cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ™

👉 ይህ የኢትዮ አል-ናስር ፋንስ ገፅ ነዉ ! - ስለክለባችን መረጃዎች - ስለክለባችን የዝዉዉር ዜናዎች እና - ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ የምናደርስበት ቻናል ነው ሁሉንም የክለባችን አል-ናስር መረጃዎችን አማክልን በጥራት እና በቅልጥፍና የምናቀርብላቹ ይሆናል።

Show more
Advertising posts
54 744
Subscribers
+18524 hours
+2 8567 days
+11 93630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
Cristiano Jr. 🤍👑 - ደህና እደሩ ቤተሰብ፤ የነገ ሰው ይበለን!  😌❤ @AlNasrFans_Ethiopia @AlNasrFans_Ethiopia
Show all...
👍 40 8
የክለባችን ተጫዋቾች በዛሬው ልምምድ 📷 @AlNasrFans_Ethiopia @AlNasrFans_Ethiopia
Show all...
🔥 19 5
Photo unavailableShow in Telegram
በተጨማሪም የክለባችን አምበል የሆነው #ክርስቲያኖ ሮናልዶ ለነገው ጨዋታ ሙሉ ለሙሉ ዝግጁ መሆኑን እና ቋሚ አሰላለፍ ላይ የመሰለፍ እድሉ ከፍተኛ መሆኑን የክለቡ ታማኝ ምንጭ የሆነው Ali_alabdallh ዘግቧል ። @AlNasrFans_Ethiopia @AlNasrFans_Ethiopia
Show all...
🔥 34👍 5 2
Photo unavailableShow in Telegram
#Unofficial 🚨ዌስሊ በነገው ጨዋታ የቡድን ዝርዝር ውስጥ አልተካተተም። [Ali_alabdallh] @AlNasrFans_Ethiopia @AlNasrFans_Ethiopia
Show all...
🤯 21😢 4👍 3💔 2👀 1
Photo unavailableShow in Telegram
አሰልጣኛችን ስቴፋኖ ፒዮሊ ብሮዞቪች በነገው ጨዋታ በጉዳት ምክንያት እንደሚያመልጠው ከተናገሩ በኋላ በነገው እለት ከአል ኢቲፋክ ጋር ለምንጫወተው ጨዋታ የክንፍ ተጫዋቹን አንጄሎን በቋሚ አሰላለፍ ላይ እንደሚያካትተው እየተነገረ ይገኛል። @AlNasrFans_Ethiopia @AlNasrFans_Ethiopia
Show all...
👍 16 3
Photo unavailableShow in Telegram
🆕eFootball PES 2025 በጌም ቻናል ያገኙታል 👇 https://t.me/Game_Zone_433/5776?single https://t.me/Game_Zone_433/5776?single
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ክለባችን ነገ ማታ ወደ ጨዋታ ይመለሳል💛💙 @AlNasrFans_Ethiopia @AlNasrFans_Ethiopia
Show all...
👍 42
Photo unavailableShow in Telegram
ክለባችን ለመጨረሻ ጊዜ አል ኢቲፋቅን በሜዳው ሲገጥም ቡድናችን 3-1 በሆነው ውጤት ማሸነፉ አይዘነጋም ፣እናም በነገው እለት ቡድናችን ከሜዳው ውጭ ተጉዞ በአብደላህ አልዳሊ ስታዲየም ተጠባቂውን ጨዋታ ምሽት 3 ሰአት ሲል የሚያከናውን ይሆናል በተያያዘ የጉዳት ዜና:- ብሮዞቪች የነገው ጨዋታ በጉዳት እንደሚያልፈው የተረጋገጠ ሲሆን ሮናልዶ በነገው ጨዋታው ላይ በቋሚ አሰላለፍ ላይ የመሰለፍ እድሉ ሰፊ መሆኑን አንዳንድ መረጃዎች አመላክተዋል። @AlNasrFans_Ethiopia @AlNasrFans_Ethiopia
Show all...
👍 17🥰 2
የ አለማችን የምንግዜም ምርጡ ተጫዋች ማነዉ??? 🩵 ሜሲ             💛 ሮናልዶ
Show all...
🩵 ሜሲ  
    💛 ሮናልዶ
Photo unavailableShow in Telegram
❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
Show all...
ማንችስተር ዩናይትድ
አርሰናል
ሊቨርፑል
ማን ሲቲ
ቼልሲ
ቶተነሀም
ኒዉካስትል
ባርሴሎና
ሪያል ማድሪድ
አልናስር
ኢንተር ሚያሚ
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.