cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

AAU-Digital

This channel is created to disseminate educational, and extracurricular fast, conclusive, relevant, and reliable information to all AAU students. For more information contact @Tag_W

Show more
Ethiopia12 978The language is not specifiedEducation103 602
Advertising posts
573
Subscribers
+1324 hours
+1017 days
+14530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
ለ2017 የትምህርት ዘመን ለቅድመ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች የመግቢያ ፈተና (UAT) ለመውስድ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የፈተና ጣቢያዎች የመረጣችሁ በሙሉ የፈተና ቀን መስከረም 11 እና 12 ቀን 2017 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን። ስለሆነም https://portal.aau.edu.et ላይ በመግባት ከዚህ በፊት የተጠቀማችሁትን የኢሜይል አድራሻና የይለፍ ቃል በመጠቀም እና Apply for admission ላይ Login የሚለውን በመክፈት፣ 👉 የፈተና ሰዓት 👉 የፈተና username 👉 የመፈተና password ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ www.aau.edu.et በመጎብኘትም ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላል።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Dear Applicants, If your names are not listed in the current schedules, please rest assured that they will be included in the upcoming ones. We would also like to inform you that all applicants with an Admission Ticket will be able to take the test.
Show all...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ለ2017 ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች የፈተና ቀናትን ስለማሳወቅ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ ተማሪዎች ለመቀበል ምዝገባ ማካሄዳችን ይታወቃል ። በዚህም መሰረት የዩኒቨርሲቲው የመግቢያ ፈተና (UAT) Institution Name 1 Addis Ababa University 2 Addis Ababa University Bishoftu Campus 3 Addis Ababa Science and Technology University 4 Ethiopian Civil Service University 5 Kotebe Metropolitan University 6 St Paul's Millennium Medical College የመፈተኛ ቦታ የመረጣችሁ መስከረም 11 እና 12 ቀን 2017 ዓ.ም ይሆናል:: ከአዲስ አበባ ውጪ የመፈተኛ ቦታ የመረጣችሁ Institution Name 1 Adama Science and Technology University 2 Bahir Dar University 3 Dire Dawa University 4 Hawassa University 5 Jimma University 6 Mekelle University 7 Wollo University ፈተናችሁ ሰኞ መስከረም 13 ቀን 2017 ዓ.ም ይሆናል:: የመፈተኛ ቀን ሰዓት የመፈተኛ username የመፈተኛ passward ትኬት ለማግኘት ለማመልከት የተጠቀማችሁበት የኢሜል አድራሻ እና passward https://portal.aau.edu.et በመግባት ከዚያ Apply for admission በመምረጥ Login የሚለውን በመክፈት ማግኘት ትችላላችሁ፡፡ በተጨማሪም www.aau.edu.et ወይም t.me/aauGAT ማግኘት ትችላላችሁ፡፡ አ.አ.ዩ. ሬጅስትራር
Show all...
👍 1
1_UAT_21_09_2024_Morning_Schedule.xlsx1.64 KB
2_UAT_21_09_2024_Afternoon_Schedule.xlsx0.93 KB
3_UAT_22_09_2024_Morning_Schedule.xlsx0.92 KB
4_UAT_22_09_2024_Afternoon_Schedule.xlsx0.92 KB
5_UAT_23_09_2024_Morning_Schedule.xlsx0.77 KB
👍 1
የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ውጤት ይፋ መሆኑ ይታወቃል። የሪሚዲያል ፕሮግራም የማለፊያ ውጤት ስንት ነው የሚሉ ጥያቄዎች ለቲክቫህ ደረሰዋል። በትምህርት ሚኒስቴር የሚሰላ (70%) እና በተማሩበት ተቋም የሚሰላ (30%) በድምሩ 50% እና ከዚያ በላይ የማለፊያ ነጥብ መሆኑን ከሚኒስቴሩ ሰምተናል። በተማሩበት ተቋም 30% ውጤት ያልተሞላላቸው ተማሪዎችን ውጤት ለመሙላት ባለሙያዎች እየሠሩ መሆኑንና በቅርቡ እንደሚለቀቅላቸው ሚኒስቴሩ ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ገልጿል። @tikvahuniversity
Show all...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
I found this ID U can get It from @Sabakiya2
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
#ማስታወቅያ ለቢ.ኢ.ኮ ተማሪዎች በሙሉ በተማሪዎች መብትና ግዴታ ዙርያ አጠር ያለ የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራም ስለሚኖረን አርብ ቀን ከቀኑ 10፡00 በትልቁ አዳራሽ በመገኘት እንድትከታተሉ እነሳዉቃለን፡፡ በዚህ የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራም ላይ አቴንዳንስ ይያዛል፡፡ ባለመምጣታችሁ የሚተላለፈዉን መመርያዎች ባለ መከታተል በሚፈጠሩት የተለያዩ የህግ ጥሰቶች ኮሌጁ የማይታገስ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡ የ ኢ.ቢ.ኮ ተ/አገልግሎት
Show all...
👍 3
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.