cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Um Redwan bint Mohamed_Aselfyit

- يا من قد بقي من عمره القليل، ولا يدري متى يقع الرحيل، كأنك بطرفك حين الموت يسيل، والروح تنزع والكرب ثقيل، والنقلة قد أزفت وأين المقيل؟! - ابن الجوزي - رحمه الله. - 📖 - رؤوس القوارير. @Um_Redwan_Bint_Mohamed◅ስህተት አስተያየት ስታገኙ ጠቁሙኝ አላማየ መስተካከልብቻ ነውኢንሻአላህ

Show more
Advertising posts
2 047
Subscribers
+224 hours
+227 days
+7330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

00:26
Video unavailableShow in Telegram
الرسول ﷺ ختم حياته الشريفة بالاستغفار وهو الذي غفر له ما تقدم من ذنبه وما تأخر | الشيخ د. عبد الرزاق البدر حفظه الله
Show all...
2.08 MB
الحين نبدأ الدرس انضمووا من يريد أن يتابع الدرس مباشر لكتاب فتح المجيد شرح كتاب التوحيد ( الدرس ٢٠) https://t.me/deawetu_selefiyya_Merssa?livestream https://t.me/deawetu_selefiyya_Merssa?livestream
Show all...
👍 3
ግማሽ ቃል እንኳን ቢሆን… ——— አንድ የስሜት ባለ ቤት የሆነ ሰው ለአዩብ አስ-ሲክቲያኒ (ረሂመሁላህ) እንዲህ አላቸው:- “አንድ ጥያቄ ልጠይቀህ? አላቸው፣ በእጃቸው ጭምር አይሆንም ግማሽ ቃል እንኳን ቢሆን እያሉት ዘወር አሉበት።” [ሲየር አዕላም አንኑበላእ ሊዘሀቢይ 11/285] : ሰለፎቻችን በዲኑ ላይ እውቀትና ጥልቅ ግንዛቤ ከኛ በላይ ያላቸው ከመሆናቸውም ጋር ከቢድዐህ ባለቤቶች አንዲትም ቃል በል እንዲያውም ግማሽ ቃል እንኳ ቢሆን ላለመስማት በዚህ ደረጃ ይርቁ (ይጠነቀቁም) ነበር። ታዲያ የቢድዐህ ባለቤቶች ብዥታቸውን የሚረጩባቸው ሚዲያዎችና መድረኮች የሚያነፈንፉ እዚህ ግባ የሚባል እውቀት የሌላቸው ምስኪን ወንድምና እህቶች ደግሞ ምን ይባላሉ?!፣ አላህን ፍሩ!! ነው የምንላቸው፣ እውነተኛ ሰለፊይ ነኝ ካላችሁ ከኢኽዋንና ከሙመይዐህ ማህበራዊ ሚዲያ ስር ውጡ!! ✍🏻ኢብን ሽፋ #join ⤵️ ቴሌግራም https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa
Show all...
[ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa]

እራስህን ሁል ጊዜ ለቁርኣንና ለሀዲስ ተጎታች አድርግ! በአንድ ነገር ላይ ከቁርኣንና ከሀዲስ ማስረጃ ሳታገኝ አቋም አትያዝ! ሁሌም ለሰዎች መልካምን ተመኝ! ለሀቅ እንጂ ለሰዎች ወጋኝ አትሁን

👍 1💯 1
تلاوة تسكب في القلب الطمأنينة 🔂🔂🔂🔂🎧↩️ https://t.me/+TsO7UquBpmU1YjQ0
Show all...
عشاء 10-10-1441هـ.mp34.01 MB
🔂 🎧🎧🎧↩️ https://t.me/Abureslana
Show all...
AUD-20240914-WA0000.mp313.69 MB
👍 2
{وَلَوْلَا أَن ثَبَّتْنَاكَ لَقَدْ كِدتَّ تَرْكَنُ إِلَيْهِمْ شَيْئًا قَلِيلًا } قال قتادة : لّما نزلت هذه الآية قال ﷺ : "اللّهم لا تكِلني إلى نفسي طرفةَ عين".
Show all...
👍 1
🎙 سورة النبأ - بصوت القارئ الشيخ محمود خليل الحصري -رحمه الله تعالى-.
Show all...
4_5958651452523024098.mp34.57 MB
በተለይ ከማንም ከምንም አይደለሁም እያለ ከሰው ተርፎ ነፍሱን በማታለል ላይ ያለ የሆነ በናተ ገንዘብ መስጅድ እያሰራ ለኢህዋነል ሙስሊሚን መጨፈሪያ ከሚያስረክብ ሰው ልትነቁ ልትጠነቀቁ ይገባል። ውድ እህቶቸ ወላሂ ለናተ ብየ ነው በማንም ጉድጓድ ማንም አይገባም ኧረ እሱ እንኳንስ ባሂራ ይቅርና ኢቶ የገባችሁ ቀን ከነመፈጠራችሁ ይረሳችኋል። እሰኪ አሰቡት እውነት ሰለፊይ ለሰለፊያ ታጋይ ቢሆን ኖሮ የተሳሳተን ማጋለጥ እሱ እንደሚለው ባይችልና ቢያቅተው የሌሎችን የሱና መሻይኾች ማስተካከያ ሸር ሲያደርግ አታዩትም ነበር!? ግን ነገሩ ሌላ ነው ከምንም ከማንም አይደለሁም ይበላችሁ እንጅ እሱ ከትላልቅ መሻይኾች ተጥራርቶ ከቢዲዓ አተራማሽ ህዝቢዮች ጋር ነው ያለው ልነቁ ይገባል እሰከመቸ ተታላችሁ!? ለማንኛውም በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ያለፈው አልፏል እኔም ዛሬ እናተ እንደምታደርጉት አድርጌ ነበር ግን እኔ በዛ ስአት ከሱ ሪከርድና ደርስ ውጭ የምሰማው ነገር ሰላልነበረ ነው። ዛሬ ግን ስንት ማንቂያዎች በየቦታው እየታዩ ይመስለኛል እናም አትሸወዱ ወላሂ ንቁ እውነት ለሰለፊያ ተቆርቋሪ ከሆናችሁ ሸራ ጠልለው የሚቀሩ ሰለፍዮችን እርዱ ኧረ ሸራም የሌላቸው ይኖራሉ።
Show all...
👍 4
እነዚያ ሙናፊቆችን አላህና መልእክተኛውን ተዋግቶ የነበረን ካፊር ግለሰብ ለመጠበቅ ሙስሊሞችን ለመጉዳት ለመከፋፈል መስጅዱል ድራርን እንዳቋቋሙት ዛሬም ሙመይዓዎን የቢድዓ ባለቤቶችን ለመጠበቅ ሰለፍዮችን ለመዋጋት ለማዳከም ለመከፋፈል ከሚቋቋም ተቋም የሱና ሰዎች ሊነቁ ይገባቸዋል።    ማንኛውም ተቋም በውስጡ ያሉ ሰዎቹ ከጥፋት አካሄዳቸው እስከሚመለሱ ድረስ “ስለ ሁኔታው የማያውቁ ጥሩ ሰዎች!” ስለተሳተፉበት ጥሩ አይሆንም።   ነብያችን አላህ በጊዜ ባይነግራቸው ኖሮ  “መስጅዱል ድራር” ላይ ሰግደው ሙናፊቆች አደጋቸውን ያሳኩ ነበር። وَالَّذِينَ اتَّخَذُوا مَسْجِدًا ضِرَارًا وَكُفْرًا وَتَفْرِيقًا بَيْنَ الْمُؤْمِنِينَ وَإِرْصَادًا لِّمَنْ حَارَبَ اللَّهَ وَرَسُولَهُ مِن قَبْلُ ۚ وَلَيَحْلِفُنَّ إِنْ أَرَدْنَا إِلَّا الْحُسْنَىٰ ۖ وَاللَّهُ يَشْهَدُ إِنَّهُمْ لَكَاذِبُونَ እነዚያም (ምእምናንን) ለመጉዳት፣ ክህደትንም ለማበርታት፣ በምእምናንም መካከል ለመለያየት፣ ከአሁን በፊት አላህንና መልክተኛውን የተዋጋውንም ሰው ለመጠባበቅ መስጊድን የሠሩት (ከነሱ ናቸው)፡፡ መልካምን ሥራ እንጂ ሌላ አልሻንም ሲሉም በእርግጥ ይምላሉ፡፡ አላህም እነሱ በእርግጥ ውሸታሞች መኾናቸውን ይመሰክራል፡፡ [ ሱረቱ አል-ተውባህ - 107 ] t.me/Abdurhman_oumer
Show all...
«Abdurhman Oumer» አብዱረህማን ዑመር

وَالسَّلَامُ عَلَىٰ مَنِ اتَّبَعَ الْهُدَىٰ « ሰላምም ቀጥተኛውን መንገድ በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡ » [ ሱረቱ ጣሀ - 47 ] በአላህ ፈቃድ የተለያዩ ዲናዊ ትምህርቶች ይተላለፉበታል!! http://t.me/Abdurhman_oumer

💯 1
「📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 」 ╭┈⟢ 📚 شرح الدروس المهمة لعامة الأمة │ │📚ሸርሑ አድዱሩሱል ሙሂማህ ╰─────────────────╯    ╭🎙የደርሱ አቅራቢ:- ├─┈┈┈ │✑አሸይኽ ዩሱፍ አህመድ ሃፊዘሁላህ ╰────────────── ╭⧿⧿⛉ ┝ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ │          📲  ተካፍይ ይሁኑ! │────────── │    📨 መሰል ቂራአት አና ሙሀደራወቸ │ለማሰራት  │ሚከተልውን አድራሻ ይጠቀሙ  │              👇👇│👇👇 │     @selfy_app_developer ╰─────────── ╭╼╺╼╺╼╺╼╺╼ ╺╼╺╼ ┢⎘  ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን ┃ ┡🖇 https://t.me/safya_app ╰─╼╺╼╺╼╺╼╺╼╺╼╺╼
Show all...
ሸርሑ_አድዱሩሱል_ሙሂማ_በ_ሸይኽ_ዩሱፍ_አህመድ.apk359.20 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.