cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

≺≺ኢብኑ ተይምያ የሱናው አንበሳ≻≻የእውቀት ማእድ

«በዚህ ግሩፕ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦» ↴የአቂዳ ኪታቦች ↴ወቅታዊ ምክሮች ↴የፊቅህ ግንዛቤዎች ↴የሱና ኡለማዎች ፈትዋ ↴የነህዉ የሶርፍ ቂርአቶች ↴ሌሎችም ትምህርቶች ይሰጡበታል!! ⭏⭏⭏⭏⭏⭏⭏⭏⭏⭏⭏⭏⭏⭏⭏⭏⭏ t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
21 963
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

አድ ሀያ ላመጣ ነዉ 🎈✍️
Show all...
🔍በላጩ ስራ ሶላት ነው. ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿و اعلموا أنّ خيرَ أعمالِكم الصلاةُ﴾ “እወቁ! ከመልካም ስራዎቻችሁ ሁሉ በላጩ ሶላት ነው።” 📚 ሶሂህ አልጃሚዕ: 956 http://t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
Show all...
ያ ሰላም ጎበዞች መቶ የማትሞላ የቀረች ያላ ሸኟች 🛵📲
Show all...
إذَا كَانَ جُنْحُ اللَّيْل – أوْ أمْسَيْتُم – فَكُفُّوا صِبْيَانَكُمْ؛ فَإنَّ الشَّيَاطِيْنَ تَنْتَشِرُ حِيْنَئَذٍ، فَإذَا ذَهَبَ سَاعَةٌ مِنَ اللَّيْلِ فَخَلُّوهُمْ، وَأغْلقُوا الأبْوَابَ، وَاذْكُرُوا اسْمَ اللهِ؛ فَإنَّ الشَّيْطَانَ لَا يَفْتَحُ بَابًا مُغْلَقًا، وَ أوْكُوا قِرَبَكُمْ، وَاذْكُرُوا اسْمَ اللهِ، وَ خَمِّرُوا آنِيَتَكُمْ وَاذْكُرُوا اسْمَ اللهِ، وَ لَوْ أنْ تَعْرِضُوا عَلَيْهَا شَيْئًا، وَ أطْفِئُوا مَصَابِيْحَكُمْ ምሽት መግሪብ ወቅት ላይ ልጆቻችሁን ወደቤት ውስጥ አስገቡ፡፡ ወደ ውጭ እንዳይወጡ ከልክሏቸው፡፡ ሸይጧን በዚያ ወቅት ይሰራጫልና፡፡ ይህ ወቅት ካለፈ በኋላ ግን ቢንቀሳቀሱ ችግር የልውም፡፡ በራፎቻችሁንም ዝጉ፡፡ ቢስሚላህ በ አላህ ስም የአላህን ስም አውሱ፡፡ ሸይጧን የተዘጋን በር አይከፍትም፡፡ የውሃ ቀርበታችሁን ክደኑ፡፡ የአላህንም ስም አውሱ፡፡ የምትከድኑበት ባታገኙ እንኻ አንዳች ነገር ከላዩ ላይ አስቀምጡ፡፡ የተቀጣጠሉ ኩራዞቻችሁን አጥፉ፡፡ አላህ በነብዩ ሙሐመድ፣ በቤተሰቦቻቸውና በባልደረቦቻቹ ላይ ረድኤቱን ያስፍን፡፡ ረድኤቱን ይለግስ፡፡ ቡኻሪ እና ሙስሊም📚 http://t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
Show all...
የተጠናቀቁ ዱሩሶች ስብስብ! ------------------------------------ በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ተቀርተው ተጠናቀው የተለቀቁ ዱሩሶችን እነዚህን ሊንኮች በመጫን በቀላሉ ማግኘት ትችላላችሁ። 1, "አድ'ዱሩሱል ሙሂማህ | الدروس المهمة" https://t.me/SheikhMuhammedZain/762 2, "ኡሱሉ'ሱንናህ | أصول السنة" https://t.me/SheikhMuhammedZain/755 3, "ሸርሑ ከሽፊ' ሹቡሀት | شرح كشف الشبهات" https://t.me/SheikhMuhammedZain/970 4, "ሸርሑ መሳኢሊል ጃሂሊያህ | شرح مسائل الجاهلية" https://t.me/SheikhMuhammedZain/994 5, "ሸርሑ ዐቂደቲ 'ጠሐዊያህ | شرح عقيدة الطحاوية" https://t.me/SheikhMuhammedZain/775 6, "ኡሱሉን'ፊ ተፋሲር | أصول في التفسير" https://t.me/SheikhMuhammedZain/912 7, "አር'ረሒቁል መኽቱም | الرحيق المختوم" https://t.me/SheikhMuhammedZain/548 8, "ሙልሐቱል' ኢዕራብ | ملحة اﻹعراب" https://t.me/SheikhMuhammedZain/150 9, "ከሽፉ'ኒቃብ | كشف النقاب" https://t.me/SheikhMuhammedZain/662 10, "አል'ፈዎኪሁል ጀንያህ | الفواكه الجنية" https://t.me/SheikhMuhammedZain/224 11، "አል'ፈዎኪሁል ጀንያህ | الفواكه الجنية" https://t.me/SheikhMuhammedZain/1084 12, "ሙዘኪራ ፊ አሕካሚ አስ-ሲያም | " مذكرة في أحكام الصيام https://t.me/SheikhMuhammedZain/1255 13, "ሸርሑ ኡሱሊ አስ-ሱና | شرح أصول السنة" https://t.me/SheikhMuhammedZain/1281 14, "ደዓኢሙ ሚኒሃጂ ኑቡዋህ | دعائم منهاج النبوة" https://t.me/SheikhMuhammedZain/1310 15,"ሸርሑ ሱና | شرح السنة للإمام البربهاري" https://t.me/SheikhMuhammedZain/1462 16,ሱነኑ አቢ ዳውድ/سنن أبي داود https://t.me/SheikhMuhammedZain/1537 📍የሸይኹን የተጠናቀቁ ዱሩሶችን ለማግኝት ይህን ቻናል ይቀላቀሉ ↓↓↓ https://t.me/SheikhMuhammedZain
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.