cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

ቅድሚያ ለተውሂድ!!ይህ ቻናል ሀድሶችና አጫጭር ፁሁፎች እንድሁም የኡስታዞችን አውድወ /ደርሶችን/የሚለቅ ቻናል ነው።

Show more
Advertising posts
3 049
Subscribers
+224 hours
+297 days
+14630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

👍 5🍓 5
ስጦታ ማነስ መብዛቱን ሳይሆን።ሰወች በሰወች መደሰት ምን ያክል ደስተኛ መሆናቸውን እና በነዛ ሰወች ውስጥ እንዳለ መሆኑን የሚገልፅ ነው። 🖋n.a https://t.me/OmuKhairidinLiteraryCollection
Show all...
💯 9🍓 3👍 2
🛜ቀጥታ ተከታተሉ ( ክፍል 29) أمراض القلوب وشفاؤها  ⏭የልብ በሽታዎች እና ፈውሶቻቸው https://t.me/Mustefatemam?livestream=60c82274f5f7fa8c3b
Show all...
🎤ሙስጠፋ (አቡ ዐብዱረህማን)✍

@በእውቀት መስራትና መናገርን የተገጠመ ታድሏል!!!

የአላህ መልክተኛﷺ እንዲህ አሉ ስጦታ ተሰጣጡው ትዋደዳላቹሁ። 🌺ሰሉ አለ ነቢነ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም https://t.me/OmuKhairidinLiteraryCollection
Show all...
👍 11
Photo unavailableShow in Telegram
አስደሳች የደርስ ዜና ለዲን እውቀት ፈላጊዎች منظومة البيقونية መንዙመቱ'ል በይቁኒየህ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል በሸይኻችን ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ (ሀፊዘሁላህ) ሸርህ ይደረጋል ቀን:- ዘውትር ሐሙስና ጁምዓ ሰኣት:- ከመግሪብ እስከ ዒሻእ ደርሱ በአላህ ፈቃድ ነገ ሐሙስ ይጀመራል የኪታቡ መትን የሌላችሁ መርከዝ ይዘጋጃል ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🎤 ታላቅ የዳዕዋ እና የንያ ፕሮግራም ጥሪ↩️ ✅ በአይነቱ ለየት ያለ የዳዕዋ እና የንያ ፕሮግራም በውላውላ የሰለፍዮች መስጂድ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ በቀጥታ ስርጭት (online) ተዘጋጂቷል። የፕሮግራሙ አዘጋጆች፦      ✅ የውላውላ  ሰለፍያ  ጀምዓዎች 🪑 የእለቱ ተጋባዠ እንግችን ፦↩️ 🎙ኡስታዝ ኢልያስ አወል ( አቡ ሷሊህ አልኡሰይሚን) ሀፊዘሁ አሏህ    ዕርስ፦ በእለቱ ይነገራል 🟢 ኢንሻአላህ ሌላም ተጋባዥ እንግዳ ይኖራል 🗓 ፕሮግራሙ የፊታችን ጁመአ  ከምሸቱ 3፡00 ሰአት ቡሀላ ይጀመራል ቀደማችሁ በመገኘት የፕሮግራሙ ተካፋይ ይሁኑ!!! ♻️ ፕሮግራሙን ለመከታተል ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ። ✍በቻናል እና በግሩፓች ሼር በማድረግ ሀላፍትናችንን እንወጣ ➷➷➷➷➷➷➷➷➷ https://t.me/YweIaweIa_Groups https://t.me/YweIaweIa_Groups 🌐 ሸር በማድረግ ሀላፊነታችንን እንወጣ
Show all...
💯 2
01:00
Video unavailableShow in Telegram
ሂወት ያለዉ አካል ምስል ለብሶ ሶላት መስገድ መስገድ እንዴት ይታያል?? መልስ ሒወት ያለዉ አካል ምስል ያለበት ልብስ መልበስ አይፈቀድም ፎቶ መጠቀም ሀራም ነዉ ሶላቱ ትክክል ነዉ ሀራም ልብስ መልበስ ሶላቱን አያበላሸዉም ወንድ ልጅ ሀሪር ለብሶ ስላት ቢሰግድ ሶላቱ ትክክል ነዉ ፎቶ ያለበት ልብስ ወንዶች እና ሴቶች ለብሰዉ ቢሰግዱ ሶላቱ ትክክል ነዉ ነገር ግን ፎቶ ያለበት ልብ በመልበሱ ወንጀለኛ ነዉ ለአቅመ አዳም የደረሰ ወይም ህፃን ልዩነት የለዉም ይሄን ፎቶ ያለበት ልብስ ሁሉም መራቅ ግዴታ ነዉ https://chat.whatsapp.com/FS9M717kAA85ixz0dmLQNz
Show all...
1.70 MB
✍ أهل السنة والجماعة هم الفرقة الناجية : 🔘 قال فضيلة الشيخ العلامة الدكتور عبد السلام بن برجس آل عبد الكريم - رحمه الله تعالى وغفر له - :      إن اعتقاد أهل السنة والجماعة، هو الدين الحق الذي يجب على كل مسلم أن يعتقده؛ إذ هو اعتقاد رسول الله ﷺ، وصحابته الكرام رضي الله عنهم. فمن خالفهم في ذلك فقد عرض نفسه لعقاب الله الشديد ومقته وغضبه .      يقول ﷺ عن الفرق التي ستكون في أمته، وهي ثلاث وسبعون فرقة : «كلها في النار إلا واحدة، وهي الجماعة». أخرجه : الإمام أحمد، وأبو داود من حديث معاوية . وأخرجه: أحمد، وابن ماجه، وابن أبي عاصم من حديث أنس .      ووصف النبي ﷺ هذه الجماعة التي سلمت من الوعيد بالنار، فقال: «من كان على مثل ما أنا عليه وأصحابي اليوم». أخرجه الآجري في «الشريعة» عن عبد الله بن عمرو . وأخرجه الطبراني في «الصغير» و «الأوسط» من حديث أنس بن مالك .      فهذا ضابط أهل السنة والجماعة : متمسكون بسنة رسول الله ﷺ وسنة خلفائه الراشدين، عاضون على ذلك بالنواجذ، ولذا كانوا الفرقة الناجية، فهم ناجون من النار يوم القيامة، سالمون من البدع في هذه الدنيا . 📚 المعتقد الصحيح - طبعة مكتبة الفرقان . 📋 الصفحة : (٥ - ٦) https://chat.whatsapp.com/FS9M717kAA85ixz0dmLQNz
Show all...
ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

WhatsApp Group Invite

Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.