cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የኡስታዝ አቡ ፉርቋን (الهدوي) ቻናል

Advertising posts
234
Subscribers
No data24 hours
-57 days
-830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

64
Show all...
روضة 64.mp333.23 MB
متى نستعمل اللين ومتى نستعمل الشدة في الدعوة إلى الله وفي المعاملات مع الناس؟ فضيلة الشيخ الدكتور ربيع بن هادي عمير المدخلي حفظه الله الجواب : الأصل في الدعوة اللين والرفق والحكمة، هذا الأصل فيها، فإذا -بارك الله فيك- وجدت من يعاند ولا يقبل الحق وتقيم عليه الحجة ويرفض حينئذٍ تستخدم الرد، وإن كنت سلطانا وهذا داعية فتأدبه بالسيف، وقد يؤدي إلى القتل إذا كان يصر على نشر الفساد، فهناك من العلماء من شتى المذاهب يرون أن هذا أشد فسادا من قطاع الطرق، فهذا يُنصح ثم تقام عليه الحجة، فإن أبى فحينئذٍ يلجأ الحاكم الشرعي إلى عقوبته، قد يكون بالسجن، قد يكون بالنفي قد يكون بالقتل، وقد حكموا على الجهم بن صفوان وعلى غيره وعلى بشر المريسي وعلى -بارك الله فيك- غيرهم- بارك الله فيك- بالقتل، منهم الجعد بن درهم، وهذا حكم العلماء على من يعاند ويصر على نشر بدعته، وإذا نفعه الله وتراجع فهذا هو المطلوب. [الحث على المودة والائتلاف]
Show all...
ሁለቀፍ የሆነ ምርጥ ሙሃደራ በሻሾጎ ወረዳ በሸምሳምሴ መንደር ከተዳሰሱ ነጥቦች ✓ ስለ ተውሂድ ✓ ስለ ሽርክ ✓ስለ መስቀል ማክበር ✓ ስለ መውሊድ ማክበር በኡስታዝ አቡ ፉርቃን ሀፍዘሁላሁ ተዓላ በረቢአል አወል 12/ 1446 አ ሂ
Show all...
በሸምሳምሴ ምርጥ ሙሃደራ.mp313.13 MB
🌸የጧት ዚክር🌸 ♦️አስጊና አሰቃቂ አስፈሪ ጨለማ መብራት የሌለበት ቲንሸየ ሻማ ማይነጋ መሳይ የሀሳብ ቀጠሮ በመከጀል ተስፋ ነገን ዛሬ ቋጥሮ መንጋቱን ታያለክ ባሳብ ተወጥሮ         ↷ ⇣🌹⇣↷ ቀንህን በዚክር ጀምረው
Show all...
Morning_Dua_in_Full_أذكار_الصباح_كاملة_بدقة_عالية_بصوت_عمر_هشام.m4a25.86 MB
👍 1
  • File unavailable
  • File unavailable
አድስ ት/ት ሸሪዓዊ እውቀትን በተመለከተ የተወሰነ ዳሰሳ ተደርጎበታል በሀዲያ ዞን በሻሾጎ ወረዳ በሸምሳሚሴ መንደር የተሰጠ ት/ት 🎙 አቡበከር ~~ https://t.me/AbubekirSelman https://t.me/AbubekirSelman
Show all...
ሸሪዒዊ አልም (1).mp318.37 MB
አሏህን መገዛት (1).mp317.43 MB
63
Show all...
روضة 63.mp321.64 MB
አዲስ ተከታታይ ሙሐደራ በመውሊድ ዙሪያ ርዕስ: የመውሊድ ምንነት በቁርኣንና ሐዲስ እንዲሁም በሰለፎች ንግግር ሲበጠር ክፍል 1 👌 በመውሊድ ስም ሽርክና ቢድዓን ማስፋፋት 🎤አቅራቢ: ሸይኽ ሐሰን ገላው ሐሰን ሐፊዘሁሏህ ⏱ ዕለተ ጁሙዓህ ምሽት 3:00 ላይ በኢስላም ብርሃን የእውቀት ማዕድ የተደረገ ሙሐዶራ በአላህ ፈቃድ ይቀጥላል። https://t.me/YeIslam_brhan_ye_ewket_maed
Show all...
የመውሊድ_ምንነት_በሸሪዓ_ሚዛን_ክፍል_01_.mp37.45 MB
✔️ ዛሬ እለተ ማክሰኞ ጳጉሜ 5 /2016 ☑️ እጅግ አስደሳች እና ጣፋች እንዲሁም ወቅታዊ ሙሐደራ በታለቂ ኢትዮጵያውዊ አሊም ⬇️⬇️⬇️ 🎙 ሸይኽ አብዱል ሐሚድ ኢብኑ ያሲን (ሐፊዘሁላሁ ተዓላ) 🕌 በጉብርየ መስጂደል አቡ ሁረይራ በብቸኛው የሰለፍዮች መስጂድ!! 📚 በሙሐደራው የተነሱ ቁምነገሮች በጥቅሉ⬇️ ✔️ ስለመውለድ ቢደዓነት በመረጃ ዶፍ የተቀጠቀጠበት ✔️ መውሊድ አክባሪውች ለሚያነሷቸው ብዥታዎች አጥጋቢ መልስ የተሰጠበት ✔️የኢሚን ጠፍጥና በምን እንደሚገኛና ሌሎችም ቁም ነገሮች የተዳሰሱበት ወቅታዊ ሙሐደራ!! https://t.me/gubreahlelsunajemea https://t.me/gubreahlelsunajemea
Show all...
የጉብሬና አካባቢዋ ሰለፍዮች ጀማዓ1.mp319.45 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.