cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Subi Time™ ሱቢ ታይም

Addisababa, Ethiopia🇪🇹

Show more
Advertising posts
23 245
Subscribers
-5324 hours
-4587 days
-1 88330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር ገቢዎች ቢሮ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት የታክስ ኦዲት ቡድን አስተባባሪ፤ ባለሙያዎች እና ደላሎች በሙስና ወንጅል ተጠርጥረዉ በቁጥጥር ሥር ዋሉ:: የአዲስ አበበ ከተማ አስተዳዳር ገቢዎች ቢሮ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት የታክስ ኦዲት ቡድን አስተባባሪ የሆኑት 1ኛ. አቶ ሃብታሙ ግዲሳ ጆቴ 2ኛ. ስምረት ገ/እግዚአብሔር አሰፋ የከፍተኛ ግብር ከፋዮች የታክስ ኦዲት ከፍተኛ ኦፊሰር 3ኛ. አቶ ዮሴፍ ባቡ ሆራ የከፍተኛ ግብር ከፋዮች የታክስ ኦዲት ከፍተኛ ኦፊሰር 4ኛ. አቶ አቤኔዘር ቶሎሳ ሙሉ የከፍተኛ ግብር ከፋዮች ታክስ ኦዲት ከፍተኛ ኦፊሰር 5ኛ. አቶ ለሚ ሲሌ ከፍተኛ ግብር ከፋይ የታክስ ኦዲት ከፍተኛ ኦፊሰር እና 6ኛ. ወ/ሮ መቅደስ አረጋዊ ገንዘብ ተቀባይ የሆኑት በቀን 06/01/2017 ዓ.ም በሙስና ወንጅል ተጠርጥረዉ በቁጥጥር ስር ውለዉ ምርመራ እየተጣራ ይገኛል:: ከ1ኛ እስከ 5ኛ ተራ ቁጥር የተጠቀሱት ተጠርጣሪዎች በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር ገቢዎች ቢሮ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት የታክስ ኦዲት ቡድን አስተባባሪ፤ ባለሙያዎች ሲሆኑ ጳጉሜ 05/2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 10 ውስጥ ግብር ከፋይ ከሆኑ ግለሰብ የ2011 ዓ.ም እና 2012 ዓ.ም የአንድ አመት ግብር ኦዲት እንዲደረግላቸዉ የሚጠበቅበትን ሰነድ ያቀረበላቸዉ ሲሆን መክፈል ያለብህ አንድ መቶ ሚሊየን ብር (100,000000) ነዉ በማለት የገለፁለት በመሆኑ፤ ይህን ያህል አልከፍልም ካልክ ግማሹን አስይዘህ ነዉ ይግባኝ የምታቀርበዉ በማለት ያቀረቡ ሲሆን ፤ ለጊዜዉ በቁጥጥር ስር ያልዋለ ግለሰብ ሂሳብ አስጨራሽ በሚል የቀረ ደላላ ጉዳዩን አስተካክላለሁ በሚል በማግባባት ለራሱ ሶስት ሚሊየን ብር (3,000,000) እና ለሰራተኞቹ ስምንት ሚሊየን ብር (8,000,000) ለመንግስት ከመቶ ሚሊየን በመቀነስ አስራ ሶስት ሚለየን ብር (13,000000) ትከፍላለህ በማለት (8,000,000) ስምንት ሚሊየን ብር በቤተሰቦቻቸዉ በመቀበል 13, 000,000 (አስራ ሶስት ሚሊየን ) ብር የመንግስት የሚከፈለዉን እንዲከፍል መተማመኛ ሲሰጡት በተደረገ ክትትል እጅ ከፍንጅ የተያዙ እና ምርመራዉ ቀድሞ በነበረዉ ክትትል በስፋት እየተጣራ ይገኛል ፡፡ @subitime
Show all...
00:40
Video unavailableShow in Telegram
CNN asked Formula 1 driver Daniel Ricciardo some quickfire questions. Hear about his favorite track, pre-race song choice and more. #cnn @subitime
Show all...
7.13 MB
00:35
Video unavailableShow in Telegram
ፍንዳታው ይህን ይመስላል
Show all...
47.29 MB
"ፔጀር” በመባል የሚታወቁት በብዛት በሂዝቦላ ታጣቂዎች ጥቅም ላይ የሚውሉት የሬድዮ መገናኛዎች ፈንድተው 9 ሰዎችን መግደላቸው ተነገረ። “ፔጀር” በመባል የሚታወቁት በእጅ የሚያዙ የሬድዮ የመገናኛ መሳርያዎች በብዛት በሄዝቦላ ታጣቂዎች ዘንድ ጥቅም ላይ የሚውሉ ሲሆን በትላንትናው እለት በተለያዩ ስፍራዎች በተመሳሳይ ሰአት በመፈንዳት በሰዎች ላይ ጉዳት አድርሰዋል፡፡ ሄዝቦላ መገናኛ ዘዴዎች በምን አይነት ሁኔታ ወደ ፈንጂነት እንደተቀየሩ ምርመራዎችን እያደረገ እንደሚገኝ ገልጾ ከጥቃቱ ጀርባ ግን የእስራኤል እጅ እንደሳለበት ወንጅሏል፡፡ የመገናኛ ሬድኖዎቹ በተጠቃሚዎቹ ኪስ ውስጥ እና በእጅ ላይ እንዳሉ መፈንዳታቸው ሲገለጽ የፈነዱበት ሰአት ተመሳሳይ መሆን ድንገተኛ ሳይሆን በተቀነባበረ መንገድ የተፈጸመ ጥቃት መሆኑን አመላካች ነው ተብሏል፡፡ በዋና ከተማዋ ቤሩት ፍንዳታው በተፈጠረበት አካባቢ የሚገኙ በኢራን የሊባኖስ አምባሳደርን ጨምሮ 2800 ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱ ተሰምቷል፡፡  ከዚህ በተጨማሪም ከጥቃቱ ጋር በተያያዘ ጉዳት የደረሰባቸው 200 ሰዎች በአስጊ ሁኔታ ውስጥ እንደሚገኙ የሀገሪቱ ጤና ሚንስቴር አስታውቋል፡፡  ብዙዎቹ ተጎጂዎችም ከወገብ በላይ በፊታቸው ፣ በአይን እና ደረታቸው አካባቢ ጉዳት ደርሶባቸዋል ነው የተባለው፡፡ በኢራን እንደሚደገፍ የሚነገረው ሂዝቦላ ከሟቾቹ መካከል ስምንቱ የቡድኑ ታጣቂዎች እና በተለያዩ ሀላፊነት ላይ የሚያገለግሉ አባላት እንደነበሩ አረጋግጧል፡፡ ይህን ጥቃት ከእስራኤል ውጭ ማንም ሊያቀነባብረው እንደማይችል በእርግጠኛነት የተናገረው ቡድኑ በቅርቡ ተመጣጣኝ ምላሽ እንደሚሰጥ መዛቱን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ የእስራኤል መከላከያ ሚንስትር በጥቃቱ ዙሪያ እጁ እንዳለበት ለተጠየቀው ጥያቄ ምላሽ ከመሰጠት ተቆጥቧል፡፡ “ፔጀርስ” በመባል የሚታወቁት የመገናኛ ዘዴዎች ምርታቸው ቆየት ያለ የመገናኛ ዘዴዎች ሲሆኑ እስራኤል የሞባይል ስልኮችን በመጥለፍ የሄዝቦላ አባላትን በተደጋጋሚ ኢላማ በማድረግ ጥቃት መፈጸሟን ተከትሎ ነው በቡድኑ ዘንድ በስፋት ጥቅም ላይ እየዋሉ የሚገኙት፡፡  ፍንዳታው ከመፈጠሩ ከሰአታት በፊት የእስራኤል የደህንነት ካቢኔ በሰሜን ድንበር የተፈናቀሉ ዜጎችን ወደ መኖርያቸው ለመመለስ የሄዝቦላህን ጥቃት በቋሚነት ማስቆም ይጠበቅብናል የሚል መግለጫ አውጥተ ነበር፡፡  የጋዛውን ጦርነት መከሰት ተከትሎ እስራኤል እና ሂዝቦላ በየቀኑ በሚባል ደረጃ የሚሳኤል እና ሮኬቶች ተኩስ ልውውጥ በማድረግ ላይ ናቸው፡፡ #alain @subitime
Show all...
Show all...
ሰላዩ ጋዜጠኛ በሞቃዲሾ እና የዚያድ ባሬ መንግስት መፈራረስ አምባሳደር ኮሎኔል አስማማው ቀለሙ (ዶ/ር) ድንቅ የስለላ ብቃት

Photo unavailableShow in Telegram
Aston Villa are back in the Champions League for the first time in 41 years 🏆 @subitime
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🚨 Jamal Musiala has rejected Bayern’s latest contract offer, with a number of top Premier League clubs interested in signing him. He reportedly wants around £300,000-a-week to sign a new deal. [MirrorFootball] @sky_sports_football_updates @subitime
Show all...
00:28
Video unavailableShow in Telegram
Goals Xtra The UEFA Champions League is here. Join Goals Xtra for Champions League goals highlights. @subitime
Show all...
5.29 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ከ2 የግድያ ሙከራ ያመለጡት የዩናይትድ ስቴትስ የቀድሞው ፕሬዚደንት የዩናይትድ ስቴትስ የቀድሞ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ከዳግመኛ የመግደል ሙከራ ከተረፉ በኋላ ዛሬ ወደምርጫ ዘመቻቸው ገቡ ። የከሸፈው ሁለተኛ የግድያ ሙከራ የተደረገው ፍሎሪዳ በሚገኘው የዶናልድ ትራምፕ ጎልፍ መጫወቻ ሜዳ ውስጥ ተደብቆ በነበረው የ58 ዓመት ተጠርጣሪ ነበር ። ተጠርጣሪው አጥር ስር ተደብቆ በቅርብ ርቀት ዶናልድ ትራምፕ ላይ ሲያነጣጥር የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ጠባቂዎች (ሴክሬት ሰርቪስ) አባላት ተኩስ ተከፍቶበታል ። ወደ ተሽከርካሪው ሮጦ ለማምለጥ ቢሞክርም በቁጥጥር ሥር ውሏል። ራየን ዌስሊ ሩዝ የተባለው ተጠርጣሪ የጦር መሣሪያ አነጣጥሮ ዶናልድ ትራምፕን ይጠባበቅ እንደነበር የአሜሪካ ባለሥልጣናት ገልጠዋል ። ሰውዬው ዌስት ፓልም በሚገኘው የጎልፍ መጫወቻ ሥፍራ ምግብ እና መሣሪያ ይዞ ለ12 ሰዓታት ግድም መቆየቱ የጥበቃ ሁኔታው አሳሳቢ ነው አስብሏል ። የቀድሞው ፕሬዚደንት ለምርጫ ዘመቻ ወደ ሚቺጋን ማቅናታቸው ተዘግቧል ። የዴሞክራቲክ ፓርቲ ተወካይዩዋ ተቀናቃኛቸው ካማላ ሐሪስም በበኩላቸው ወደ ፔንሲልቫኒያ ለምርጫ እንዳቀኑ ተጠቅሷል ።  ዶናልድ ትራምፕ ላይ በሁለት ወራት ጊዜያት ግድም ሁለተኛ የመግደል ሙከራ መደረጉ ግን እጅግ አነጋግሯል ። #dw @subitime
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🍿 𝗧𝗢𝗗𝗔𝗬'𝗦 𝗖𝗛𝗔𝗠𝗣𝗜𝗢𝗡𝗦 𝗟𝗘𝗔𝗚𝗨𝗘 𝗙𝗜𝗫𝗧𝗨𝗥𝗘𝗦: ⏰ 5.45pm: 🇮🇹 Juventus vs. PSV 🇳🇱 🇨🇭 Young Boys vs. Aston Villa 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 ⏰ 8pm: 🇩🇪 Bayern vs. Dinamo 🇭🇷 🇮🇹 AC Milan vs. Liverpool 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 🇪🇸 Real Madrid vs. Stuttgart 🇩🇪 🇵🇹 Sporting vs. Lille 🇫🇷 @Premier_League_News_TG @subitime
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.