cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር ግጥሞች

ይህ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ትምህርትን የምንማማርበት Channel ነው !  ወደ ቻናላችን በመቀላቀል 👇 ➲ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መፅሐፍትን በPDF ➲ስንክሳር ትምህርቶች ➲ መዝሙራትን ➲ ግጥሞች ➲ ፊልሞችን ➲ ጥያቄዎችን በሐይማኖት ብትኖሩ እራሳችሁን መርምሩ"   ( 2ኛቆሮ -13 ፥ 5)👇 Group ገጽ👇👇 https://t.me/Orthodoxs_Tewahdo_menfeswi_group

Show more
Advertising posts
14 378
Subscribers
-6024 hours
+1507 days
+1 08230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
Show all...
💠የሽብሻቦ መዝሙሮች💠
💠የንስሐ መዝሙሮች💠
💠የቅዱሳን መዝሙሮች💠
💠የመላእክት መዝሙሮች💠
💠የሰማዕታት መዝሙሮች💠
💠የሃዋርያት ሙዝሙሮች💠
💠የሠርግ መዝሙሮች💠
💠የንግስ መዝሙሮች💠
💠ለወቅታዊ መዝሙሮች💠
💠ሁሉንም መዝሙሮች💠
Show all...
💕ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር
💕ኦርቶዶክሳዊ ስብከት
💕ኦርቶዶክሳዊ ዜናዎች
💕 ቃለ ስብሐት
💕 ሁ ሉ ን ም ባ ን ድ ላ ይ 💕
[ + በዕጸ መስቀል ላይ + ] .mp34.18 MB
Photo unavailableShow in Telegram
                          †                                                †      🕊  ቅዱስ መስቀል  🕊     †     ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ --------------------------------------------------- ጌታችን መርገመ ሥጋንና መርገመ ነፍስን አጥፍቶ ድኅነተ ምዕመናንን የፈጸመው በዕፀ መስቀል ላይ ነው። { ገላ ፫፥፲፫ ፣ ኤ.፪፥፲፬-፲፯ ፣ ፊል ፪፥፰ ፣ ዕብ ፲፪፥፩-፪ } ይኽም መስቀል የክርስቶስ ኃይሉ የተገለጠበትና በደሙም የከበረ ነው። { ፩ኛቆሮ. ፩፥፲፰ } ጌታችን በዚህ መስቀል ዲያቢሎስን ድል ካደረገው በኋላ እኛም ድል እያደረግነው እንድንኖር ኃይላችን የሆነውን መስቀል አስታጥቆናል። { ኤፌ.፪፥፲፮ } በመሆኑም እንደ ሐዋርያው እንደ ቅዱስ ጳውሎስ በመስቀሉ እንመካለን። { ገላ.፮፥፲፬ } መመካትም ብቻ ሳይሆን የጌታችን እግሮች ለድኅነተ ምዕመናን በችንካር ላይ ቆመው ለዋሉበት ለክቡር መስቀሉ እንሰግዳለን። ምክንያቱም ነቢየ እግዚአብሔር ዳዊት በትንቢት ፦ ”እግሮቹ በሚቆሙበት ሥፍራ እንሰግዳለን" ብሎአልና፡፡ { መዝ.፩፻፴፩፥፯ } በዚህም መሰረት ቤተ ክርስቲያን ከፍ አድርጋ በጉልላቷ ላይ የተከለችውና ዕለት ዕለትም ካህናት በክርስቶስ ስም ምዕመናንን የሚባርኩበት ቅዱስ መስቀል የሚሰብከውና የሚናገረው ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። 🕊 †                       †                        † 🌼                    🍒                     🌼
Show all...
💁 " ፍልሰታ " ማለት ምን ማለት ነው ❓
Show all...
ማረግ
መሻገር
መሸሽ
ሁሉም
🕊 † በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን † [   † መስከረም ፲ [ 10 ] ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት †  ] †   🕊  በዓለ ስዕለ አድኅኖ   🕊   † ይህች ቀን በቤተ ክርስቲያን ስለ ቅዱሳት ስዕላት የሚነገርባት ክብርት ቀን ናት:: 'ስዕለ አድኅኖ' ማለት 'እግዚአብሔር በረድኤት የሚገለጥበት: አንድም በቅዱሳኑ አማካኝነት ጸጋ የሚገኝበት: የሚያድን ስዕል' ማለት ነው:: ስለዚህ ነገር አንዳንዶቹ ሊነቅፉን ይፈልጋሉ:: እኛ ግን ከማን እንደ ተማርነው እናውቃለን:: ከመነሻው እኛ ስዕልን አናመልክም:: ይልቁኑ አምልኮን እንፈጽምበታለን እንጂ:: ስዕልን ለሰው ልጆች የሰጠ ራሱ ባለቤቱ መሆኑን መጽሐፍ ቅዱስ ይመሠክራል:: እንዲያውም የመጀመሪያው ሰዐሊ ራሱ አምላካችን ነው:: አዳምን እንደ መልኩ: በምሳሌው ሲፈጥረው መላእክት የእግዚአብሔርን ምስል አዳም ላይ አይተዋልና:: [ዘፍ.፩፥፳፮] (1:26) ለሙሴም ስዕለ ኪሩብን እንዲስል ያዘዘ ራሱ ነው:: [ዘጸ.፳፭፥፳፪] (25:22) በዚያም ላይ ሆኖ ሙሴና አሮንን ሲነጋገራቸው ኑሯል:: በመቅደሰ ሰሎሞንም ተመሳሳይ ነገርን እናገኛለን:: [፪ዜና.፯፥፲፪] (7:12) , ፩ነገ.፱፥፩] (9:1) በሐዲስ ኪዳንም ጌታ ስዕለ ኪሩብ ያለበትን መቅደስ ቤቴ [ማቴ.፳፩፥፲፫] (21:13): የአባቴ ቤት [ዮሐ.፪፥፲፮] (2:16) ሲለው: በቅዱስ ሰውነቱ ሲመስለውም [ዮሐ.፪፥፳፩] (2:21) እንመለከታለን:: ቅዱስ ዻውሎስ ለገላትያ ሰዎች ስለ ስዕለ ስቅለት ሲያስታውሳቸው [ገላ.፫፥፩] (3:1): ቅዱስ ዮሐንስም በራዕዩ በደም የተረጨች ልብስ ብሎ ያላትን መተርጉማን ያትታሉ:: [ራዕይ.፲፱፥፲፫] (19:13) በትውፊት ትምሕርት ደግሞ የመጀመሪያው ስዕል በቅዱስ ሚካኤል ክንፍ ላይ የተሳለ ሲሆን ስዕሉም የእመቤታችን ነው:: "ሚካኤል በክነፊሁ ጾራ መንጦላዕተ ደመና ሠወራ" እንዳለ ቅዱስ ያሬድ:: በሐዲስ ኪዳን ደግሞ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለአቃርዮስና ለቬሮኒካ ፲፪ [12] ዓመት ደም ይፈሳት ለነበረችው ሴት) መልክአ ገጹን ሠጥቷቸዋል:: ['ቬሮኒካ' በላቲን 'ቬሮን-ኢኮን' 'እውነተኛ መልክ' እንደ ማለት ነው] ቀጥሎም ዮሐንስ ወንጌላዊ ለጢባርዮስ ቄሣር ስዕለ ስቅለቱን ሲስልለት ቅዱስ ሉቃስ ደግም የእመቤታችን 'ምስለ ፍቁር ወልዳን' ስሏል:: ከዚያም ሲያያዝ ይሔው ከእኛ ደርሷል:: ነገር ግን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለይ በከተሞች አካባቢ ቅርጾች በዝተዋልና ይሔ አላስፈላጊ መዋስ [ያውም ከመናፍቃን] ቢቀር መልካም ነው ባይ ነኝ:: ኋላ ቁጭ ብለው የሰቀሉትን ቁሞ ማውረድ ከባድ ነውና:: †   🕊   ጼዴንያ    🕊   † በዚህች ቀን ቅዱስ ሉቃስ የሳላትና ሥጋን የለበሰችው: ከፊቷም ወዝ የሚወጣትና ድውያንን የምታድነው የድንግል ማርያም ስዕለ አድኅኖ ወደ ጼዴንያ ከወዳጇ ከብጽዕት ማርታ ዘንድ ገብታለች:: ቅድስት ማርታ ሃብት ንብረቷን በአብርሃማዊ ተግባር [በምጽዋትና እንግዳን በመቀበል] ላይ ያዋለች ክብርት ሴት ናት:: ለእመ ብርሃን ካላት ፍቅር የተነሳ እንቅልፍ አልነበራትም:: ተግታ ታገለግላትም ነበር:: ስዕሏን እንዲያመጣላት የላከችው ኢትዮዽያዊው መነኩሴ አባ ቴዎድሮስ የስዕሏን ተአምራት ባየ ጊዜ ለራሱ ለመውሰድ ሞክሮ ነበር:: [እርሱ ምን ያድርግ! እኔም ብሆን ይህንኑ ነበር የማደርገው] ነገር ግን ከሁሉም በተሻለ የምትወዳት ቅድስት ማርታ ነበረችና በድንቅ ተአምር: በዚህች ቀን ወደ ጼዴንያ ገብታለች:: ቅድስት ማርታም ያለ ዕረፍት ስታገለግላት ኑራ ዐርፋለች:: ይህቺ ክብርት ስዕለ አድኅኖ የአሁን መገኛ 4 መረጃዎች አሉ:- ፩. ያለችው ኢትዮዽያ ውስጥ [ደብረ ዘመዳ በሚባል ገዳም] ነው:: የመጣችውም ከግማደ መስቀሉ ጋር ነው:: ፪. ያለችው በቀደመ ቦታዋ ነው:: ፫. የምሥራቅ አብያተ ክርስቲያናት ወስደዋታል:: ፬. በፈጣሪ ጥበብ ተሰውራለች:: †   🕊  ልደታ ለማርያም  🕊   † በግብጽ ውስጥ ከሚገኙ ገዳማት በአንዱ: ማለትም በአስቄጥስ ደብረ አባ መቃርስ የእመቤታችንን ዜና ሕይወት የሚናገር ፩ [1] መጽሐፍ አለ:: መጽሐፉ እንደሚለው እመ ብርሃን ድንግል ማርያም የተጸነሰችው ታሕሳስ ፲፯ [17] ቀን ነው:: በዚህ ሒሳብ መሠረት ደግሞ እመ አምላክ የተወለደችው መስከረም 10 ቀን ነው:: ዓለማቀፍ ትውፊቱ ግን ነሐሴ ፯ [7] ተጸንሳ: ግንቦት ፩ [1] ቀን መወለዷን ያሳያል:: †  🕊 ተቀጸል ጽጌ / አጼ መስቀል  🕊  † 'ተቀጸል ጽጌ' ማለት 'መስቀል ሆይ! በአበባ አጊጥ' እንደ ማለት ሲሆን 'አጼ መስቀል' ደግሞ አጼ ገብረ መስቀልን: አንድም አፄ ዳዊት ቀዳማዊን ይመለከታል:: ይህስ እንደ ምን ነው ቢሉ:- በሃገራችን ኢትዮዽያ የነገረ መስቀሉ ትምሕርት ከመጣ ጀምሮ መስቀል ይከበራል:: በአደበባባይ ግን እንዲከበር ያደረጉት የቅዱስ ካሌብ ልጅ አፄ ገብረ መስቀል ናቸው:: በወቅቱ ንጉሡ: ሠራዊቱ: ዻዻሱና ሕዝቡ በተገኙበት ቅዱስ ያሬድ "መስቀል መልዕልተ ኩሉ ነገር: ያድኅነነ እምጸር-መስቀል ከሁሉ ነገር በላይ ነው: ከጠላትም ያድነናል" እያለ ይዘምር ነበር:: የአበባ ጉንጉንም ለመስቀሉና ለንጉሡ ይቀርብ ነበር:: ከ፰፻ [800] ዓመታት በሁዋላም አፄ ዳዊት ግማደ መስቀሉን ባስመጡ ጊዜ መስከረም ቀን ተተክሎ ታላቅ በዓልም ሆኖ ተከብሯል:: †   🕊   ንግሥተ ሳባ    🕊   † ይሕቺ ደግ ኢትዮዽያዊት ከ፫ [3] ሺ ዘመናት በፊት የነበረች ደግ እናት ናት:: በሥጋዊ ደረጃ ከታንዛንያ እስከ የመን ያስተዳደረች ስመ ጥር ንግሥት ስትሆን በመንፈሳዊው ደረጃ ደግሞ እግዚአብሔር የቀባውን ሰው ፍለጋ ወደ ኢየሩሳሌም ተጉዛለች:: ከዚያውም አምልኮተ እግዚአብሔርን ከሥርዓተ ኦሪት ጋር አምጥታለች:: ድንግልናዋን ለታላቁ ንጉሥ ሰሎሞን ሰጥታ ምኒልክን ወልዳለች:: ይህቺ ንግሥት በጌታችን (በፈጣሪ) አንደበትም ተመስግናለች:: [ማቴ.፲፪፥፵፪] (12:42) በስምም "ሳባ: አዜብና ማክዳ ተብላ ትታወቃለች:: ዛሬ ዕለተ ዕረፍቷ ነው:: እመ ብርሃን ድንግል ማርያም ጣዕሟን ፍቅሯን: ጸጋ በረከቷን: ከስዕሏም ረድኤት ትክፈለን:: የቅዱሳኑም ክብር አይለየን:: 🕊 [  † መስከረም ፲ [ 10 ] ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት   ] ፩. ቅድስት ድንግል እግዝእትነ ማርያም ፪. በዓለ ስዕለ አድኅኖ ፫. ቅዱስ እፀ መስቀል [ተቀጸል ጽጌ] ፬. ቅዱስ ሉቃስ ወንጌላዊ ፭. ቅድስት ማርታ ዘጼዴንያ ፮. ቅድስት ዮዲት ጥበበኛዋ ፯. ንግስተ ሳባ / ማክዳ / አዜብ ፰. ቅድስት መጥሮንያ ሰማዕት ፱. አፄ ዳዊት ንጉሥ ፲. ቅድስት አትናስያና ፫ [3] ልጆቿ [   †  ወርሐዊ በዓላት    ] ፩. ቅዱስ ናትናኤል ሐዋርያ ፪. ቅዱስ ኒቆላዎስ ዘሜራ ፫. ቅዱስ  ያዕቆብ ሐዋርያ [ወልደ እልፍዮስ] ፬. ቅድስት እሌኒ ንግስት ፭. ታላቁ ቅዱስ ቆስጠንጢኖስ " የማታስተውሉ የገላትያ ሰዎች ሆይ! በዓይናችሁ ፊት ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ተሰቀለ ሆኖ ተስሎ ነበር:: ለእውነት እንዳትታዘዙ አዚም ያደረገባችሁ ማን ነው ? " [ገላ.፫፥፩] (3:1) † ወስብሐት ለእግዚአብሔር † † ወለወላዲቱ ድንግል † † ወለመስቀሉ ክቡር † [ ዲ/ን ዮርዳኖስ አበበ  ]          †              †               † ▬▬▬▬▬ ▬▬▬ ▬▬▬▬▬ 💖                   🕊                    💖
Show all...
👍 1
[ ስንክሳር መስከረም - ፲ - ] .mp32.86 MB
🤑💵 🇫 🇴 🇷 🇪 🇽 𝗧𝗿𝗮𝗱𝗶𝗻𝗴 መማር የምትፈልጉ የሚገርም የ Forex  ቻናል ያውቃሉ❓ 💶  𝗖𝗶𝘁𝘆 𝗙𝗼𝗿𝗲𝘅 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮 💶 @City_Forex_Ethiopia ይባላል ። ተመዝገባችሁ መማር የምትፈልጉ አናግሯቸው እስከ 𝟰𝟬% Discount የሚደርስ ቅናሽ አድርገዋል !     ☎️   +251977338586       🇪🇹     ☎️   +251977338586       🇪🇹       ይህን ይጫኑት  ይህን  ይጫኑት  ይህን ይጫኑት        👇👇 ይህን ተጭነው መመዝገብ ይችላሉ   !👇👇 ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎ 💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸 👆 ይህን ይጫኑት  ይህን  ይጫኑት  ይህን ይጫኑት 👆 🇫 🇴 🇷 🇪 🇽    🇹 🇷 🇦 🇩 🇮 🇳 🇬 🇫 🇴 🇷 🇪 🇽    🇹 🇷 🇦 🇩 🇮 🇳 🇬 🎯 𝗔𝗱𝗱 𝗬𝗼𝘂𝗿 𝗖𝗵𝗮𝗻𝗻𝗲𝗹 ➕ 👇 ምርጥ ምርጥ ቻናሎችን ከፈረጉ ከስር ያለውን ይጫኑ 👇
Show all...
👆 ምርጥ ምርጥ የ Telegram ቻናሎች 👈
❤️ መንፈሳዊ የ Telegram ቻናል ስብስብ ❤️
Free FaceSwap🤖
Free UndressBot🙈
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.