cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ጃን ያሬድ | Jan Yared

እንዳልዘምር የሚከለክለኝ ምንድን ነው?

Show more
Advertising posts
32 175
Subscribers
+2924 hours
-1097 days
+8030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ኢጃት ድሬ የአዲስ ዓመት የዘመን መለወጫ በዓልን ከአረጋውያን ጋር አከበረ። ጃንደረባው ሚዲያ| መስከረም 1-2016 ዓ/ም ድሬዳዋ-ኢትዮጵያ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በጠቅላይ ቤተ ክህነት የማኅበራት ማደራጃ መምሪያ የኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ የአዲሱን ዓመት የዘመን መለወጫ በዓል በአሰገደች አስፋው የድሬዳዋና አካባቢዋ የአረጋውያን መንከባከቢያና ማቋቋሚያ ድርጅት በመገኘት ከአረጋውያን ጋር በድምቀት አከበረ። በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ ስር ከሚገኙ ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ የሆነው ጃን-ሉቃስ አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ለአረጋውያኑ በጣም አስፈላጊ  የሆኑ የመድኃኒት ጥቅል በማዘጋጀት በተቋሙ ለሚገኘው ማዕከላዊ ክሊኒክ በማስረከብ እና ከአርጋውያኑ ጋር ልዩ የበዓል መርሐግብር በማድረግ በድምቀት አክብሯል። ጃን ሉቃስ በ2016 ዓ/ም በተቋሙ በመገኘት ለአረጋውያኑ ነጻ የሕክምና አገልግሎት እና የመድኃኒት ድጋፍ ያደረገ መሆኑ የሚታወስ ሲሆን በቀጣይም እገዛን በሚሹ ማንኛውም አገልግሎቶች በኅብረት እንደሚሠሩ እና የተደረገውም ነገር ለእነርሱም ለአረጋውያኑም ደስታን የፈጠረ መሆኑን በመግለጽ አዲሱን ዓመት የሰላም እና የፍቅር እንዲያደርግልን የተቋሙ መሥራች ዶ/ር  አሰገደች አስፋው በመመኘት የማኅበሩም ድጋፍ እንዳይለይ ከጠየቁ በኋላ የመርሐ ግብሩ ፍጻሜ ሆኗል። #የሚከለክለኝ_ምንድን_ነው #ወደ_ሠረገላው_ቅረብ #እነሆ_ውኃ
Show all...
45👍 17❤‍🔥 7🥰 5😍 4🆒 3🔥 2👏 2🕊 2
ጳጉሜ ቻሌንጅ
Show all...
🥰 112 38👍 11🙏 10🕊 10🔥 5🆒 5😍 4😘 4👏 3🎉 1
75🥰 8👍 6🔥 4🆒 4🕊 3😘 3🎉 2😍 2
00:22
Video unavailableShow in Telegram
እንኳን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ምሥጢረ መለኮቱን ለገለጠበት ለበዓለ ደብረ ታቦር በሰላም አደረሰን!
Show all...
An9DiaHVpKGXKFC_GSySESaCe3aStpH2XkPDjaVPH8_FJ_q9f6Ezpj_52Hpvkzp.mp46.07 MB
105❤‍🔥 44🙏 35🥰 14👍 8😘 6🔥 3🕊 3😍 2🆒 2
"የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ" ማር 4:3-23
Show all...
🥰 98🙏 40 29👍 12❤‍🔥 4👏 4🕊 3😍 3😘 3🆒 1
Photo unavailableShow in Telegram
ጾመ ፍልሰታ ሳምንት 2 ቻሌንጅ
Show all...
77🙏 9👍 5🥰 4🕊 4😍 4😘 3🆒 2🔥 1
ለወላጆች ልጆቻችሁን ስታስቆርቡ
Show all...
124🙏 29👍 9😘 6🥰 5❤‍🔥 3🔥 3👏 2🆒 2
Photo unavailableShow in Telegram
ጾመ ፍልሰታ ሳምንት 1 ቻሌንጅ
Show all...
🥰 134🙏 43 36👍 21❤‍🔥 5🕊 5😘 4🔥 3👏 3
Photo unavailableShow in Telegram
ጾመ ፍልሰታ ነገ ይጀምራል መልካም ጾም
Show all...
101🙏 32🕊 8👍 7👏 5❤‍🔥 3😍 3😘 3🔥 2🥰 2
ለጾመ ፍልሰታ 5 የመጻሕፍት ጥቆማዎች
Show all...
144🥰 17👍 12🕊 8🙏 6😍 6❤‍🔥 4😘 4🆒 3🔥 2
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.