cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Best የአማርኛ ጥቅሶች

የ ፍቅር ጥቅሶች ♥️የ ናፍቆት ጥቅሶች 😭የ ህይወት ጥቅሶች ✨የ ብቸኝነት ጥቅሶች 💔አስቂኝ ጥቅሶች 😂🤣 ለ Tg Profile 🖼️,ሁሉም አንድ ላይ የምታገኙበት ነው አብራችሁን ሁኑ😊 ይህን ቻናል እንድትከታተሉ ሀሳብ አቀርባለሁ ማን ያውቃል ምናልባት በቴሌግራም ቁጥር አንድ የምትወዱት ቻናል ሊሆን ይችላል!!!😊 •➤Contact @Addisu32

Show more
Advertising posts
957
Subscribers
-124 hours
-97 days
-4130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
Talken Wallet

Talken Wallet for Telegram is a secure Web3 wallet that uses MPC technology.

Photo unavailable
እነሆ የማይልፍ የሚመስሉ ብዙ ከባድ ወራቶችን አሳልፈን ፣ ችግር ፣ ስደት ፣ የሰላም እጦት ፤ የኑሮ ውድነት ፣ የሴት ልጅ መደፈር አብሶም ሞት🥲 ፣ የእናቶች እንባ ፣ የህፃናት እንግልት ፣ እነኝህን እና ከዚህም የሚበልጡ ችግሮችን በ 2016 አሳልፈናል። መጪው ዘመን የሀገራችንን   ትንሳኤ የምናይበት ይሁንልን ። 🌻🌻🌻መልካም አዲስ አመት 🌻🌻🌻    @Addisu32 @selafeker
Show all...
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
በሌላ የሚቀይር ካለ @Addisu32 አናግሩኝ
Show all...
አንቺ ና ያልሽኝ ቀን ያ ቀን የኔ የልደት ቀን እመጣለሁ በቃ🚶🚶 ተጠቅልዬ እንደ ጨርቅ ታሽጌ እንደ ጣቃ ወዴ!!!!!!! እመጣለሁ በቃ። ዝናቡም ቢዘንብ- ዶፍ ሁኖ በረዶ 🌧 ዳመናም ቢጋረድ -ሰማይ መሬት ወርዶ🌔 ውቅያኖስ ቢሞላ -ቁር ውሃውም ቢፈስ ፀሀይ በጨረቃ -ሄዶ ቢከሰከስ ዛፎች በስራቸው -ምድርን አንጠልጥለው ከሰማይ ቢያርጉም አብሪ ከዋክብቶች-በምድር ወገብ ላይ ዙር ቢውረገረጉም አንቺን የማግኘቴ ተስፋዬ ቢጠፋ ብን ቢል እንደ ጉም አንቺ ና ያልሽኝ ቀን ያ ቀን የኔ የልደት ቀን እመጣለው በቃ መፈንቅለ መንግስት ቢኖር ከተማው ላይ ቢበዛም ባገሩ ፎካሪና ሸላይ ዲናር ዘንቦ ከላይ ይሁዳዎች ሊያፍሱ ቢፈርጡ እንደ እምቧይ ገፅሽን እንዳላይ ከመንገድ የወጡ ከመንገድ እንደቀር መንገድ ላይ ቢያድሁኝ አንቺ ና ያልሽኝ ቀን እኔ ግን መጣሁኝ መጣሁልሽ በቃ ተጠቅልዬ እንደ ጨርቅ ታሽጌ እንደ ጣቃ የአለምን ተንኮል ድር በጥሼ አሰልችቻት ኦላይን ከፍቼ መጣሁ በስናፕ ቻት።🧑‍💻      https://t.me/selafeker https://t.me/selafeker  
Show all...
❤ የፍቅር ግጥም🌹

♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር 💟 ማለት፤ ➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤ ➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤ ➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟 = +251900001737 = t.me/Addisu32 🚬 አስደስታችኋል ብዬ ቃል አልገባም😥 ስሜታችሁን ግን እጋራለው💔 እናም ማንም ሰው እንዲያፅናናኝ አልፈልግም 🙅‍♂ ለአድናቆት @Addisu32 Join 👇requests የሚለውን ይጫኑ 👇

😁 2
ሳልፈቅድ እንዳትወስደኝ ሞት ሞት ይሸተኛል መኖር ምንአባቱ ደርሰሀል መሠለኝ ጠነባኝ ክርፋቱ ከደጃፌ ቆሞ በር ይቆረቁራል አገዳደል እንጂ አኗኗር የት ያዉቃል ግባ እንዳልለዉ ወና ነዉ ሌማቴ አትድረስ እንዳልል እንግዳ ለቤቴ በባዶ ቤት መጥቶ ሊያበዛዉ ሀጥያቴን በር ይቆረቁራል......... እርቃን ነዉ ገላዬ አልሸፈንኩት ነገር ሸለፈት ስጋዬን አላበራዉ ነገር መቅረዝ ለጓዳዬ ጨላልሟል ደማምኗል የቤት ገመናዬ። ዘንድሮን እለፈኝ ግድ የለም አትምጣ ከወና ቤቴ ዉስጥ ነፍሴን ይዘህ አትዉጣ። ለከርሞ.............. ሸለፈት ስጋዬን በቅጠል ሸፍኜ ለእንጀራ የሚሆን ሊጥ አቀጣጥኜ የቆሸሸ ልብሴን በእንዶድ አፅድቼ ለጨለመዉ ጓዳ ፋኖሴን አብርቼ እጠብቅሀለሁ................ ግን ልክ ስትመጣ ቤቴ ካልወገገ መቅረዜ ካልበራ ጠረኔ አዉዶ ዉጪ ካልተጣራ እለፈኝ ግድ የለም አምናም ያለፈችዉ በቸርነትህ እንጂ በብልጠት አይደለም ።።ብለህ ንገርልኝ ስባሪ ልብ ከያዝክ እግረ መንገድህን ከበራፍ ጣልልኝ። ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ https://t.me/selafeker https://t.me/selafeker
Show all...
❤ የፍቅር ግጥም🌹

♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር 💟 ማለት፤ ➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤ ➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤ ➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟 = +251900001737 = t.me/Addisu32 🚬 አስደስታችኋል ብዬ ቃል አልገባም😥 ስሜታችሁን ግን እጋራለው💔 እናም ማንም ሰው እንዲያፅናናኝ አልፈልግም 🙅‍♂ ለአድናቆት @Addisu32 Join 👇requests የሚለውን ይጫኑ 👇

👍 2
እኩያዎቼ ሁሉ// ።።።።።። አገቡ ወለዱ እኔን ጥለው ሄዱ። እኔ  አንድ ሴት አጣው!!! በቦይ ሲጠብቁኝ በመላጣው መጣው። ጥርስ ያለው በሙላ ለአቅመ ሳቅ የበቃ፣ //////ቀን ጥሎ ቢያገኘኝ/// ሳቀ በኔ ሲቃ።። ህይወት እንደበሶ ዘግቶ በጠበጠኝ።። ወዳጄ ነው ያልኩት....... ሰልፊ እየተነሳ ሰላሳ ብር ሰጠኝ።። ረጋጬ በዝቶ ጭቃ እስከምመስል፣፣፣፣፣ ተደራረበብኝ የህይወት ፈተና ሰው የመሆን ቁስል።።።። ዝም ብዬ ስፅፍ ስቸከችክ ቀለም፣፣፣ እኔ......... ዘነጋው ሴት ማለም።።። አይኔን ባይኔ ማየት አቃተኝ በዚ አለም።። ለምን መንገድ ጠፋኝ??????? ሌላው እንኳን ቢቀር እንዴት ይሳነኛል መሆን ድንቅ ዘፋኝ?????? እንዴት ባዶ ቀረው???? ድንኳኔን የት ልዳስ??????? ሸራዬን ወስጄ ከየት ልወጥረው??????? ያለኝን ጠጠርስ እንዴት ልወርውረው????? እንዴት ሆኘኜ ልክበር??????? እንዴት ብዬ ልብቃ??????? እንደምን ልመንኩስ?????????? እኮ እንደምን ልንቃ????????? እያልኩኝ እያልኩኝ ብዙ ጥያቄዎች ከመደርደር በቀር?????????????????? ??????(ጥያቄ ምልክት) በሆነችው ሀገር አላገኝም ከቶ መልስ የሚሆን ነገር።።።።። ...... https://t.me/selafeker https://t.me/selafeker
Show all...
❤ የፍቅር ግጥም🌹

♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር 💟 ማለት፤ ➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤ ➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤ ➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟 = +251900001737 = t.me/Addisu32 🚬 አስደስታችኋል ብዬ ቃል አልገባም😥 ስሜታችሁን ግን እጋራለው💔 እናም ማንም ሰው እንዲያፅናናኝ አልፈልግም 🙅‍♂ ለአድናቆት @Addisu32 Join 👇requests የሚለውን ይጫኑ 👇

👍 1
ጊዜ ይወስዳል! ተፈጥሮን አታስገድድም፣ ምክንያቱም የማስገደድ ስልጣኑ የለህም፤ ሂደት የተባለውን ረጅም መንገድ በአንድ ጀምበር አትቋጨውም፤ እድገት የተሰኘውን ተፈላጊ ክስተት በአንዴ አትጨብጠውም፣ ምክንያቱም አቅሙ የለህም። እጅግ በጣም አጥብቀህ ብትፈልገውም የጊዜን ህግ የማክበር ግዴታ አለብህ። የተተከለው ተክል በሚገባ አድጎ ፍሬ ያፈራ ዘንድ እንክብካቤ ያስፈልገዋል። በአንድ አጋጣሚ የተጀመረ ጓደኝነት ለትልቅ ደረጃ ይበቃ ዘንድ የልብ ተግባቦትና የጠበቀ ግንኙነት ያስፈልገዋል። አንድ ሰው በወደደው ዘርፍ ብቁና ተፅዕኖ ፈጣሪ ለመሆንም በጊዜ መዓቀፍ በሚገባ ተሰርቶ ማለፍ ይኖርበታል። እያንዳንዱ ምርጥ ነገር ጊዜ ይፈልጋል፤ የትኛውም የተሻለና የተረጋጋ ህይወት ከረጅም ውጣውረድ ቦሃላ የሚመጣ ነው።  አዎ! ጀግናዬ..! ጊዜ ይወስዳል፤ ብዙ ያስጠብቅሃል፤ ትዕግስትህን ይፈታተናል፤ ለረጅም ሰዓት ደጅ ያስጠናሃል፤ ከጠበከው በላይ ዋጋ ያስከፍልሃል ምክንያቱም ትልቅ ነገር ስለሆነ ነው፤ ምክንያቱም ዋጋው የላቀ፣ ውጤቱም አመርቂ ስለሆነ ነው። ጥሩ ነገር ጊዜ የሚወስደው ነው፤ በሒደት የሚመጣው፣ እያደር የሚበለጥገው፣ ከጊዜ ወደጊዜ እየፈካና እያበበ የሚመጣው ነው። በሒደቱ ስትተማመን ያለመሳካት ስጋት ውስጥ አትገባም። እራስህ ላይ መስራት ስለቻልክ በእራስህ መኩራት ይኖርብሃል። እራስ ላይ መስራት ማለት ምንያክል ከባድና ፈታኝ እንደሆነ የምታውቀው በሁኔታው ውስጥ ሁነህ ስትገኝ ብቻ ነው። የጊዜን ሃይልነት ስትረዳ በሚገጥሙህ የህይወት ውጣውረዶች ውስጥ እያለፍክ ለመሰራት ቆራጥ ትሆናለህ። አዎ! ስብናህ ያብብ ዘንድ፣ ማንነትህ ይበለፅግ ዘንድ፣ ሰውነትህም ፍሬ ያፈራ ዘንድ አዕምሮህ ምግብ ያስፈልገዋል፤ አንተነትህ ፈተናን፣ መንፈስህ ፈጣሪውን፣ ተክለሰውነትህም የሚያጠነክር ሸክም ያስፈልገዋል። ምንምእንኳን ያሰብከው ሃሳብ ከዳር የሚደርስበት፣ ያወጣሀው ግብ የሚሳካበት፣ እቅዶችህ በተግባር የሚገለጡበት፣ ጥረትህም ፍሬ የሚያፈራበት ጊዜ ቢረዝም፣ ፅናትህን ቢፈትን፣ በብዙ ቢያታግልህ እንኳን በሒደቱ ማመንህን እንዳታቆም። የስብዕና እድገት፣ የመንፈስ ልዕልና፣ የአካል ጥንካሬ፣ የአዕምሮ ብስለት እያንዳንዳቸው ጊዜ ይወስዳሉ፣ እድሜን ይጠይቃሉ፣ የበዛ ፅናትና ያልተመረዘ አቋም ውጤቶች ናቸው። "ከተሳሳተ ትዳር የዘገየና ትክክለኛው ትዳር ይሻላል" የሚባለውን አባባል አስታውስ። ቸኩለህ ዋጋህን ከምታጣ በጊዜ ፈራጅነት የሚገባህን ብታገኝ ይሻሻላልና ጊዜውን ጠብቅ፣ እየሰራህ ውጤቱን በእምነት ተጠባበቅ። ═════════❁✿❁ ═════════ 💪💯 ሶሻል ሚዲያ ያገኘነውን እውቀት ለሌላውም የምናደርስበት የመረጃ ቋጥ ነውና ይህን ጹሁፍ ካነበባችሁት በኋላ ለሌላውም እንዲደርስ #ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ!!!👌የቴሌግራም ቻናላችንን ግቡና Join አድርጉ ። https://t.me/selafeker
Show all...
❤ የፍቅር ግጥም🌹

♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር 💟 ማለት፤ ➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤ ➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤ ➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟 = +251900001737 = t.me/Addisu32 🚬 አስደስታችኋል ብዬ ቃል አልገባም😥 ስሜታችሁን ግን እጋራለው💔 እናም ማንም ሰው እንዲያፅናናኝ አልፈልግም 🙅‍♂ ለአድናቆት @Addisu32 Join 👇requests የሚለውን ይጫኑ 👇

👍 1
​​​​​​​​​​​​​​​​​​​─​​​​​           እኔ ምን ልበላት ? አትሆንም ሲሉኝ ትሆናለች ብዬ እንዳለችኝ ሁኘ ራሴን ገድዬ ተው ስትለኝ ትቸ ስትልከኝ ተልኬ ለታላቁ ፍቅር ብኖር ተንበርክኬ ልቧ እየሸፈተ ውጭ ውጭ ሲላት ከሌላ ሰው ሳያት ምነው ውደ ብላት ውሻ ነህ አለችኝ እኔ ምን ልበላት ላመስግናት እንጅ ከፊቷ አቀርቅሬ ስጠብቅ በኖርኩኝ በቃላ ታስሬ ማነው እንደ ውሻ ታማኝ በዚች አለም ዘብ ሁኖ ያደረ ሰው ተኝቶ ሲያልም ከሰጡት ተሸንጋይ ካጣ ፆም አዳሪ ካልነኩት የማይነካ ወዳጁን አክባሪ ይኸ አይደለም ወይ ውሻ ስሙ የተሰጠኝ ስድቧን አልጠላውም ግን ለሷ ስም ጠፋኝ ድመት እንዳልላት! ድመት የባለቤት ቤት ሸም ሸምሞት ያድራል የወደደ መስሎ ለሆዱ ይኖራል አህያ እንዳልላት አህያም የዋህ ነች ከያዝዋት በመላ አምነው የጫኗትን ዞራ የማትበላ እሷ ግን? እሷ በላች አሉኝ ሙልጭልጭ ሳሙና ብቻየን ቁጭ ብየ ስም ስመርጥ አዩና እኔ ልሙት ባለ ሳሰቶ በተጎዳ ገመናን ደብቆ ቆሻሻን ባፀዳ ሳሙና አልላትም ለሰው ሙታ አታውቅም ስትበር ያያት ሁሉ አሞራ ይበላት የሳቀላት ሁሉ ወዳጅ ከመሰላት ጅቡ ይብላት እንጅ እኔ ምን ልበላት! ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢ Join us  https://t.me/selafeker https://t.me/selafeker
Show all...
❤ የፍቅር ግጥም🌹

♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር 💟 ማለት፤ ➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤ ➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤ ➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟 = +251900001737 = t.me/Addisu32 🚬 አስደስታችኋል ብዬ ቃል አልገባም😥 ስሜታችሁን ግን እጋራለው💔 እናም ማንም ሰው እንዲያፅናናኝ አልፈልግም 🙅‍♂ ለአድናቆት @Addisu32 Join 👇requests የሚለውን ይጫኑ 👇

Photo unavailable
እሷ ማለት?...       
እናት ማለት?.
የፍቅር ትርጉሙ - የመስዋዕት ጓዳ የምድር ምሳሌው - ያ'ምላክ ልዩ ፀአዳ እሷ መተኪያ የሌላት - ብርቅዬ ስጦታ ቃላት ማይደርሱባት - የመኖር ከፍታ! እሷ ማለት . እንደሻማ ቀልጣ - ብርሀን የሆነች የ'ሷን ገላ ሸርፋ - ለልጆቿ ያለቀች አዎ እሷ ነች ፅጌሬዳ አበባ - ለፍካት የረገፈች ውበቷ ጠውልጎ - ልጇን ያፀደቀች ኣዎ እሷ ነች ነፍስ የዘራች ሰማዕት - ዕድሜን የለገሰች ህይወትን አምጣ - ደጋግማ የወለደች፤ ቢወራ ቢነገር ሁሉም የሚያንስባት ለራሷ አንሳ ልጇን ያሳደገች አዎ እሷ ነች! እኮ እንዴት ይተየባል እሷ ማለት ማለት? ... ቃላት ቢደረደር ቅንጣቷንም ላይገልፅ! መወደድ፣ መከበር - ሁሉም ሊያንስባት ለሰው መኖር ቃሉ - በእውን ሚታይባት፤ ብትሰጥ... ብትሰጥ... መቀበል  ማያምራት፣ ብትወድ... ብትወድ... መውደድ ማይሰለቻት፣ እሷ ማለት ፍቅር - ትርጉሙ የሚገባት' እማኮ ሀደኮ እናት ብቻ 'ኮ ናት #ክብር_ለናቶች https://t.me/selafeker https://t.me/selafeker
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.