cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ቀና➣ልቦች

𝕂𝕖𝕟𝕒 𝕝𝕖𝕓𝕠𝕔𝕙𝕖 ❣❣❣❥♥ ◉‿◉✵𝐖ᥱᥣᥴ᧐ⲙᥱ ᴛ᧐ 𝖎𝖓 𝖙𝖍𝖎𝖘 ¢нαииєℓ◉‿◉ #°ωαℓℓραρєя'ѕ🌒 #°ǫυσтєѕ✍️ #°ғᴜɴɴʏ ᴍᴇᴍᴇs😂 #°ѕαԃ νιвє💔 ᴊ-ღ´--ღ´--ღ´--ღ´- 𝑃𝑙𝑒𝑎𝑠𝑒 𝑑𝑜𝑛'𝑡 𝑗𝑜𝑖𝑛 𝑡𝑜 𝑙𝑒𝑎𝑣𝑒🙏 እኛ እያለን No ድብርት😄 @CObblertile 🙂🙂🙂

Show more
Advertising posts
1 796
Subscribers
+324 hours
+337 days
+11230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Repost from ብዕሬ ✍️
በህልሜ ፖሊስ ጣቢያ አደርኩኝ ፍታልኝ ብዬ ላንዱ ብጠይቀው እሰይ ይበልሽ መታወቂያ ሳትይዢ ማን ተኚ አለሽ ይለኛል ከንቱ ዓለም 😫😫🤧🤧🤧
Show all...
😁 7👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
👍 7
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 በደስታ 😃 ባዘንሽ 😔 እንድሆን 💑 ከጎንሽ ቀንም 🌅 ሆነ ማታ🌙 በፈለግሽው📍 ቦታ🛐 ና🤲🏼 በይኝ🗣 እና ልምጣ 👩‍🦯በርሬ 🏃‍♂️ ከነ መውደዴ 💛 ከነ ፍቅሬ 💖 ና🫶🏻 በይኝ🗣 እና ልምጣ 🙌🏽በርሬ 🏃‍♂️ ከነ መውደዴ 🥰 ከነ ፍቅሬ ❤️ ✨  🎵 🎵 🪕 🎼 🎶 🎵 🪕 🎼  ✨️ ​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​
Show all...
6
አዎ ህይወት እንደዚህ ናት ቅፅበት ሲሏት ዘለዓለም ዕልፍኝ ሲሏት ሙሉ ዓለም ማግኘት ሆና ማጣትንም ጨለማ ናት ብርሀንም አዎ ህይወት እንደዚህ ናት ሀዘን ስትሆን እጥፍ ደስታ ዐርምሞ ናት ደሞ ዋይታ ወሳጅ እሷ መላሽ መንገድ መቆም መውደቅ መንገዳገድ አዎ ህይወት እንደዚህ ናት ሁሌ አንድ መልክ አይኖራትም መሰልቸት ናት መጓጓትም ጭካኔ ናት መራራትም በቃ ህይወት እንደዚህ ናት! ተናፍቃቹአል ጀማው እስኪ በ like አለን በሉኝ 🫡🫶🫶🫶
Show all...
🫡 10👍 1
ዛሬ 🤧🤧🤧 እሱ . photo ላኪልኝ እኔ.. እሺ ብዬ without ፊልተር የተነሳሁትን photo መላክ 🙄🙄🙄 እሱ.. አስቀያሚ ነሽ እኔ.. ዋናው ዉስጣዊ ዉበት ነው 😩😩 እሱ.. ልክ ነሽ ኩላሊትሽን ብንሸጠው ባጃጅ ይገዛልናል የመላጣ ልጅ 😩😩😩
Show all...
😁 12🤗 1
ይብላኝ ለሚማረው እኛን እንደው ብሬ ከ12 አትለፉ ስላለ እናንተ ተማሩ በሉ ደህና እደሩ👋👋
Show all...
💔 5👍 1😭 1💊 1
ልጆችዬ በጊዜ ተኙ ነገ ተማሪ ናቹ🙌 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 😛😛😛😛😛😛😛😛😛
Show all...
🔥 5😁 4🗿 1
fam class endet neber?
Show all...
🤷‍♀ 3🤨 2🤷‍♂ 1
♥️ ተማሪዋ ♥️ አቅራቢ ፦ጥላሁን_በዙ-red star 🌹...ክፍል 13...🌹 . መንዳትም ተሳነኝ። ላስነሳ ስሞክር እንቢ አለኝ።  የኔም  ልብ  የባጃጄም   ሞተር እኩል ተረበሹ  መሰለኝ ባጃጃም እምቢ አለች  •••እኔም ለመንዳት •••ምኑን ቅድሚያ  ነክቼ ምኑን ማስከተል እንዳለብኝ  ጠፋብኝ እራሴን ለማረጋጋት ሞከርኩ። ወደሌላ ቦታ እያየሁ ትንሽ ትንፋሽ ወሰድኩ። ወደነሱ ሳልመለከት በድጋሚ ቃል ስልክ ላይ ደወልኩ ••••ሶስቴ ቀና ብዬ ስምለከት ከቃል ጋር ያለው ልጅ ድንገት ለቀቃትና አስፖልቱን ተሻግሮ  ቀጥታ ከአስፓልቱ ዳር ወዳለች አንዲት አነስተኛ መደብር(ሱቅ) ሄደ። ቃልዬ ያችን ክፍተት ተጠቅማ እዛው ቆማ ልጅ የሚገዛውን ገዝቶ እስኪመለስ እየጠበቀችው ከኪሷ ውስጥ ሞባይሏን አዉጥታ ተመለከተች። ስልኳ 'ቫይብሬት' ላይ ነው ማለት ነው፣ ማን እንደደወለላት እየተመለከተች ነው። አይታው ትደውልልኝ ይሆን •••? ወይስ አጥፍታ ሞባይሏን ወደ ኪሷ ትመልሰው ይሆን•••? በሚል ጥያቄ  ልቤ እየዘለለች ጠበኳት። መደብሩ በር ላይ ወደቆመው ልጅ እየተመለከተች ስልኳን ወደ ጆሮዋ ጠጋ እንዳደረገችው ስልኬ ጠራ። "ሄሎ ቃል!" "ወዬ ኤፍዬ ደና ነህ•••?" "ደደደ••••አ•••••ዎ፣  ደ •••ደና ነኝ ቃልዬ!" "በኋላ መልሼ ደውላለሁ እሺ ኤፍዬ•••? አሁን የማይመች ሁኔታ ላይ ስለሆንኩ ነው!" "እ•••••እሺ ! እሺ ቃሌ!" "'ባይ 'ኤፊ እወድሀለሁ እሺ•••?" "እሺ ቻው•••እእእ  እኔ አፈቅርሻለሁ!" "ቻው!" አለችና ስልኩን  ጠረቀመችው። ጭውውውውው አለብኝ። የማይመች ሁኔታ!!! ምን ማለት ነው ቃሌ•••? ውሸት አልወድም ብለሽኝ ነበርኮ ቃልዬ? እየዋሸሽኝ መሆኑን ማመን አልቻልኩም።ቆይ ቆይ ልጁ አግቶሽ ነው እንዴ? እና ታግተሽ ነው እንደዚህ ወገቡ ላይ ጥምጥም ብለሽ የታቀፍሽው•••? ምን ማለት ነው የማይመች ሁኔታ •••? ትናንትና እኮ ነገ አይመቸኝም፣ አርብ ወይ ቅዳሜ ነው የምንገናኘው ብለሽ ያልሽኝ እራስሽ ነሽ። ቀጠሮ ይዘሽ ነው እንዴ የማይመችሽ ሁኔታ ውስጥ የተገኘሽው ። ከማየው ነገር በላይ ቃልዬ የተናገረችው ነገር አንጨረጨረኝ። ደሞ ከመች ወዲህ ነው በስልክ እወድሀለሁ ብላኝ የምታውቀው•••?  ለወትሮው ከቃልዬ አንደበት እወድሀለሁ! ፣ አፈቅርሀለሁ ፣ የሚል ቃል የነፍሴ ረሀብ እስኪመስለኝ ድረስ እንዳልናፈቀኝ አሁን ሰስማው ስድብ መስሎ ተሰማኝ። ወድያው ያ•••• ቃልዬ ለሷ እንዲከራከር ጥብቅና ቀጥራው ውስጤ ያስቀመጠችው እስኪመስለኝ ድረስ ቃልዬን ወግኖ የሚከራከርላትና የሚሞግተኝ የስሜቴ ክፍል ••••• "ኧረ ባክህ ተረጋጋ ኤፍሬም! ምን ነካህ•••? ! ቆይ ቆይ ቃልኪዳን ገና ለገና ካንተ ጋር ፍቅር ስለጀመረችና ያንተ ስለሆነች የአዳም ዘር መቅረብና ጓደኛ ማድረግ አትችልም ማለት ነው እንዴ•••? ከዚህ በፊት ሴት ጓደኛ አይወጣልኝም በቃ ሴቶች እጣ ክፍሌ አይደሉም ብላ ነግራኻለች፣ ስለዚህ ከወንዶች ጋር በህት በወንድምነት ልትቀራረብና ጓደኛ ልታደርጋቸው እንደምትችል ግልፅ ነው ። ምንም የተለየ  ያየኸው የሰማኸው ሳይኖር አብረው ሲሄዱ ስላየኻቸው ብቻ ሌላ ድብቅ ግኑኝነት አላቸው ብሎ ያዙኝ ልቀቁኝ ማለት ምን ይሉታል•••?" አለኝ። ባክህ ዝም ብል ወደዛ!  እኔ መች ወንድ አይጠጋሽ አይቅረብሽ የሚል ነገር ወጣኝ። ለምን መደባበቁ አስፈለገ ነው ዋናው ጥያቄ! ደሞ ጓደኛዋ ከሆነ እጁ አንገቷ ላይ ምን ያደርጋል •••? ለምን ያቅፋታል•••? ከወንድ ጋደኛዋ ጋር በከዚራ ጥላ ስር ሽር ብትን ለማለት ነው ሀሙስ ሀሙስ የማይመቻት •••? ከዚህ በላይ ምን የተለየ ነገር ልይ•••? ሁኔታቸው በሙሉ ሌላ ነገር እንዳላቸው ያሳብቅ የለ እንዴ? !?" አልኩ ጮክ ብዬ ። ወይኔ ኤፍሬም ልለቅ ነው እንዴ? በርግጥ ሰው በሂወት ዘመኑ ከሰው ጋር ከሚያወራው ብዙ እጅ የሚበልጠውን ከራሱ ጋር እንደሚያወራ ግልፅ ነው። ቃልዬን ካወቅኩባት ምሽት ጀምሮ የተፈጠረው የውስጤ ሙግት ግን ለኔ አዲስ ሆነብኝ። ልጁ ከመደብሩ የገዛውካርድ ስልኩ ላይ ሞልቶ ስልክ በመደወል እዛው መደብሩ በር ላይ ቆሞ እያወራ ነው። ቃልዬም ካአስፖልቱ ማዶ አንዱን የከዚራ እድሜ ጠገብ ዛፍ ደገፍ ብላ እየጠበቀችው ነው። "ንዳው ንዳው፣  ቀጥ ብለህ ሂድና ትይህ!" የሚል ስሜት ሲገፋኝ ባጃጇን አስነስቼ ቃልዬ ወደቆመችበት አቅጣጫ መንዳት ጀመርኩ። ትንሽ ጠጋ እንዳልኩ ውስጧ ነግሯት ይሁን••• ስላየው ልጁ ነይ ብሎ ጠርቷት ብቻ  ወደግራም ወደቀኝም አንዴ ገልመጥ ገልመጥ አለችና አስፓልቱን ተሻግራ  ወደ ልጁ በመሄድ ለመንገዱ  ጀርባዋን ሰጥታ ከሱው ጋር ማውራት ጀመረች። ሳልፍ አላየችኝም። ልጁን ግን ከግር እስከራሱ በደንብ አየሁት።  የድሬ ልጅ አለመሆኑን ለማወቅ ••••ፊቱ አዲስ መሆኑ፣ ፀፀጉር እስታይሉ፣ ፍርክርክ ያለው አለባበሱ፣ በዛ በሙቀት ያደረገው ከቁርጭምጭሚቱ ወደላይ በጣም ከፍ ያለ ትልቅ እስኒከር ጫማውን ማየት በቂ ነበር ለኔ። ጆሮው ላይ ሎቲ አጥልቋል። ሁኔታው 'ራፐር' እንጂ ተማሪ ባያስመስለውም እዛው ቃልዬ የምትማርበት ዩንቨርስቲ የሚማር ሳይሆን እንደማይቀር ገመትኩ።  ገና ፈነዳድቶ ያልወጣለት ወጠጤ ነገር ነው። አልፊያቸው በግምት መቶ ሀምሳ ሜትር ያህል ራቅ አልኩና ጥግ ይዤ በባጃጄ የጎን መስታወት መከታተሌን ቀጠልኩ። አሁንም እዛው ቆመዋል። ለምን የሚገዙትን ገዝተው እንደማይሄዱና እየተደዋወሉ እዛው ቆመው ማንን እንደሚጠብቁ ግራ ገባኝ። የዚህ ነገር መጨረሻ  ምን እንደሚሆን ሳስበው ጨነቀኝ ። ቆይ ምን እያደረኩ ነው ከጀርባ ተከትያት ምን ስታደርግ ላያት ነው•••? እሺ ምንም ስታደርግ ልያት ቆይ ከዛስ? ከቃልዬ ጋር ልጣላ ነው ማለት ነው•••? ከዛስ ከተጣላኃት በኋላስ ሰላም እሆናለሁ•••? ገና ለገና •••እሷን ማጣት አልፈልግም ካጣኋት ሰላም አልሆንም  ብዬ አሁን ያየሁትን እንዳላየሁ ሆኜ ማለፍ አልችል። ባልፈውስ?  እንዳሻት ትሁን ብቻ አልያት ብዬ አሁን መከታተሌን ትቼ ወደስራዬ ብሄድስ ሰላም ሆኜ መስራት እችላለሁ እንዴ•••?/ ኧረ አልችልም። ሁለቱም ያውና አንዳይነት ነው። ቆይ ከዚህ ሁሉ ቀጥ ብዬ በመሄድ ሰላም ብያት••••• ከማን ጋር  ቆማ፣  ምን እየጠበቀች እንደሆነ ብጠይቃትስ•••? ከብዙ ላይክ ቡኋላ ክፍል 14 ይለቀቃል
Show all...
6🥰 2🏆 2💯 1🆒 1
😍 3
😘 1
❤ 2
😞
ሠላም ቤተሰቦች 🙏🙏🙏 መከራዬ🙂😒😒😒😒 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 እሁድ የእቁብ ጠላ ስለጋ ስለጋ🍾🍾🍷 ምድርና ሰማዩ ሲዞርብኝ ነጋ😵‍💫😵‍💫😵‍💫🥱 🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶 ሰኞ ራሴን አሞኝ🤕🤕 መስሪያ ቤት ገብቼ👨‍💻 ከአለቃዬ ጋራ ወጣሁ ተጣልቼ😤🫣😠 ማክሰኞ እለት ሚስቴ ከሆስፒታል ሔዳ👧🏥🌈 ታክሲ ይዟት መጣ መንታ ልጆች ወልዳ😊😭😭 @kenaleboche
Show all...
8465c35e76ef2d4b8ea1dacf437b2329.mp36.89 KB
🤣 7🤪 3😁 2🥴 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.