cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ማህተቤን አልበጥስም የተዋህዶ ድምፅ ✝💒

""አንድነታችንን አንተው"" ዕብ መልዕክት 10:25 ይህ ✞✝ማህተቤን አልበጥስም የተዋህዶ ድምፅ ቻናል ነው ይቀላቀሉን ❓የምንለቃቸው ነገሮች❓ ✞ወቅታዊ መረጃዎች ✞ ኦርቶዶክሳዊ ዜናዎች ፦የቅድስት ቤተክርስትያን ዶግማ እና ቀኖና የጠበቀ ቻነል ነው ®️ ማንኛውንም ጥቆማ አስተያየት @mahteben_twahdobot ያድርሱን

Show more
Advertising posts
25 200
Subscribers
+6524 hours
+3247 days
+90630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
ጎንደር ቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን ❤❤❤
Show all...
54🙏 7👍 1
የመስቀል ዝግጅት በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ
Show all...
20🙏 4👍 2
💁‍♂⛪️እርሶ በቴሌግራም የቱን ቢያገኙ ደስ ይሎታል⁉️
Show all...
🎧ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር🎧
📚የቅዱሳን ታሪክ📚
🎤ኦርቶዶክሳዊ ስብከት🎤
📖የመጻፍ ቅዱስ ታሪክ📖
💁‍♂ለሚያነሱት ጥያቄዎች መልስ⁉️
⛪️የ/ተ ክርስቲያን ነዋየ ቅድሳት⛪️
👳‍♂የአባቶች ምክር👳‍♂
😏ሁሉንም ለማግኛት👈
🎚ጥያቄ --------------- 💠• ከስድስት ቀንም በኋላ ኢየሱስ ወደ ረጅም ተራራ ያወጣቸው ሰወች ማን ማን ናቸው ❓️
Show all...
🔴 ያዕቆብ
🟠 ዮሐንስን
🟡 ጴጥሮስ
🟢 ሁሉም
አርባምንጭ ሲቀላ ጥምቀተ ባህር እና አዲሱ ፕሮጀክት *** ቅድስት ቤተክርስትያን በአርባምንጭ ከተማ ከከተማዋ መቆርቆር እኩሌታ በመከራ ተፈትና እስከ ዛሬ ድረስ አጽንታ የያዘችውን የጥምቀት ባህር ስፍራ ሙሉ በሙሉ ዝግ ወደሆነ ስታድየም የመቀየር ሥራ በመንግስት በኩል እየተሰራ ይገኛል። የአርባምንጭ ከተማ አስተዳደር ቅድስት ቤተክርስትያን በስታድየሙ ዙርያ ከዋናው ስታድየም ውጪ በሆነው ስፍራ ላይ (1,000 ካሬ ባልሆነ ስፍራ) የተለመደውን የጥምቀት እና ደመራ ክብረ በዓል እንዲከበር ደብዳቤ ሰጥቷል። ውስጠኛው የስታደየም ክፍል ለጥምቀት እና ደመራ በዓል ማክበርያነት እንደማይውል የሚገልጽ አሉታዊ ትርጉም የያዘ ደብዳቤ መሆኑ ነው። ለስቴድየሙ ሐብት ማሰባሰቢያ በተደረገው የገቢ ማሰባሰቢያ የጥምቀተ ባህር (በእነርሱ አጠራር ኳስ ሜዳ) ዳኅራዊ ታሪክ ለተጋባዢ አካላት በቀረበው ዶክመንተሪ ላይ ቀደምት የቤተክርስቲታን ባለቤትነቷን እና ውለታ ሙሉ በሙሉ መብቷን አሳጥቶ መንግስታዊ ሚናውን ብቻ አሳይቷል። በዝምታ የቅድስት ቤተክርስቲያን በሰነድ የሚረጋገጥ መብት እና የመንግስት ልማት አብሮ የሚሄድበት አማራጭ ይመጣል ብለን ብንመለከትም ጠብ የሚል ነገር አልተገኘም ። እንግዲህ የከተማው መንግስት እና ቅድስት ቤተክርስትያን ከደመራ በፊት ውይይት እንደሚያደርጉ ተነግሯል ። በጎ ውጤት እንጠብቃለን። ማሳሰቢያ *** ቅድስት ቤተክርስቲያን መብቷን ስትጠይቅ አመጽ የማስነሳት እና ልማት የመቃወም አድርጋችሁ የምትስሉ አካላት ከአሉታዊ ትርጉም ተላቀቁ። ከሩቅ ሆነን የጮኹንለት የመሎ ለሃ እና ሆሳዕና ጉዳይ አርባምንጭን ሲፈትናት ዝም ያልን እለት ማኅተባችን ከአንገታችን ላይ ይበጠስ!!! ልማትን ጤናማ አእምሮ ያለው ማንም ሰው አይጠላም። ነገር ግን የአንድን አካል መብት ረግጦ የሚገለጥ እንቅስቃሴ ከልብ አይረጋም። ተከታታይ ዘገባ እና የመብት ጥያቄ ከዛሬ ጀምሮ እንለጥፋለን።
Show all...
👍 14
Cmc አልታድ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ለፍፃሜው ያድርሰን 🙏🙏🙏❤❤❤❤
Show all...
13🙏 10
Photo unavailableShow in Telegram
⛪️ ኦርቶዶክሳዊ ምስሎች
🔥🎚 JOIN NOW 🎚🔥
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.