cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

🍁"𝚊𝚢𝚖𝚒 𝕚𝕤𝕝𝕒𝕞𝕚𝕔 𝕡𝕠𝕤𝕥"🍁

የጀነት ስብስብ ያደርገን ዘንድ ምኞታችን ነው 🌛 for cross and sugesstion👇 https://t.me/miroti52

Show more
Advertising posts
343
Subscribers
+224 hours
No data7 days
+230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

☀️ ሰለፎች በነውራቸው(በስሕተታቸው) ላይ የሚያነቃቸውን(የሚነግራቸውን) ሰው ይወዱ ነበር። ☀️ እኛ ጋር ግን አላህ ካዘነለት ሰው በቀር ከሰዎች ሁሉ ጠላታችን ነውራችንን የሚያሳውቀን ሰው ነው። @miroti12
Show all...
☀️ምክር በነፃ የማትቀበል ከሆነ....ፀፀት በዋጋ ትገዛለህ ። #ለአንዳንዶች    #አሰላሙ አሌይኩም @miroti12
Show all...
<<ጁመዐ የሆነች ወቅት አለች ዱዐ ሁሉ ተቀባይነት የሚያገኝባት....>> የዛሬው ጁመዐ ያቺን ሰዐት የምናገኝ ዱዐችን ሁሉ ተቀባይነት የሚያገኝበት በሰለዋት የደመቀ በኸይር ስራ የሸበረቀ ጁመዐ ይሁንልን ....አሚን اللهم صل على نبينا محمد 💚💚 🌤🌤 @miroti12🌤🌤
Show all...
ሁሉም ስራ የሚለካው እንደ ኒያው መሆኑን የሚገልፀውን ሀዲስ ያስተላለፈው ሰሀባ ማን ነው? ሀ, አብበከር ረዲየላሁ አንሃ ለ, አቡሁረይራ ረዲየላሁ አንሃ ሐ, አነስ ረዲየላሁ አንሃ መ, ዑመር ረዲየላሁ አንሃ
Show all...
🤔 1
Wow 🇪🇹 🕌 Yezi hager kari new lemaniawm https://t.me/miroti12
Show all...
7.53 KB
#አሏህ አሏህ መከራ እና ችግርን ሲያበዛብህ ካስተዋልክ አንተ አላህ ዘንድ ትልቅ ቦታ እንዳለህ እና እሱም እያየህ እንደሆነ በእርሱም ጥበቃ ዉስጥም እንደሆንክ እወቅ!!። አልሰማህም እንዴ የአላህን ቃል:- وَاصْبِرْ لِحُكْمِ رَبِّكَ فَإِنَّكَ بِأَعْيُنِنَا ۖ وَسَبِّحْ بِحَمْدِ رَبِّكَ حِينَ تَقُومُ ለጌታህ ፍርድም ታገሥ፡፡ አንተ በጥበቃችን ውስጥ ነህና፡፡ ጌታህንም በምትነሳ ጊዜ ከማመስገን ጋር አወድሰው፡፡[52:48] እንድታዝን ያደረገህ ሊያስደስትህ የወሰደብህ ደግሞ የበለጠዉን ሊሰጥህ ያስለቀሰህ ደግሞ ሊያስቅህ ነዉ!!። #አሁን ይሄን የቁርዓን አያህ አንብባቹሀል በቃ ተደሰቱ!! @miroti12
Show all...
አንዲት ሴት ለአባቷ እንዲህ አለችው :- የትኛውን ሰውነት ክፍሌን ሸፍኜ የትኛውን ልክፈት ??.....አባትም መለሰ:- የአላህን ቅጣት ይቋቋማል ብለሽ ያሰብሽውን ሰውነት ክፈቺ @miroti12
Show all...
. <<አንቱ ሰው ደከመኝ>> <<ከጌታሽ ጋር የቱ ጋር ተለያይተሽ ነው>> <<አልገባኝም አንቱ ሰው?>> <<ከአላህ ጋር የማይጓዙት መንገድ ያደክማል:: ሩቁ፣ ቁልቁለት፣ ዳገት ምንም እንቅፋት የሌለበት ሜዳ እንኳን ቢሆን ከአላህ ጋር ካልሆኑ ሰውነት ያከሳል ያደክማል::>> <<አንቱ ሰው ምን ይመክሩኛል?>> <<ከጌታሽ ጋር የተራራቅሽበትን መንገድ አጥቢቢው:: እሱን ፍለጋ በዳዴ ስትሄጂ እሱ ወዳንቺ እየሮጠ ታገኝዋለሽ:: በመዳህም ቢሆን ሂጂ ወደሱ...>> <<አንቱ ሰው እወዶታለሁ>> <<መንገድሽ ሁሉ ከአላህ ጋር ይሁን>> @miroti12
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.