cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

💖 أَنَا مُسْلِمُُ አና ሙስሊሙን 💝

አና ሙስሊሙን ♥ እስከ ዛሬ አንድም ኪታብ ያልቀራቹ ወይም መጨመር ምትፈልጉ ይሄ ለ እናንተ ነው join share ገባ ገባ በሉ ሁሌም አዲስ ነገር insha allah ˢʰᵃʳᵉ 👇 ▼▼▼▼▼▼▼ 👇 t.me/anemuslimun

Show more
Advertising posts
480
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ዝሙት ከባድ ወንጀል ነው!!! ከኩፍር ሙስሊምን ያለ ሐቅ ከመግደል ቀጥሎ የሚመጣ ትልቅ ወንጀል ነው ዚና ወደ ዚና የሚያደርሱ ነገራቶችን እንራቅ خطبة الجمعة 4-8-2023 من مسجد البسطة الفوقا لفضيلة الشيخ الدكتور جميل حليم حفظه الله تعالى 🎙በሸይኽ ጀሚል ሐሊም ሐፊዞሁሏህ
Show all...
10000000_703195354953216_3791884207184629158_n_online_audio_converter.mp311.81 MB
✒️ *#فَبِهُدَاهُمُ _ٱقۡتَدُوا،،،* *من نصائح وإرشادات مولانا الشيخ عبد الله الهرري رضي الله عنه:* 🔸فِي الْمَاضِي، العُلَمَاءُ الْمَاضُونَ عَمِلُوا بِدْعَةً حَسَنَةً وَهِيَ أَنَّهُم كَانُوا يَجْتَمِعُونَ فِي الْمَسَاجِدِ فِي يَوْمِ عَرَفَةَ يَذْكُرُونَ اللهَ، يُسَمَّى "التَّعْرِيفَ". الإِمَامُ أَحْمَدُ اسْتَحْسَنَهُ وَقَبْلَهُ الإِمَامُ الحَسَنُ البِصْرِيُّ كَانَ يَفْعَلَهُ. الحَسَنُ البِصْرِيُّ أَخَذَ العِلْمَ مِنَ الصَّحَابَةِ. وَهَذَا رَوَاهُ جَمْعٌ مِنَ العُلَمَاءِ مِنْهُمُ الحَافِظُ النَّوَوِيُّ. 🔸 فِي "التَّعْرِيفِ" يُشَبِّهُونَ أَنْفُسَهُم بِالحُجَّاجِ الَّذِينَ فِي عَرَفَاتٍ حَتَّى يَكْسِبُوا أَجْرًا بِعَمَلٍ شَبِيهٍ بِعَمَلِ أُولَئِكَ، وَهَكَذَا كُلُّ مَا وَافَقَ الشَّرْعَ مِمَّا يُحْدِثُهُ عُلَمَاءُ الإِسْلَامِ فَهُوَ مَقْبُولٌ عِنْدَ اللهِ. 🔸لَيْسَ كَمَا تَقُولُ الوَهَّابِيَّةُ، الوَهَّابِيَّةُ عِنْدَهُم كُلُّ مَا لَمْ يَفْعَلْهُ الرَّسُولُ إِمَّا شِرْكٌ وَإِمَّا مَعْصِيَةٌ. الوَهَّابِيَّةُ جُهَّالٌ حَتَّى مَشَايِخُهُم جُهَّالٌ، مُنْذُ ظَهَرَ زَعِيمُهُم مُحَمَّدُ بنُ عَبْدِ الوَهَّابِ مَا فِيهِم مُحَدِّثٌ وَاحِدٌ.
Show all...
Show all...
የሙሒቦች ጉዞ❣رحلة العشاق

ሰዎች ጋር በጥሩ ተኗኗር ለሠዎች ጥሩን ተመኝ ነገራቶችን በጥሩ ጠርጥር ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ማለትን ተለማመድ ልዩ ትኩረት ከሞት በሁዋላ ላለው ሂይወት!!! አላማችን ፡ የአሏህን ትዕዛዝ በነቢዩ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሠለም መንገድ በመፈፅም የአሏህን ውዴታ ተገጥመን በነቢዩ (ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሠለም) ፍቅር ተከሽነን ቀጣዩ ዓለም ያማረ እና የተሳካ እንዲሆን በጋራ መጏዝ ነው!!!

Photo unavailableShow in Telegram
الله إكبر الله أكبر  አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አልሀምዱሊላህ አሏህ በሰላም ለዚህ ፕሮግራም ስላደረሰን  #ላይቩ_ተከፍቷል እንኳን ደስ ያላችሁ የኡስታዛችንን መምጣት ለቀናቶች በጉጉት ስትጠባበቁ ለነበራችሁ ሁለደስታችሁ በአድ በሸርና በኢንቫይት ግለፁልን ይህ የላይቩ ሊንክ ነው በየሚዲያው ሸር አድርጉት https://t.me/zumer_eslamic_media?videochat=34021d5ea4de397266 #ዙመር_ኢስላሚክ_ሚዲያ
Show all...
06:20
Video unavailableShow in Telegram
ሼር ሼር ከሰሞኑ ወሀቢያዎች "አሏህ ያለ ቦታ ያለ ነው" የሚለውን የሙስሊሞች እምነት በማስመልከት ይህ ንግግር በህፃናት ዘንድ እንጂ ዑለሞች ዘንድ መሰረት የሌለው አድርገው ላሰራጩት ንግግር በኡስታዝ ጦይብ የተሰጠ መልስ:: በዚህ ቪዲዮ ላይ ከ30 በላይ የሰለፍና የኸለፍ ዑለሞች አሏህ ያለ ቦታ ያለ ነው የሚለውን እምነታችንን የጠቀሱበትን ከነኪታቡ ተጠቅሷል። ሼር ያድርጉ እውነትን ያሰራጩ! https://t.me/toybmuhammedamin https://www.facebook.com/Ustaz-Toyb-Muhammedamin-109184245157723
Show all...
31.29 MB
06:24
Video unavailableShow in Telegram
ሼር ሼር ከሰሞኑ ወሀቢያዎች "አሏህ ያለ ቦታ ያለ ነው" የሚለውን የሙስሊሞች እምነት በማስመልከት ይህ ንግግር በህፃናት ዘንድ እንጂ ዑለሞች ዘንድ መሰረት የሌለው አድርገው ላሰራጩት ንግግር በኡስታዝ ጦይብ የተሰጠ መልስ:: በዚህ ቪዲዮ ላይ ከ30 በላይ የሰለፍና የኸለፍ ዑለሞች አሏህ ያለ ቦታ ያለ ነው የሚለውን እምነታችንን የጠቀሱበትን ከነኪታቡ ተጠቅሷል። ሼር ያድርጉ እውነትን ያሰራጩ! https://t.me/toybmuhammedamin https://www.facebook.com/Ustaz-Toyb-Muhammedamin-109184245157723
Show all...
52.34 MB
Show all...
የሐበሻ ዑለማዎች ድምፅ ግሩፕ

ሀቅን………… በማስረጃ ሀቅን በውሸት አትሸፍኑ እናንተ እውነታውን እያወቃችሁ። @nadiyanaduu @nadiyanaduu ( وَلَا تَلْبِسُوا الْحَقَّ بِالْبَاطِلِ وَتَكْتُمُوا الْحَقَّ وَأَنتُمْ تَعْلَمُونَ ) البقرة (42)

ሙሐዶራ ሁላችንም ልንማረው የሚገባ በጣም ወሳኝ ኪታብ ነው ❗️ ሉባብ ኢስላሚክ ሚዲያ ላይ እየተቀራ ነው። የመጀመሪያ ክፍል ስለሆነ ትደርሳላቹህ ፍጠኑ በፍጥነት ወደ ሉባብ የቪዲዮ ቻት ግቡ ሌሎችንም ወደ ግሩፑ በመጋበዝ ምንዳችንን እናብዛ https://t.me/Lubab_media
Show all...
ሶደቃ እናውጣ ፊለስጢን ላይ እየተበደሉ ያሉትን ሙስሊሞች በዱዓም ቢሆን እናግዛቸው
Show all...
4_5872862942529064220.mp311.93 MB
ጁሙዐህ ቀን ከአስር ቦኋላ ሰማንያ ጊዜ የሚባለውን የ80 አመት ወንጀል የሚያስምረውን የሶለዋት አይነት ማለት እንዳትረሱ 👇 اللهم صل على محمد عبدك ونبيك ورسولك النبي الأمي አሏሁመ ሶሊ ዐላ ሙሐመዲን ዐብዲከ ወነቢዪከ ወረሱሊከ አን-ነቢዪል ኡሚይ ⛈🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🌧🌧🌧🌧
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.