cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ተውሒድ የድናችን ማዕዘን

👉ተውሂድእና ሱና ተከታዮች አህለሱና ወልጀማዕ ብቻ 👉ኢንሻአላህ በአላህ ፍቃድ በዚ ቻናል የተለያዩ ጠቃሚ ትምህርቶችንዳዕዋ የፈትዋ ጥያቄ የምናቀርብ ሲሆን እንደአስፈላጊነቱ ተቀርተው የተጠናቀቁ ኪታቦችንም የምንጨምር ይሆናል 👉ለአጋርነታችሁ ሀሳባችሁን በማጋራት አድበማድረግሁላችሁምእንድትተባበሩንእንጠይቃለን https://t.me/nuselefochnenketel6226

Show more
Advertising posts
189
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🟢 "ኢስላማዊ" ከሚባሉ ባንኮች በኩል እቃ መግዛት እንዴት?! 👉በሙራበሃ ስም ሪባን (ወለድን) ተጠንቀቁ። 👌ሁሉንም በልኩና በጥበብ 🔊አሸይኽ ሙሀመድ ሳሊህ አልኡሰይሚን https://t.me/FATTAWAS https://t.me/umusaymen
Show all...
حكم_بيع_المرابحة_عبر_البنوك_فضيلة_الشيخ_ابن_عثيمين_رحمه_الله_.mp35.68 MB
ሰለፊይ _ الشيخ صالح الفوزان.mp38.24 KB
ያልገዙትን መሸጥ.mp37.60 KB
✅ #አዲስ_ሙሐደራ  ✅ #محاضرة_جديدة ⬅️ بعنوان:-➘➘➘ ↩️ „اجتماع الناس على التوحيد  هو أصل البشرية والتفرق أمر حادث.‟ ➡️ ርዕስ፦ ↪️ «በተውሂድ ላይ መሰባሰብ የሰው ልጆች መሰረት ነው፤ ልዩነት ደግሞ አዲስ ክስተት ነው።» 🎙 للشيخ أبي طلحة أبي ذر بن حسن الولوي «حَفِظَهُ اللَّهُ» 🎙 በሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ አላህ ይጠብቃቸው! 🗒 ትናንት ሰኞ ሚያዝያ 14 ቀን 2016 E.C በሸዋሮቢት ሰለፍዮች የፉርቃን መስጂድ ግሩፕ የተደረገ ሙሐደራ ➴➘➴➘ https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/10168
Show all...
اجتماع_الناس_على_التوحيد _هو_أصل_.mp311.72 MB
👆👆👆 #በሰዎችም ውስጥ በሐጅ ትእዛዝ ጥራ! ክፍል 1 የኪታቡን PDF ለማግኘት https://t.me/shakirsultan/1823 🔶በማአከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በስልጢ ዞን በአልቾ ውሪዎ ወረዳ በወሻኖ ቀበሌ በወሻኖ መስጅድ የተሰጠ ኮርስ። 🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 🌐 https://t.me/shakirsultan
Show all...
በሰዎችም_ውስጥ_በሐጅ_ትእዛዝ_ጥራ!_ክፍል_1_.MP312.06 MB
Photo unavailableShow in Telegram
🔈#በአላህ ﷻ ላይ የማጋራት አፀያፊነት በ13 አቅጣጫዎች ክፍል 1-4 🔈  - قبح الشرك بالله عز وجل من ثلاثة عشر وجها الحلقة 1-4 👉 ከክፍል አንድ-እስከ ክፍል ስድስት  በአንድ ላይ በቀላሉ ለመግኘት👇👇👇 ክፍል 1 👇🏻👇🏻👇🏻 🔗https://t.me/shakirsultan/1809 ክፍል 2 👇🏻👇🏻👇🏻 🔗https://t.me/shakirsultan/1811 ክፍል 3 👇🏻👇🏻👇🏻 🔗https://t.me/shakirsultan/1813 ክፍል 4 👇🏻👇🏻👇🏻 🔗https://t.me/shakirsultan/1816 የኪታቡን PDF ለማግኘት https://t.me/shakirsultan/1808 🕌 በማአከላዊ ኢትዮጵያ ክ/መ በስልጢ ዞን በላፎሮ ወረዳ በሉቄ ቁዱሳ ቀበሌ በቀጠና ሶስት በኑሩ መስጅድ የተሰጠ ኮርስ። 🎙 أستاذ شاكر بن سلطان - حفظه الله تعالى 🎙 በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/shakirsultan
Show all...
👆👆👆 🔈#በአላህ ﷻ ላይ የማጋራት አፀያፊነት በ13 አቅጣጫዎች ክፍል 4 የመጨረሻ ክፍል 📂 የኪታቡ 𝙥𝙙𝙛 ለማግኘት https://t.me/shakirsultan/1808 🔶በማአከላዊ ኢትዮጵያ ክ/መ በስልጢ ዞን በላፎሮ ወረዳ በሉቄ ቁዱሳ ቀበሌ በቀጠና ሶስት በኑሩ መስጅድ የተሰጠ ኮርስ። 🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 🌐 https://t.me/shakirsultan
Show all...
በአላህ_ﷻ_ላይ_የማጋራት_አፀያፊነት_በ13_አቅጣጫዎች_ክፍል_4_.mp312.91 MB
الأصول الثلاثة وأدلتها ============================       🟢ክፍል  2🟢 وَالدَّلِيلُ قَوْلُهُ تَعَالَى: ማስረጃው ከፍ ያለው የአላህ ንግግር ነው: بسم الله الرحمن الرحيم: በአላህ ስም እጅግ በጣም አዛኝ ሩህሩህ በሆነው ! وَالْعَصْرِ (ሱረቱ አል-ዐስር - 1) በጊዜያቱ እምላለሁ፡፡ إِنَّ الْإِنسَانَ لَفِي خُسْرٍ (ሱረቱ አል-ዐስር - 2) ሰው ሁሉ በእርግጥ በከሳራ ውስጥ ነው፡፡ إِلَّا الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ وَتَوَاصَوْا بِالْحَقِّ وَتَوَاصَوْا بِالصَّبْرِ (ሱረቱ አል-ዐስር - 3) እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት፣ በእውነት ላይ አደራ የተባባሉና በመታገስ ላይ አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ፡፡ قَالَ الشَّافِعيُّ ـ رَحِمَهُ اللهُ تَعَالَى – : ኢማም አሻፊዒይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ፦ لَوْ مَا أَنْزَلَ اللهُ حُجَّةً عَلَى خَلْقِهِ إِلا هَذِهِ السُّورَةَ لَكَفَتْهُمْ. አላህ በፍጥረታቱ ላይ መረጃን ከዚች ሱራ (ሱረቱ አልዐስር) ሌላ ባያወርድ ንሮ በበቃቻቸው ነበር ! ኢንሻአላህ ይቀጥላል..... 🖊አል ፋሩቅ መድረሳ https://t.me/shortnot_bymedresetulfaruk
Show all...
📝የአልፋሩቅ መድረሳ ደርሶች በፅሁፍ የሚለቀቅበት ቻናል📝

ይህ ቻናል በአልፋሩቅ መድረሳ የሚቀሩ ደርሶች ወደ ፅሁፍ ተቀይሮ የሚለቀቅበት ቻናል ነዉ። ኸይርን ነገር ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን! قال رسول الله صلى الله" عليه وسلم الدال على الخير كفاعله"

Repost from Abu yusra channel
Photo unavailableShow in Telegram
ሼኽ ሙሀመድ ነስረዲን አልባኒ አላህ ይዘንላቸው እዲህ አሉ ልክ ከአላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ እደሌለሁ ልክእደዚሁ በሀቅ የሚከተሉት ቅን አራያ አድርገው የሚይዙት የለም ከነብዩ ሰለላሁአለይ ወሰለም ውጪ 175 ሹሩጡ ሙተፈሪቃት https://t.me/abu_yusra_1_2_3_4
Show all...
الأصول الثلاثة وأدلتها ============================       🟢ክፍል  1🟢 بِسْمِ اللهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ በአላህ ስም እጅግ በጣም አዛኝ እጅግ በጣም ሩህሩህ በሆነው ( እጀምራለሁ) اعْلمْ رَحِمَكَ اللهُ أَنَّهُ يَجِبُ عَلَيْنَا تَعَلُّمُ أَرْبَع مَسَائِلَ: አላህ ይዘንልህና እወቅ ! ጉዳዩ በእኛ ላይ አራት አንኳር ነጥቦችን ማወቁ ግድ ይላል። المسألة الأُولَى: የመጀመሪያው ነጥብ : الْعِلْمُ እውቀት ነው። : وَهُوَ مَعْرِفَةُ اللهِ، وَمَعْرِفَةُ نَبِيِّهِ ـ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ ـ، وَمَعْرِفَةُ دِينِ الإِسْلامِ بالأَدِلَّةِ. እርሱም(እውቀት የሚባለው)በመረጃ አላህን ማወቅ፣ ነብዩን -ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም-ማወቅና እስልምናን ማወቅ ነው። المسألة الثَّانِيَةُ: ሁለተኛው ነጥብ : الْعَمَلُ بِهِ. ባወቁት መስራት ነው። المسألة الثَّالِثَةُ: ሶስተኛው ነጥብ : الدَّعْوَةُ إِلَيْهِ. ወደሱ (ወዳወቁትና ወደተገበሩት) መጥራት ነው። المسألة الرَّابِعَةُ: አራተኛው ነጥብ : الصَّبْرُ عَلَى الأَذَى فِيهِ. በሚገጥም ችግር ላይ ትእግስት ማድረግ ነው። ይቀጥላል ኢንሻአላህ ........ 🖊 አል ፋሩቅ መድረሳ https://t.me/shortnot_bymedresetulfaruk
Show all...
📝የአልፋሩቅ መድረሳ ደርሶች በፅሁፍ የሚለቀቅበት ቻናል📝

ይህ ቻናል በአልፋሩቅ መድረሳ የሚቀሩ ደርሶች ወደ ፅሁፍ ተቀይሮ የሚለቀቅበት ቻናል ነዉ። ኸይርን ነገር ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን! قال رسول الله صلى الله" عليه وسلم الدال على الخير كفاعله"

👆👆👆 🔈#በአላህ ﷻ ላይ የማጋራት አፀያፊነት በ13 አቅጣጫዎች ክፍል 3 📂 የኪታቡ 𝙥𝙙𝙛 ለማግኘት https://t.me/shakirsultan/1808 🔶በማአከላዊ ኢትዮጵያ ክ/መ በስልጢ ዞን በላፎሮ ወረዳ በሉቄ ቁዱሳ ቀበሌ በቀጠና ሶስት በኑሩ መስጅድ የተሰጠ ኮርስ። 🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 🌐 https://t.me/shakirsultan
Show all...
በአላህ_ﷻ_ላይ_የማጋራት_አፀያፊነት_በ13_አቅጣጫዎች_ክፍል_3.mp315.64 MB
በአላህ_ﷻ_ላይ_የማጋራት_አፀያፊነት_በ13_አቅጣጫዎች_ክፍል_4_.mp312.91 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.