cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አሜኬላ የቴአትር እና የፊልም ማሰልጠኛ የቴሌግራም ገፅ

#መለከት የሚሰጣቸው ስልጠናዎች 1 ሙሉ የቴአትር ቲዮሪ እና ፕራክቲካል ስልጠና 2 የፊልም ትወና እና እስክሪን ፕለይ 3 የስነ ፅሁፍ ስልጠና ከላይ በተጠቀሱት ዘርፎች የ3 ወር እና የ 6 ወር ስልጠና ይሰጣል

Show more
Advertising posts
209
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ዝክረ አድዋን እንዲህ እና እንዲህ ባለ መልኩ በመቄዶንያ ደስ በሚል መንገድ አጠናቀነዋል ከብዙ በጥቂቱ ተጋበዙልን 👏👏👏
Show all...
👏 2
ዛሪ በመቄዶንያ የነበረን በጣ አስደሳች እና አዝናኝ ከምንም በላይ አስተማሪ ጊዜ አሳልፈናል ጀግኖቻችንን ዘክረን በጣም ትልቅ ምርቃትና በረከት ተቀበለን መተናል ፈጣሪ እናት አባቶቻቻንን ይማርልን እድሜና ፀጋ ይስጥልን በዚህ የጥበብና የበረከት ስራ ላይ የተሳተፋቹ ፈጣሪ ያክብራቹ በጎነት ለራስ ነው ትልቅ ትምህርት ተምረንበታል ። መቄዶንያ ዶክተር ቢኒ ኖርልን 😘😘😘😘😘 አሜኬላ ጥልቅ እስከ ህዋስ መለከት እፍታ ለከፍታ !
Show all...
2.05 MB
00:30
Video unavailableShow in Telegram
የሀገሬ ሰዉ ካሁን ቀደም የበደልኩ አይመስለኝም አንተም አላሳፈርከኝም ዘመቻዬ በጥቅምት ነዉና ወረ ኢሉ ከተ ላግኝ ሗላግን ወስልተ የቀረ እንደሆን ማርያምን❤️ ትጣላኛለህ ለዚህ አማላጅ የለኝም!!! እንኳን ለ128 የአድዋ ድል በዓል አደረሰን አደረሳችሁ::ክብር እቺን ሀገር ላስረከቡን አባቶቻችን🫡🫡🫡 እኖዳችኀለን::!! "አሜኬላ ጥልቅ እስከ ህዋስ መለከት እፍታ ለከፍታ"!!!
Show all...
11.55 MB
2
Sher aregu gayes ena ፎሎር አርጉ 👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏
Show all...
#እሺ ለሁላችም ሰላማችሁ በያላችሁበት እንደ ሰማይ ክዋክብት ብዝት ይበል እንደሚታወቀው የፊታችን የካቲት 24 ከቀኑ 8-30 "ኑ ጀግኖቻችንን እንዘክር ትውልድም ታሪኩን ይወቅ "በሚል መሪ ቃል በመቆዳንያ ትልቅ ድግስ ደግሳ ከመልካም ልባች ጋር ይጠብቃችኃል መግቢያ ትኬቱን ለማግኝት ከስር በምናስቀምጠው የውስጥ መስመርና በምናስቀምጠው ስልክ ይደውሉልን #0984140223 @jo231 #0977839607 @dave23||| "አሜኬላ ጥልቅ እስከ ህዋስ መለከት እፋታ ለከፋታ!!!!
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
አሁንም በጀግንነት ጀግኖቻችንን ልንዘክር ተቃርበናል ሁላቹም ተጋብዛችዋል ባንድ በኩል አድዋን እየዘከርን ባንድ በኩል አረጋውያንን እየደገፍን ምርቃት እየተቀበልን ይህቺን ቀን ልናሳልፍ ወስናል እርሶም እየተዝናኑ አረጋውያንን እየጎበኙ የፅድቅ ስራ ከጥበብ ጋር እንስራ መልካም ማረግ በምድርም በሰማይም ያስመሰግናል ። አሜኬላ ጥልቅ እስከ ህዋሰ መለከት እፍታ ለከፍታ !
Show all...
👍 2
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.