cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የልባም ሴት አገልግሎት

🎯 ሴቶች ልባም ሴት ወደ መሆን ራሳቸውን እንዲያሰለጥኑ የሚረዳ መንፈሳዊ ቻይናል ነው‼️ 👉ልባም ሴት #የክርስቶስ_ልብ_የምገለጥባት ሴት ናት 👉ለአስተያየት @Ashenafiwinner

Show more
Advertising posts
7 273
Subscribers
+3724 hours
+1647 days
+42730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

✔️ የተዘጋው ደጅ ይከፈታል‼️ 🔊ድንቅ ትንቢታዊ መልዕክት          ➫በየአብስራ ተፈራ           ▷ይ🀄️ላ🀄️ሉን◁             👇👇👇👇👇  ✨@lebamsetministry123✨  ✨@lebamsetministry123
Show all...
የልባም ሴት አገልግሎት ❤_1.mp39.28 MB
👍 2🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
በስልካችሁ graphics design ይፈልጋሉ ከፈለጉ ወታች ያለውን በተን ይጫኑ 👇
Show all...
👉JOIN👈
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
❤🌍በ ቴሌግራም በብዙዎች ዘንድ የተወደደ ቻናል ልጠቁመችሁ እኔም ወድጄዋለሁ ❤❤ ከታች ክፈት ያምለውን በመጫን ይግቡ  Free promotion የምትፈልጉ አነግሩኝ 👉@seer_lewi 👇👇👇👇👇👇👇
Show all...
🚫✅ክፈት 🎁❇️
Photo unavailableShow in Telegram
ሌባ ጠቋሚ app ላስተዋውቃችሁ app ን ለማግኘት ከታች ያለውን በተን ይጫኑ👇
Show all...
👉APP👈
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
ሰላም ወዳጆቼ አንድ ድንቅ ቻናል ላስተዋውቃችሁ ለመንፈሳዊ ህይወታችሁ በጣም የሚጠቅም ስለሆነ ማንም join ሳይል እንዳያልፍ button ነክታችሁ መቀላቀል ትችላላችሁ
Show all...
Click Here
Photo unavailableShow in Telegram
እንደዚህ አይነት ፎቶ ማግኘት ይፈልጋሉ join የምትለውን ይንኩት Wave መግባት የምትፈልጉ 👉🏽 @free_wave1
Show all...
👉🏽JOIN👈
✍️መልካም ዘርን መዝራት 👉በሕይወትሽ ላይ ምን አይነት ዘር እየዘራሽ ነው❓ 👉መዝራትና ማጨድ የሕይወት ዘመን መርህ ነው‼️ "አትሳቱ፤ እግዚአብሔር አይዘበትበትም። ሰው የሚዘራውን ሁሉ ያንኑ ደግሞ ያጭዳልና፤"     (ገላትያ ሰዎች 6:7) ➲#የምትፈጉትን_ካልዘራችሁ #የማትፈልጉትን_ማጨዳችሁ አይቀረ ነው‼️ 👉ክፉ ነገር ዘርተሽ ከፉ ነገር በሕይወትሽ ላይ በቅሎ ስታይ በእግዚአብሔር ላይ ማኩረፍ የለብሽም ምክንያቱም እግዚአብሔር የመዝራትናን የማጨድ ሕግ የሕይወት ዘመን መርህ አድርጎ ስለሰጠሽ ነው ስለሆነ የምትዘርው ዘር ተጠንቅቀሽ መዝራትን ተለማመጅ። ✍️በሕይወትሽ ላይ የምትፈልግውን ነገር ካልዘራሽ ከጊዜው በኃላ የማትፈልግውን ነገር ማጨድሽ አይቀረ ነው። ✍️እናንተ በሕይወታችሁ ላይ መልካምን ነገር ካልዘራች መልካም ያልሆነውን ነገር ማጨዳችሁ አይቀርም ምክንያቱም እናንተ መልካምን ነገር በራሳችሁ ላይ ካልዘራችሁ መልካም ያልሆነ ነገር ይዘራባችኃልና። ➣አንድ ገበሬ በበልግ ወቅት መዝራት ያለበትን ዘር ካልዘራ በመከር ወቅት ለሎች የዘሩትን ፍሬ ስያጭዱ ምንም ሳይዘራ ያለፈው ገበሬ ደግሞ ያልዘራውን አረም ያጭዳል። ✍️በነገው ሕይወትሽ  ላይ በቅሎ ፍሬ አፍርቶ ማየት የምትፈልግውን ነገር የማትዘር ከሆነ የማትፈግውን ነገር  ማጨድሽ ሰለማይቀር መርጠሽ ዝር። 👉አረምን ሰው ዘርቶ አይደለም የምያጭደው ነገር ግን መዝራት ያለበትን ዘር ካልዘራ መሬት አሬምን ያበቅላል ወይንም የማይፈለገውን እከሾክ ያበቅላል። መሬት የዘራችሁትን ነገር ብቻ ሳይሆን የምያበቅለው ያልዘራችሁትንም አረምም ያበቅላል። ✍️ለሎች ሰዎች መልካም ዘርን ዘርተው መልካሙን ፍሬ ስያጭዱ እናንተ ደግሞ እኔርሱ ስዘሩ ተኝታችሁ እነርሱ ደግሞ የመልካም ዘራቸውን ፍሬ ስያጭዱ አረም እንዳታጭዱ 👉መጸለይ ባለባችሁ ጊዜ ጸልዩ 👉ማምለክ ባለባችሁ ጊዜ አምልኩ 👉የእግዚአብሔርን ቃል ማጥናት ባለባችሁ ጊዜ አጥኑ 👉መንፈሳዊ ሕብረት ማድረግ ባለባችሁ ጊዜ ሕብረት አድርጉ ያን ጊዜ መልካም ዘርን ዘርታችኃልና መልካሙን ፍሬ ደግሞ ታጭዳላችሁ ። #በሕይወታችሁ_ላይ_የእግዚአብሔርን_ቃል የማትዘሩ ከሆነ ያልዘራችሁትን ስጋዊ ነገር ማጨዳችሁ አይቀርም ። ➲አንድ ሰው በሕይወቱ ላይ መንፈሳዊ ነገር ካላዘራ ስጋዊውን ነገር ማጨዱ አይቀርም ። ➲መንፈሳዊ ፍሬ በሕይወትሽ ላይ እንድበቅል መንፈሳዊ ዘርን በሕይወትሽ ላይ ዝር ። "በገዛ ሥጋው የሚዘራ ከሥጋ መበስበስን ያጭዳልና፥ በመንፈስ ግን የሚዘራው ከመንፈስ የዘላለምን ሕይወት ያጭዳል።" (ገላትያ ሰዎች 6:8) #መልካሙን_ዘር_ዝሩ_መልካሙን_ፍሬ እንዳታጭዱ‼️ 👉ልባሞች  መልካምን ዘር በሕይወታችሁ መዝራትን ተለማመዱ‼️ 🔊 ጸጋ ይብዛላችሁ‼️         ▷ይ🀄️ላ🀄️ሉን◁             👇👇👇👇👇 ✨@lebamsetministry123✨ ✨@lebamsetministry123
Show all...
6👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
የትኛውች የ tv ቻናል ይመለከታሉ🤔 @free_wave1
Show all...
♥️cj tv♥️
♥️christ army tv♥️
💜 presence tv💜
♥Hywet tv♥️
♥️Gospel tv♥️
💜Gmm tv💜
♥️jps tv♥️
♥️holy tv ♥️
💜Jsl tv💜
😍ሁሉንም ነው ማየው😍
Photo unavailableShow in Telegram
በ 2016 ተወዳጅነትን ያገኙ ምርጥ 10 የ tg ቻናሎች ለማግኘት ከታች ያለውን በተን ይጫኑ👇
Show all...
👉Top 10👈
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ???🤔🤔 👇👇👇👇👇
Show all...
1
❤️❤️ዮሐንስ ግርማ💙💙
❤️❤️እንደለ ወ/ግዮርግስ💙💙
❤️❤️ታምራት ሃይሌ💙💙
❤️❤️ደዊት ጌታቸው💙💙
❤️❤️መስከረም ጌቱ💙💙
❤️❤️ተስፋዬ ጋብሶ💙💙
❤️❤️ይትበረክ ተምሩ💙💙
❤️❤️አድሱ ወርቁ💙💙
❤️❤️ደንኤል ዐ/ሚካኤል💙💙
❤️❤️ቤተልሔም ተዘራ💙💙
❤️❤️ሰለሞን(ኦሮምኛ)💙💙
❤️❤️በብ💙💙
❤️❤️ደረጄ ከበደ💙💙
❤️❤️መስፍን ጉቱ💙💙
❤️❤️ሰላም ደስታ💙💙
❤️❤️ሻወዬ ደምጤ💙💙
❤️❤️ሊሊ(ቃልክዳን)💙💙
❤️❤️ይትበረክ አለሙ💙💙
📌📌ሁሉንም📍አንድ📍ላይ📌📌
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.