cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የኮተቤ ራህማ መስጂድ ወጣት ጀመአ

በዚህ channel፦ 👉አንዳንድ የጀመዐችን ስራዎች የሚለቀቅበት 👉ሀሳቦች የሚተላለፉበት 👉ወቅታዊ ጉዳዮች የሚለቀቅበት 👉በመስጂዳችን እና በማህበረሰባችን ዙሪያ ያሉ አዳዲስ ነገሮች የሚለቀቅበት ።

Show more
Advertising posts
254
Subscribers
No data24 hours
+17 days
+1130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

اللهم صل على محمد وال محمد تشرح بها صدورنا اللهم صل على محمد وال محمد تطهر بها قلوبنا اللهم صل على محمد وال محمد تروح بها ارواحنا اللهم صل على محمد وال محمد تزكي بها نفوسنا اللهم صل على محمد وال محمد تغفر بها ذنوبنا اللهم صل على محمد وال محمد تستر بها عيوبنا اللهم صل على محمد وال محمد تضع بها اوزارنا اللهم صل على محمد وال محمد تثقل بها ميزاننا اللهم صل على محمد وال محمد تقضي بها حاجاتنا اللهم صل على محمد وال محمد تشفي بها مرضانا اللهم صل على محمد وال محمد تسعد بها شقوتنا اللهم صل على محمد وال محمد توسع بها ارزاقنا اللهم صل على محمد وال محمد تيسر بها امورنا اللهم صل على محمد وال محمد ترفع بها ذكرنا اللهم صل على محمد وال محمد تؤيد بها امرنا اللهم صل على محمد وال محمد تعظم بها اجرنا اللهم صل على محمد وال محمد تمد بها اعمارنا اللهم صل على محمد وال محمد تقبل بها اعمالنا اللهم صل على محمد وال محمد تحفظ بها اسرارنا اللهم صل على محمد وال محمد تنزه بها افكارنا اللهم صل على محمد وال محمد تصفي بها اقدارنا اللهم صل على محمد وال محمد تنور بها ابصارنا وبصائرنا اللهم صل على محمد وال محمد تفتح بها علينا اللهم صل على محمد وال محمد تقوي بها عزائمنا اللهم صل على محمد وال محمد تهون بها مصائبنا اللهم صل على محمد وال محمد نجتاز بها صراطنا اللهم صل على محمد وال محمد نهزم بها عدونا اللهم صل على محمد وال محمد نختم بها حياتنا اللهم صل على محمد وال محمد تطيب بها قبرنا اللهم صل على محمد وال محمد
Show all...
👍 1
አጓጊ 1
🙏አሰላሙ አለይኩም ኸሚስ ሙባረክ 🫴 በቃላችን መሰረት እንካችሁ ብልናል መቼም ዛሬ ለይሉን ምን ብንወፈቅ ትመርጣላችሁ ብንባል ሁላችንም በጋራ የምንመልሰው ውዱን ነብይ(ሰ.ዐ.ወ) ማየት ነው። አለህ ይወፍቀን እሳቸውን ለማየት ... ተግባር 1 1 ሁለት ረክአ ሱና ሰላት እንሰግደለን (በሁለቱም ረክአዎች ፋቲሀን ከ5 አያተል ኩርሲ ጋር እንቅራ) 2.1000 ሰለዋት አውርደን መተኛት ተግባር 2 1 አራት ረክአ ሰለት (ሁለት ሁለት ረክእ አርገን መጀምሪያ ፋቲሀ እየቀራን በ1ኛው ረክአ ወዱሀ በ2ኛው ረክአ አልም ነሽራህለከ ድጋሚ በ1ኛው ረክአ ኢናአንዘልናሁ በ2ኛው ረክአ ኢዛዙልዚለቲል 2.በመቀጠል 70 ሰለዋት እና 70 ኢስቲግፋር መልካም ኸሚስ 🙏 ለቤተሰብ ለጓደኛ እናስታውስ
Show all...
👍 2
🖤🖤🖤 ቀበጧ ኸሚስ 🖤🖤🖤 ውበቶ ቅብጥርሴ የልቤ ካዝና ቁልፍ ሸይጣን እንዳወራው ብቻዬን አለፈልፍ ለአደም ዘር የተሰጡት ሙስጠፋዬ የኔ ብዬ አልቀኝም ፅፌ አላቅም አንድም እኔ አትበሉኝ ስለርሶ አልሰማም ከንግዲህ የእርሶ ሀገር ከወዲያ የእኔ ሀገር ከወዲህ             ውበቶ ያስዋልላል             ልብንም ያስጥላል             ለብቻም ያስወራል             ለብቻም ያስኬዳል           ቢሆንም ለእርሶ አልቀኝም ስለ ውበቶ ሚስጥር መፃፍ አልመኝም እርሶ እኔን ሙስጠፋ ጠልተውኝ ባታውቁም እኔም በበኩሌ ስለእርሶ ምንም ፅፌ አላውቅም። ✍ #ትንሹ ነቢል ሙከረም ✍ شريف نبيل شيخ مكرم ❀በቴሌግራም ❀ይ🀄️ላ🀄️ሉን! ➢🍀🍀🍀 👇👇👇 💚💚💚https://t.me/Fethurahma
Show all...
የኮተቤ ራህማ መስጂድ ወጣት ጀመአ

በዚህ channel፦ 👉አንዳንድ የጀመዐችን ስራዎች የሚለቀቅበት 👉ሀሳቦች የሚተላለፉበት 👉ወቅታዊ ጉዳዮች የሚለቀቅበት 👉በመስጂዳችን እና በማህበረሰባችን ዙሪያ ያሉ አዳዲስ ነገሮች የሚለቀቅበት ።

✨ጣፋጭ ምክር አንድ አሊም እንዲህ ተናገሩ፡- ሙዕሚን ወንድምህ  በኢልም ከበለጠህ በስራ ብለጠዉ በስራ ከበለጠህ በኢኽላስ ብለጠዉ በኢኽላስ ከበለጠህ በመዉደድ ብለጠዉ በዚህም ከበለጠህ ራሱን ዉደደዉ ያን ጊዜ ግብህ የነበረውን ታገኛለህ፡፡ እንዴት? 🤔 ምክንያቱም ከሚወደዉ ጋር ስለሚቀሰቀስ!! 👉ግብህ በጀነት ዉስጥ ያለን ቤት እንጂ በሰው ልብ ዉስጥ ያለን ቤት ለማግኘት አይሁን ! በዚሁ አጋጣሚ አንድ ጥያቄ ላስቀምጥ ብዙዎቻችን ኢልም ላይ ልንገኝ እንችላለን እና በምንማረዉ ኢልም እንሰራበታለን ወይ? ማንሰራበት ከሆነ መማሩ አስፈላጊ  ነዉ ወይስ አደለም ? ሀሳብ አስተያየቶዎን ያጋሩን፡፡         @Sebrinnnnnn
Show all...
👍 4
አንተ ከሰው ልጅ ጠብታን ትፈልጋለህ ጌታህ ደግሞ ዝናብን ሊያጠጣህ ይፈልጋል አንተ ከምኞቶች ኮከብን ትመኛለህ ጌታህ ደግሞ በጨረቃ ሊሾምህ ይፈልጋል አይ ኢቺ ዱንያ ...........🤷‍♂
Show all...
2
መውሊድ በኮተቤ ራህማ
Show all...
10
"አንድ ባርያ የሆነ ጉዳይ ኖሮት ወደ አሏህ ሲማፀን..በዱዐው ውስጥ ሰለዋትን ካልጨመረ ዱዐው ውድቅ ይሆንበታል፣ ጉዳዩም ወደራሱ ይተዋል፤ በዱዐው ላይ ሰለዋትን የጨመረ ከሆነ ልመናው ምላሽን ያገኛል፣ ለዱዐውም የሰማያት በሮች ይከፈቱለታል!" በሰለዋት.. ከዱንያዊ ሀጃና ጭንቅ መገላገል ከተቻለው የአኼራውን ጉዳይ ለማከም፣ ከታላቁ ድንጋጤና ጭንቀት ለመገለጋል ይበልጥ የተገባ ነው!! "اللَّهُمَّ صلِّ على مُحَمَّدٍ كُلَّمَا ذَكَرَك الذَّاكِرُونَ، وصَلِّ على مُحَمَّدٍ وعلى آلِ مُحَمَّدٍ كُلَّمَا غَفَلَ عن ذِكْرِهِ الغافلون
Show all...
ዘመናዊነቴ የትላንት የዛሬ የነገም ውበቴ፣ ሁሌም ከኔ ጋር ነው ዘመናዊነቴ። ዘመናት ቢነጉዱም በህይወት እስካለው፣ መጠበቂያዬ ነው እኔም እወደዋለው። ደቂቃም ሰዐትም፣ ሳምንትም ወራትም፣ ሺ ጊዜም ቢረዝሙም ቢያልፋ አመታት። ዘመን የማይሽረው ዘመናዊነቴ፣ ሂጃቤ ነው ክብሬ ለኔ ማንነቴ ። ዛሬ ቢበረክት ዘመናዊ ነኝ ባይ፣ ስታይል ተብሎ ሴት ከወንድ ባይለይ። በሱሪ በሚኒ ሴቱ ስርዓት ቢያጣ፣ ቤት መቀመጥ ትታ ጎዳና ብትወጣ፣ ሴቷም ክብሯን ብጥል ወንዱም ሀያዕ ቢያጣ፣ አይናፋሩም ጠፍቶ ቢበዛም ፈጣጣ። ይህን ብለው ጠሩት ዘመናዊነት፣ የፊትና መፍለቂያ መሆኑን ሳያውቁት። ለኔማ ምንጊዜም ዘመናዊነቴ፣ ለዱንያም ሆነ ለአኺራው ቤቴ። በምሄድበት ደምቆ መታያዬ፣ ሂጃቤ ነው ክብሬ ለኔ መለያዬ። ዘመን እማይተካው ዘመናዊነቴ፣ ሂጃብ መለያዬ እስልምና ነው ውበቴ።🥰🧕
Show all...
4
ኢብኑ ሲና በኢስላም ስልጣኔ ውስጥ ትልቅ አበርክቶ ካላቸውና ዛሬም ድረስ የህክምና አባት ተብለው የሚጠሩት ኢብኑ ሲና (በታሪክ ቀማኛዋች በአውሮፓዊው አጠራር አቬሴና)የሰውን ልጅ በሶስት እንደሚከፍሉት አንስተናል። 1እፅዋታዊ ሰው፦እፅዋቶች ብዙ ጥቅም እንዳላቸው ሳይናገር የተፈታ ነው ። የነሱ የሂወት ኡደት ከምግብ ስርአት ተሻግሮ አናገኘውም።እራሳቸውን ለማኖር ከመመገብ ውጭ የላቀ ስራ የለም።ታዲያ ለመመገብ ብቻ የሚኖሩትን ሰዋች እፅዋታዊ ይሏቸዋል። 2 እንስሳዊ ሰው፦ይህ አይነት የሰው መደቦች እፅዎታዊውን ሰው በውስጣቸው ይዘው ከወሲባዊ ፍላጎት ጋር የተቆራኙ ናቸው።ይበላሉ የወሲባዊ ፍለጎታቸውን በተገኘው አጋጣሚ ተቃራኒን ፆታ (በማየትም ፣በማውራትም፣በመንካትም፣....)መከወን ያስባሉ ያረጋሉ ወዘተ 3ሰብአዊ ሰው፦ይህ አይነቱ መደብ ወደዚህ አለም የመጣበትን ምክንያት አውቆ (ለማወቅ )እየጣረ እፅዎታዊወይም እንስሳዊ ባህሪውን ከተፈጠረለት አላማ ጋር እያቆራኘ የሚጓዘው አይነቱን መሆኑን ልብ ይሏል። ሶስቱም አይነት ባህሪዎች በውስጣችን መኖሩ አይቀሬ ሲሆን ሁሉንም የጠቀለለውን ሰብአዊ ሰው እንሁን እላለሁ @HABIBEBRAHIM
Show all...
👍 5
السلام عليك يا نبي الله السلام عليك يا حبيب الله السلام عليك يا صفوة الله السلام عليك يا خيرة الله السلام عليك يا شفيع المذنبين السلام عليك يا إمام المتقين السلام عليك يا سيدي محمد السلام عليك يا سيدي أحمد السلام عليك يا سيدي محمود السلام عليك يا أبا القاسم السلام عليك يا بشير السلام السلام عليك يا نذير السلام السلام عليك يا شاهد السلام السلام عليك يا طاهر السلام عليك يا ماحي السلام عليك يا سيد المرسلين السلام عليك يا أشرف خلق الله السلام عليك يا خاتم النبيين السلام عليك يا قائد الغر المحجلين السلام عليك يا رسول رب العالمين السلام عليك يا أفضل رسل الله السلام عليك وعلى أصحابك أجمعين السلام عليك وعلى أهل بيتك الذين أذهب الله عنهم الرجس وطهرهم تطهيراً السلام عليك وعلى سائر الأنبياء والمرسلين وعلى عباد الله الصالحين السلام عليك وعلى أزواجك الطـاهرات أمهـات المؤمنين وجزاك الله عنا يا سيدي يا رسول الله أفضل ما جزي الله نبيا عن قـومه ورسولا عـن أمته وأشهـد أنك يا سيدي يا رسول الله قـد بلغت الرسـالة وأديت الأمـانة ونصحـت الأمـة وأوضحت الحجة وجاهدت في الله حق جهـاده وعبدت ربك حتى أتـاك اليقـين وصـلى الله عليك كلما ذكرك الـذاكرون وكلمـا غفـل عـن ذكـرك الـغافلون .
Show all...
4
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.