እና ተያያዥ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ቅሬታ ካላቸው ወደ አገልግሎቱ ቢሮ በአካል መሔድ ሳያስፈልጋችሁ ከSMS በስተቀር በውጤት መግለጫ አማራጮቹ ላይ Compliant የሚለውን በመጫን የቅሬታቸውን ዓይነት በተዘጋጀ የቅሬታ ፎርም ላይ በትክክል በመሙላት ማቅረብ ትችላላችሁ። አገልግሎቱ በቅሬታችሁ ላይ ምላሽ ቅሬታቸውን ባቀረቡበት ተመሳሳይ አድራሻ የሚያሳውቅ መሆኑን ገልጿል። ትምህርት ሚኒስቴር ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️ https://t.me/Tmhrt_Ministere https://t.me/Tmhrt_Ministere
Show all...
👍 10🥰 2😁 2
የ2016 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዛሬ ይገለጻል። ትምህርት ሚኒስቴር በፈተናው ውጤት ዙሪያ ዛሬ ከሰዓት ማብራሪያ ይሰጣል። ከዚህ ቀደም የትምህርት ሚኒስትር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በሰጡት መረጃ የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተና ለመውሰድ ከተመዘገቡ 701,749 ተማሪዎች መካከል 684,205 ተማሪዎች ወይም 97.5 በመቶዎቹ ፈተናውን ወስደዋል። ቀሪዎቹ በተለያዩ ምክንያቶችና ትምህርታቸውን ዘግይተው በመጀመራቸው ፈተናውን አልወሰዱም። ከተፈታኞቹ ውስጥ 29,718 የሚሆኑ ተማሪዎች ደግሞ ለመጀመሪያ ጊዜ በተሰጠው የኦንላይን ፈተና አማካኝነት ፈተናቸውን የወሰዱ ናቸው። የብሔራዊ ፈተናው ውስጤት ነገ ሰኞ ጳጉሜን 4/2016 ዓ/ም ይገለጻል ተብሎ ይጠበቃል። ባለፉት ዓመታት በተለይም ተማሪዎችን ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት (ዩኒቨርሲቲ) አስገብቶ ፈተና መስጠት ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ እጅግ ዝቅ ያለ ውጤት / በብዛት ተማሪዎች የማለፊያ ውጤት የማያስመዘግቡበት መሆኑ ይታወቃል። ለአብነት በ2015 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከተፈተኑ 845,099 ተማሪዎች 50 በመቶና በላይ አምጥተው ማለፍ የቻሉት 27,267 / 3.2 በመቶ ብቻ ናቸው። ከዛ በፊት በ2014ቱ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና 896,520 ተማሪዎች ተፈትነው 50 በመቶና በላይ አምጥተው ያለፉት 30,034 / 3.3 በመቶ ብቻ ናቸው። ትምህርት ሚኒስቴር በቀጥታ የሚያልፉ ተማሪዎች ዝቅተኛ መሆኑን ተከትሎ የሬሜዲያል ፕሮግራም በመስጠት ያን ያለፉ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ እንዲገቡ የማድረግ ስራ ሲሰራ ነበር። ይህ ስራ " ለአንድ ጊዜ ብቻ " ተብሎ የነበረ ሲሆን በ2015 ቀጥታ ያለፉ ተፈታኞች ውስን በመሆናቸው የትምህርት ሚኒስትሩ ቃላቸውን ስላጠፉ በይፋ ይቅርታ ጠይቀው የሬሜዲያል ፕሮግራሙ እንዲቀጥል አድርገው ነበር። ዘንድሮውስ ምን አይነት ውጤት ይመዘገባል ? ምን ያህል ተማሪ የማለፊያ ነጥብ ያስመዘግባል ? ሁሉንም አብረን የምናየው ይሆናል። ዛሬ ከሰዓት የፈተናው ውጤት በትምህርት ሚኒስቴር ይገለጻል።
Show all...
👍 14
#Result የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት በነገው እለት ይፋ ይደረጋል። ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት በነገው እለት ጳጉሜን 4 ቀን 2016 ዓ/ም እንደሚገለጽ አሳውቋል። የዘንድሮው ብሔራዊ ፈተና በቅይጥ ማለትም በወረቀት እና በኦንላይን መሰጠቱ ይታወሳል። ተማሪዎችና ወላጆች በትዕግስት እንድትጠብቁ እያልን ሲለቀቅም ሰአቱን ጠብቀን በዚህ ቻነል የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን። @http://t.me/catsgang_bot/join?startapp=P0ziH1KmzmujQjHkvLlZY @http://t.me/catsgang_bot/join?startapp=P0ziH1KmzmujQjHkvLlZY
Show all...
👍 3👎 3
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.