cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Bilaluna Edris (Xuqal.X.Qafarey)

♡_ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል"(አመላካች የሰሪውን ምንዳ ያገኛል)(ﷺ) « ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ» ﷻ                  ቁርኣን[ 3:104 ] መወያያ ግሩፓችን ☞ https://t.me/+1qmNqy265XoyNGY0

Show more
Advertising posts
504
Subscribers
+224 hours
+27 days
+930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

03:50
Video unavailableShow in Telegram
የቴሌግራም ቻናል፦ @ https://t.me/Xuqal
Show all...
26.07 MB
00:22
Video unavailableShow in Telegram
وَأَنجَيْنَا مُوسَىٰ وَمَن مَّعَهُ أَجْمَعِينَ ሙሳንም ከእርሱ ገር ያሉትንም ሰዎች ሁሉንም አዳን፡፡ ثُمَّ أَغْرَقْنَا الْآخَرِينَ ከዚያም ሌሎቹን አሰጠምን፡፡ إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَةً ۖ وَمَا كَانَ أَكْثَرُهُم مُّؤْمِنِينَ በዚህ ውስጥ ታላቅ ታምር አለበት፡፡ አብዛኞቻቸውም አማኞች አልነበሩም፡፡ የቴሌግራም ቻናል፦ @ https://t.me/Xuqal
Show all...
2.24 MB
01:25
Video unavailableShow in Telegram
اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى اله وصحبه وسلم تسليما كثيرا عدد ما كان وعدد ما يكون وعدد الحركات والسكون
Show all...
10.43 MB
01:39
Video unavailableShow in Telegram
اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى اله وصحبه وسلم تسليما كثيرا عدد ما كان وعدد ما يكون وعدد الحركات والسكون
Show all...
11.20 MB
إِنَّ أَكْرَمَكُمْ عِندَ اللَّهِ أَتْقَاكُم "አላህ ዘንድ በላጫችሁ በጣም አላህን ፈሪያችሁ ነው፡፡ "(ቁርአን 49:13) ያ አላህ! አንተን ከሚፈሩ ባሮችህ አድርገን።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ከጋዛ እንስት ወደ መልዕክተኛው ﷺ የተፃፈ ደብዳቤ 1 አመት ከሞላው የጋዛ አስከፊ ጦርነት ውስጥ ሆኜ ሰላምታዬን አቀርባለሁ ያ ሰዪዲ ያ ረሱሉላሂ ﷺ ፣ አንቱን የላከልን መልካም የሆነው ጌታ በኛ ላይ መልካምን እንጂ አልወሰነብንም። እኛ ዘንድ እንዲደርስ ፣ ህይወታችን እንዲቀና ዕድሜዎትን የፈጁለትን መልዕክት ትቢያ ቢለብስ አንቱን እጅጉን አፍራለሁና እኔ ዘንድ ለደረሰው በኔ ላይ ይጣሉት። እኛ ላይ የደረሰው በላእ አንቱ ላይ ከደረሰው ጠብታን ታክል እንጂ ሌላ አይደለም። ለደረሰብኝ እታገሳለሁ ከአላህም ምንዳን እጠይቃለሁ ነገም ቂያም ቀን ከኡመትዎ በአንዲት እንስት ቢደሰቱብኝ ብዬ ነይቻለሁ አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ...
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ጦርነቱ ነዷል እንደ ሰደድ እሳት ተቀጣጥሎ ሉብናን ደርሷል።  የወራሪዋ የጦር ጀት ብዙ ከተሞችን ስትደበድብ አድራ ውላለች። ትንቅንቁ ከሒዝቦላህም ጋር ቀጥሏል። የእሳት አሩሮች ከወዲህ ወዲያ እየተስፈነጠሩ መካከለኛውን ምስራቅ ወጥሯል። የኩፍር የበላይነት ሊያከትም በበደል እየተደቆሱ የኖሩ ሙስሊሞች በጥቂት ሙጃሂዶች ተነስረው ዓለም ሚዛኗን ልትቀይር እየተሰናዳች ይመስላል። እዚህም እዚያም የሚዋደቁ ሙጃሂዶች በደማቸው ለነስሩ ብርሀን ሊፈነጥቁ ተዘጋጅተዋል። ሰሊም ሰሊም ያ አላህ። የቴሌግራም ቻናል፦ @ https://t.me/Xuqal
Show all...
06:17
Video unavailableShow in Telegram
ውሀን በ "ቢስሚላህ" እና ያለ "ቢስሚላህ" የተደረገ የጥናት ውጤት
Show all...
14.19 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.