cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

መርጌታ ላቀው የባህል መድህኒት ለሁሉም መፍትሔ ጥበብን ይጠቀሙ

ከየትኛውም እምነትጋ አያጋጭም ያማክሩን በውጭ ሀገር ለምትኖሩ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ ትክክለኛውን ገፃችንን ይከታተሉ እውነተኛ መረጃ በማየት ያረጋግጡ በመናፍስት ወጠመድ ለወደቁ የሰው ልጅ በሙሉ በጥበብ ማደስ እና የተለያዩ እጽዋቶች መልካም ስራ የምናስተዋውቅበት ቻናል ነው። ይደውሉልኝ 0942105543

Show more
Advertising posts
11 134
Subscribers
-2124 hours
-2017 days
-79030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#በፈቃደኝነት ሸር ሸር ያድርጉ #በምን ተቸግረዋል ?? #በስንፈተ ወሲብ     ?? #በድክመተ ወሲብ   ?? #በፀላኤ ወሲብ      ?? #በህልመ ሌሊት      ?? #በግለወሲብ         ?? #በወሲብ ፍራቻ      ?? #መንስኤ እስኪት #መፅንኤ እስኪት #ዘኢያወርድ #ገትር ምንድናቸው ??          ❤️ #እያንዳንዱን  በዝርዝር እናያለን፦ 👉 #ስንፈተ ወሲብ ማለት  የወንድ ልጅ ብልት ለፆታዊ ግንኙነት ዝግጁ ሳይሆን ሲቀር ፣ (በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ) ፈፅሞ መቆም ወይም መነሳት ሲያቅተው  ስንተፈተ ወሲብ ይባላል። 👉 #ድክመተ ወሲብ መለት በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ብልት እየተነሳ መልሶ ሲተኛና ሲልፈሰፈስ ዘር ቶሎ ሲፈስ ፣መልሶ ቶሎ አልነሳሲል ድክመተ ወሲብ ይባላል ። 👉 #ፀላኤ ወሲብ ማለት ወንድንም ሆነ ሴትን ልጅ አስገድዶና እያስፈራራ በሰው በአራዊት በእንስሳ ተመስሎ የሚደፍር ነገር ሲከሰት ፀላኤወሲብ ይባላል  ይህ እርኩስ መንፈስ ክፉ የአይነ ጥላና የዛር ውላጅ መንፈስ ነው ነገር ግን መንፈሱ በተለያዩ ነገሮች እየተመሰለ የሰውንልጅ ሲያሰቃይ ይኖራል። በፀላኤ ወሲብ የተጠቁ ሴቶች ማህፀናቸው አካባቢ እንብርታቸው አካባቢ ከፍተኛ የህመም ስሜት ይሰማቸዋል በፆታዊ ግንኙነት ጊዜም ያማቸዋል ደስታየላቸውም ለወንዶችም ተመሳሳይ ችግር አለው አልፎ አልፎ 👉 #ሕልመ ልሊት ማለት በሚያውቁትም በማያቁት በባድ በዘመድ በቅርብ ጓደኛ በእህት በወንድም በባል በሚስት በአራዊት በእንስሳ እየተመሰለ ሌሊት በህልም እውን በመሰለ መልኩ የሚፈፀም ፆታዊ ግንኙነት ህልመ ሌሊት ይባላል። ከቶም አንዳንዶቹ ሰዎች የእውነታው ፆታዊ ግንኙነት ልክእንደ ሕልመ ሌሊቱ ፆታዊ ግንኙነት አያስደስተነም ይላሉ ይህማለት መንፈሱ( መንፈሷ) ስሜታቸውን ተቆጣጥሮአቸዋል ማለትነው። 👉#ግለወሲብ ማለት ማንኛውም ሰው ለአቅመ አዳምና ሔዋን የደረሰ ሰው የሚፈፅመው አላስፈላጊ ልምድ ሲሆን ሰው ከተቃራኒ ፆታውጋር ፈጣሪ በፈቀደው ህግና ደንብ መሰረት ፆታዊ ግንኙነት ማድረግ ሲችል የፈጣሪን ህግ በመተው እራሱን በራሱ ያረካል ይህ ከባድ ሐጢአትና ስተትነው ንስሐ መግባትና መፀፀት ያስፈልጋል። #ይህም ችግር ለወንዶች #ለስንፈተ ወሲብ #ለብልት መልፈስፈስ #ለድክመተ ወሲብ #ለብልት ማነስ #ለብልት መሸብሸብ #ለዘር ፍጥነት (መቸኮል) #ለወሲብ ፍራቻና ለመሳሰሉ ያጋልጣል። 🌿ለሴቶቹ ደግሞ የሚያመጣው ችግር ፦ 🌿ለወንድ ጥላቻ  ፍራቻ 🌿ለፆታዊ ግንኙነት ጥላቻ 🌿በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ያለመርካት ችግር 🌿ለግለወሲብ ሱሰኝነት 🌿ከወንድ ይልቅ ግለወሲን በቀን 4:5 ጊዜ መምረጥ 🌿የትዳር ማስጠላት ተስፋ መቁረጥ የበታችነት ስሜት ብቸኝነት መሰማት ወዘተ የመሳሰሉት ይከሰታሉ። 👉 #የወሲብ ፍራቻ ከአይነጥላ ችግርጋር ተያይዞ የሚመጣ ችግር ሲሆን ወንድም ሆነ ሴት አይነጥላ ካለባቸው የወሲብ ፍራቻ ያድርባቸዋል ከተቃራኒ ጓደኛ ሲቀርቡ መፍራት መንቀጥቀጥ በራስአለመተማመን እራስን ዝቅማድረግ የበታችነት ስሜት ከመገናኘት ይልቅ እራስን ወደኋላ ማሸሽ  የልብ ምት መጨመር ከፍተኛ ላብ ማላብ የጠረንና የትንፋሽ መቀየር ይከሰታሉ። 👉👉 #መንስኤ እስኪት ማለት የሞተን ወይም የደከመን ብልት የሚያነሳ ፣የሚያነቃ ለፆታዊ ግንኙነት ዝግጁ የሚያደርግ ማለት ነው እንዲሁም በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ብልት ቶሎ ቶሎ እንዴነሳና ለሴክስ ዝግጁ እንዲሆን ያደርጋል። 👉 #መፅንኤ እስኪት ማለት ብልት በግንኙነት ( ሴክስ ) ጊዜ እንደ ብረት የጠነከረ የሚያደርግና ቶሎ እንዳይበርድ ለረጅም ጊዜ እንደቆመ እንዲቆይ የሚያደርግ መድሐኒት መፅንኤ እስኪት ይባላል። 👉 #ዘኢያወርድ ማለት በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ዘር ቶሎ እንዳይፈስ ለረጅም ጊዜ እንዲቆይ የተቃራኒ ፆታን ስሜት እንደፈለጉ መጠበቅ የሚያስችል ጥበብ(  እፅዋት ) ሲሆን ዘኢያወርድ ይባላል። 👉👉 #ገትር ማለት የሞተም ያነሳል የደከመም ያጠነክራል ሙሉ በራስ መተማመንን የሚሰጥ ጥበብ (መድሐኒት ) ነው። 👉 #ታዲያ እነዚህ ችግሮች በብዙዎች ዘንድ የግል ሚስጥርሆነው ተደብቀውና ተሸፋፍነው የሰውን ልጅ ደስታ እየነጥቁ  ለረጅም አመታት አብረው ይኖራሉ ከአንዳንዶቹ ላይም እስከ መጨረሻው የእርጅና ዘመን ይዘልቃሉ። ✅የብዙ ሰዎችን ትዳር ፍቅርም እስከ ወዲያኛው እንዳይመለስ አድርጎ ቆራርጧል አለያይቷል የብዙሰው ቤት ተበትኗል ፈርሷል። ነገር ግን ይህችግር የብዙ ሰዎች ችግር እንደሆነ መገንዘብ ያስፈልጋል ከመደበቅና እየተሸማቀቁ ሸፍኖ ይዞ የራስን ሞራል ከመጉዳት ዘወር ዘወር ብሎ መፍትሔውን ፈልጎ ችግሩን ማስወገዱ የተሻለ ይሆናል ። ሀገራችን ኢትዮጵያ የጥበብ መነሻ የጥበብ መፍለቂያ  የጥበብ መገኛ መሆኗን መዘንጋትም የለበትም። በተለያዩ መዛግብቶች ሊቃውንት ቀደምት አባቶቻችን የሰደሩአቸውን ፈዋሽ የሀገር በቀል የእፅዋት መድኀኒቶች በራሳችን አዘጋጅተን መጠቀም አስፈላጊና ወሳኝነው። #አንደኛ መፍትሔነታቸው ዘላቂነው #ሁለተኛ የጎንዮሽ ጉዳት አያመጡም #ሦሥትኛ ሰውነት ያድሳሉ #አራተኛ ከኬሚካል የፀዱናቸው #አምስተኛ የተፈጥሮ እፅዋት ናቸው 👉#መፍትሔ ስንፈተ ወሲብ ( ድክመተ) ወሲብ፦ #የዶግ  ስር #የችፍርግ ስር #የአንባጮ ተቀፅላና ስር #የሳማ ስር #የስረ ብዙ ስር ፩ኛ #ሁሉንም ለየብቻ በንፅህና አዘጋጅቶ ፈጭቶ ከእያንዳንዱ እኩል በማቀላቀል ፯ የሾርባ ማንኪያ ዱቄት ከሁሉም በማቀላቀል በማር ለወሶ ለ፯ ቀን ጥዋት ጥዋት 1: 1 የሾርባ ማንኪ የተለወሰውን ለ፯ ቀን ጥዋት በባዶ ሆድ መብላት እስከ 6:00 ሰአት መፆም ፪ኛ #ዘኢያወርድ ✅የወንዴ አብላሊት ስር ✅የዳማ ከሴ ስር ከፆታዊ ግንኝነት በፊት ከ20-30 ደቂቃ ማኘክ ወሳኝነው ፫ኛ #መፅንኤ እስኪት የዕፀ አድበስብስ ስሩን ቀጥቅጦ አልሞ ለ፯ ቀን በማር ቢበሉት ሁሌም ጠንካራ ያደርጋል ። የሚከለከሉ ነገሮች ለ፩ኛው  #ፆታዊ ግንኙነት ❌ #ተልባ   ምግብ❌ መፍትሔዎችን በአግባቡ ተጠቅመን ችግሮቻችን እናስወግድ። #በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ ሸር ሳያደርጉ አይለፉ እናመሰግናለ ዕፅዋቱቹን በቴሌግራም ይመልከቱ Facebook ስለሚከለክል ነው https://t.me/lehulummuftheale ⏩የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን የምንወያይበት ⏩# ማሳሰብያ የባህል መዳህኒት እንሰራለን እያሉ ብዙ ሰው የሚያሳስቱ አሰተኛ ስላሉ እራሳቹህን ጠብቁ ⏯#ጥበብን መረዳት ዘመናዊነት እንደሆነ ሁሉ። በጭፍን መነዳትም የዘመኑ ሰለባ መሆን ነው በቅንነት ሼር ላይክ በማድረግ ለተቸገሩ እናድርስ 🇪🇹ውጭ አገር ለምትኖሩ  እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ አድራሻ አፋር ክልል ሰመራ ነው ሀሳብ አስተያየት ካላቹ በዚህ ይጠይቁ https://t.me/mergetalak በስራ ሰዓት ይደውሉ ☎️0942105543 ብዙ መፍትሔወች የምታገኙበት የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ https://t.me/lehulummuftheale
Show all...
መርጌታ ላቀው የባህል መድህኒት ለሁሉም መፍትሔ ጥበብን ይጠቀሙ

ከየትኛውም እምነትጋ አያጋጭም ያማክሩን በውጭ ሀገር ለምትኖሩ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ ትክክለኛውን ገፃችንን ይከታተሉ እውነተኛ መረጃ በማየት ያረጋግጡ በመናፍስት ወጠመድ ለወደቁ የሰው ልጅ በሙሉ በጥበብ ማደስ እና የተለያዩ እጽዋቶች መልካም ስራ የምናስተዋውቅበት ቻናል ነው። ይደውሉልኝ 0942105543

#በረከት ማጣት ?? #የእድል መወሰድ ?? #የገንዘብ መሰለብ ??   አጋጥሞዎታል ?? #እንግዲያውስ እያንዳንዱን  በዝርዝር እናያለን እስከ መፍትሔው የእድል መወሰድ ማለት ሰዎች እንዳለመታደል ሆኖ በጓደኞቻቸው በስራባልደረቦቻቸው በጓደኞቻቸው እድልና ሀብት በመቅናት በሀብታቸውና በጥሩ እድላቸው በማስጠንቆልና በማስመተት እድላቸውን ይወስዳሉ ሀብታቸውን ይሰልቧቸዋል ይህድርጊት ስልበት ወይም የእድል መውሰድ ይባላል። እድላቸው የተወሰደባቸው (የተሰለበባቸው ) ሰዎች እየሰሩ አያድጉም እየደከሙ አይሳካላቸውም በሄዱበት ስኬት የለም አግኝቶ ማጣት ለፍቶ መክሰር ደክሞ መቅረት  እየተመኝ አለመሳካት  ተወዳድሮ አለማሸነፍ ተናግሮ አለመሰማት  ጥያቄው ተቀባይነት ማጣት በጥቅሉ  ተመኝቶ  መቅረት ይሆናል ። #በረከት ማጣት በተንኮለኞች የተሰለበው ሰው ገንዘብ ቢይዝ አይበረክትም  የጀመረው ነገር አይዘልቅም ሲሰራውሎ ማታ ገንዘቡ አያድርም ብዙ ብር ይዞ ትንሽ ብር ሲያነሳ ሁሉም ብንብሎ ይጠፋል የአንዳንዶቹ ይባስ ብሎ ከተቀመጠበት ሳጥን ጠፍቶ ይቆያል እድገቱ እያደረ ቁልቁል ነው። ✅ከሳምንት ሳምንት ከወር ወር ከአመት አመት እድገቱ እያሽቆለቆለ ከአበዳሪነት ወደተበዳሪነት ይወርዳል ባስሲል አበዳሪም ይጠፋል ጓደኛ ባድ ዘመድ ሁሉ ይጠላዋል ፊት ያዘርበታል ድህነት ላይ ይወድቃል ። 👉በዚህም ምክኒያት ✅የእድሎች ሁሉ መዘጋጋት  ✅ተስፋ መቁረጥ ✅መበሳጨት መናደድ ✅ማሰብ መጨነቅ ✅ተስፋ መቁረጥ የበታችነት ስሜት መሰማት ✅የፀባይ መቀያየር ድብርት ✅የእንቅል ማጣት ስሜት ✅በሰመመን መጓዝ ✅የመርሳት ትውስታ ማጣት ✅የመሳሰሉት ችግሮች ይከሰታሉ ። ታዲያ እድሌነው ፈጣሪን ምንበድየው ነው ፈጣሪ እኔን አይወደኝም ከሰውበላይ እየለፋሁ ከሰው በታች ሆንኩ እያሉ ከማማረር ችግሮችን እንዴት ? በምን ምክንያት ? ከመቸ ጀምሮ ? ብለን መመርመርና መፍትሔውን መፈለግ የተሻለነው ። 🔁ለምሳሌ፦ አንዳንድ በሰይጣን አምላኪዎችና የሰይጣን ፈረሶች የሱ ግብር አደሮች እሄነን ስራ ይስሩ እንጅ  ጥበብ የተባለው ሁሉ ተመሳሳይ የክፋት መስሪያ አይደለም ዱባና ቅል አብሮ ቢበቅል አበላሉ እየቅል እንደተባለው የጥበብ ስራና ጥንቆላ በፍጹም አይገናኙም ሁሉንም አሽሞ ከጥቆላ ጋር ማያያዝ የተሳሳተ አመለካከት ነው። የጥበብ ስራና ጥቅም አገልግሎት ከባሕላዊ ሕክምና እስከ ዘመናዊዩ ሕክምና አገልግሎት እየሰጠና የዓለም ሕዝብ እየተጠቀመበት ያለው ጥበብ  የተገኘው ከታላቁ ሊቅና በእግዚአብሔር ከተመረጠው ታላቁ ሰው ሄኖክ ነው የጥንቆላና የክፋትን ስራ ያስተማሩት ደግሞ ከሰማይ ወደመሬት የወደቁ መላኢክቶች ወይም የአዛዝኤል ነገዶች በሴቶች ውበት በመማለል ከሴቶችጋር በመዳቀል ለወለዷቸው ልጆች ጥንቆላ  ሟአርት  መተት  የተለያዩ የክፋት ስራዎችን  እንዳስተማሯቸው ታሪክ ያስረዳናል። ነገር ግን ክፉውን ትተን መልካሙን  ክፋትን ትተን መልካምነትን እናስብ እናስተምር ሁሉንም በክፉ አንፈርጅ መልካም መልካሙን እንጠቀመው። እድላችን ሲወሰድና ሰው ሲውልብን በረክት ስናጣ በመጀመሪያ ደረጃ ንስሐ መግባት  መፆም መስገድ  እንደየ አምልኮአችን ስለት ተስለን አምሐ መስጠት ነው ቤታችን በፀበሉ በእምነቱ መርጨት። በሁለተኛ ደረጃ ሊቃውንት አባቶቻችን ሲወርድ ሲወራረድ ተረክበው ያቆዩልንን የክፉ መናፍስት መዋጊና የክፋት ማስለቀቂያ ተጠቅመን ችግራችን ማስወገድ አማራጭ የለለው መፍትሔ ነው። #በረክት ላጣ ሰው ወይም እድሉ ለተሰለበ ሰው ፩ #የእንጉችት ስር ፪ #የአቱች ስር ፫ #የስረብዙ ስር ፬ #የቀረጥ ተቀፅላ ፭ #የምሳና ተቀፅላ ፮ #የምስርች ተቀፅላ ፩ኛ  #አዘገጃጀት ስሮችን በንፅህና አዘጋጅቶ አልሞ ፈጭቶ በእኩል መጠን አዘጋጅቶ አንድ የሾርባ ማንኪያ ዱቄት በማር ለውሶ ፯  ቀን ጥዋት ጥዋት ጸሎቱን ፫  ፫ ጊዜ እየጸለዩ በባዶ ሆድ መቅመስ ፪ኛ #ተቀፅላዎችን በንፅህና አጠራቅሞ አልሞ ከስሮች ትንሽ ጨምሮ  ሕቡስሙን በቀይ ብዕር በወረት ፅፎ  የተቀመመውን ተቀፅላ አንድ የስኳር ማንኪያ መጠን ዱቄት ላይ  ፯ ጊዜ ደግሞ በተፃፈው ህቡስም ወረቀት ጠቅሎ ከትቦ ቢይዙት ለሰላቢ አያስነካም ይጠብቃል የተሰለበብን በረከትም ይመልሳል እንዲሁም ገቢሩን ከነህቡስሙ ከትቦ ከቤት ቢያስቀምጡትም ቤት ይጠብቃል አያሰልብም መፍትሔ ሀብትም ይሆናል በረከት ያሳድራል ✅ድንቅ  የአባቶቻችን ተፈትኖ ያለፈ  መፍትሔ ⏩ መልዕክቱ ለሌሎች ለችግሩ ተጠቂዎች  እንዲደርስ  ሸር በማድረግ ያጋሩ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል ከዚህም በተጨማሪ አንዳንድ መንፈሳዊና ጥበባዊ አስተምሮዎችንም ብቅብለው ይማ በውጭ ሀገር ለምትኖሩ እና መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ ከየትኛውም እምነትጋ አያጋጭም ያማክሩን በስራ ሰዓት  ይደውሉ ☎️ 0942105543 የቴሌግራም ቻናል ነው ብዙ መፍትሔ የምታገኙበት ነው https://t.me/lehulummuftheale ሀሳብ አስተያየት ካለወት https://t.me/mergetalak
Show all...
መርጌታ ላቀው የባህል መድህኒት ለሁሉም መፍትሔ ጥበብን ይጠቀሙ

ከየትኛውም እምነትጋ አያጋጭም ያማክሩን በውጭ ሀገር ለምትኖሩ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ ትክክለኛውን ገፃችንን ይከታተሉ እውነተኛ መረጃ በማየት ያረጋግጡ በመናፍስት ወጠመድ ለወደቁ የሰው ልጅ በሙሉ በጥበብ ማደስ እና የተለያዩ እጽዋቶች መልካም ስራ የምናስተዋውቅበት ቻናል ነው። ይደውሉልኝ 0942105543

ዕፅዋቱቹን በቴሌግራም ይመልከቱ Facebook ስለሚከለክል ነው https://t.me/lehulummuftheale ⏩የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን የምንወያይበት ⏩# ማሳሰብያ የባህል መዳህኒት እንሰራለን እያሉ ብዙ ሰው የሚያሳስቱ አሰተኛ ስላሉ እራሳቹህን ጠብቁ ⏯#ጥበብን መረዳት ዘመናዊነት እንደሆነ ሁሉ። በጭፍን መነዳትም የዘመኑ ሰለባ መሆን ነው በቅንነት ሼር ላይክ በማድረግ ለተቸገሩ እናድርስ 🇪🇹ውጭ አገር ለምትኖሩ  እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ አድራሻ አፋር ክልል ሰመራ ነው ሀሳብ አስተያየት ካላቹ በዚህ ይጠይቁ https://t.me/mergetalak በስራ ሰዓት ይደውሉ ☎️0942105543 ብዙ መፍትሔወች የምታገኙበት የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ https://t.me/lehulummuftheale
Show all...
መርጌታ ላቀው የባህል መድህኒት ለሁሉም መፍትሔ ጥበብን ይጠቀሙ

ከየትኛውም እምነትጋ አያጋጭም ያማክሩን በውጭ ሀገር ለምትኖሩ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ ትክክለኛውን ገፃችንን ይከታተሉ እውነተኛ መረጃ በማየት ያረጋግጡ በመናፍስት ወጠመድ ለወደቁ የሰው ልጅ በሙሉ በጥበብ ማደስ እና የተለያዩ እጽዋቶች መልካም ስራ የምናስተዋውቅበት ቻናል ነው። ይደውሉልኝ 0942105543

      ⏩#ስንፈተ_ወሲብ #ስንፈተ ወሲብን የሚያስከትሉ ምክንያቶች 💠ዓይነ ጥላ 💠ሕልመ ሌሊት 💠የስራ ጫና 💠ጭንቀት፣ ፍርሃት 💠የአባላዘር በሽታዎች 💠የፌንጢጣ ኪንታሮት 💠ኢንፌክሽን 💠የልብ ህመም 💠የጉበት ህመም 💠የኩላሊት ህመም 💠የስኳር በሽታ 💠የደም ግፊት 💠የኮሌስትሮል ከፍ ማለት 💠የጡንቻ መኮማተር (በተለይ በሴቷ) 💠የደም ስር ችግሮች 💠የነርቭ ህመም 💠ሰውነትን የሚያንቀጠቅጥ ህመም 💠ግለ ወሲብ 💠ዝሙት 💠የስነ ልቦና ጫና 💠ከመጠን ያለፈ አልኮል መጠቀም 💠ሲጋራ ማጨስ 💠የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አለማድረግ ⏩ ከስነ አካላዊ ወይም ከስነ ልቦናዊ የተነሳ የሚመጡ የግብረ ወሲብ ችግሮችና ዓይነታቸውን ተረድቶ መፍታት አስፈላጊ ነው       ✅#መፍትሔ_ስንፈተ_ወሲብ ፩, ⏩#የዶግ ሥሩን ፪, ⏩#የአጋም ተቀጽላ ፫, ⏩#የችፍርግ ሥሩን ፬, ⏩#የሴት ቀስት ሥሩን ፭, ⏩#ዘርጭ እንቧይ ሥሩን 👉#እኒህን ሀገር በቀል እጸዋቶች በንጽሕና ሥራቸውን በማዘጋጀት ከሁሉም አራት አራት የሾርባ ማንኪያ ዱቄቱን አደርጎ ባንድ ላይ ያዋህዱ ከተዋሀደ በኃላ እኩል ይክፈሉት ለ፲፬ ቀን ጧት በ፫ የሾርባ ማንኪያ ማር አዋህዶ በስኳር ማንኪያው አንዳንድ ይውሰዱ ➪ግማሹን ደግሞ ለ፲፬ ቀን ከቻሉ በአንድ መለኪያ አረቂ ካልቻሉ በማር አዋህዶ ማታ  ከእራት በኃላ በአንድ የስኳር ማንኪያዋ መውሰድ። ▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭ ዕፅዋቱቹን በቴሌግራም ይመልከቱ Facebook ስለሚከለክል ነው https://t.me/lehulummuftheale ⏩የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን የምንወያይበት ⏩# ማሳሰብያ የባህል መዳህኒት እንሰራለን እያሉ ብዙ ሰው የሚያሳስቱ አሰተኛ ስላሉ እራሳቹህን ጠብቁ ⏯#ጥበብን መረዳት ዘመናዊነት እንደሆነ ሁሉ። በጭፍን መነዳትም የዘመኑ ሰለባ መሆን ነው በቅንነት ሼር ላይክ በማድረግ ለተቸገሩ እናድርስ 🇪🇹ውጭ አገር ለምትኖሩ  እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ አድራሻ አፋር ክልል ሰመራ ነው ሀሳብ አስተያየት ካላቹ በዚህ ይጠይቁ https://t.me/mergetalak በስራ ሰዓት ይደውሉ ☎️0942105543 ብዙ መፍትሔወች የምታገኙበት የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ https://t.me/lehulummuftheale
Show all...
መርጌታ ላቀው የባህል መድህኒት ለሁሉም መፍትሔ ጥበብን ይጠቀሙ

ከየትኛውም እምነትጋ አያጋጭም ያማክሩን በውጭ ሀገር ለምትኖሩ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ ትክክለኛውን ገፃችንን ይከታተሉ እውነተኛ መረጃ በማየት ያረጋግጡ በመናፍስት ወጠመድ ለወደቁ የሰው ልጅ በሙሉ በጥበብ ማደስ እና የተለያዩ እጽዋቶች መልካም ስራ የምናስተዋውቅበት ቻናል ነው። ይደውሉልኝ 0942105543

Show all...
መርጌታ ላቀው የባህል መዳኃኒት ቅመማ መስጫ

✅ከየትኛውም እምነትጋ አያጋጭም በፍፁም 🇪🇹በውጭ ሀገር ለምትኖሩ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ ☎️ማማከር ለምትፈልጉ 0942105543

Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.