cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሂዳያ ሀድራ ጀመአ🥁🥁🥁🥁📿🤲👏✨

እንኩዋን ወደ ሂዳያ የሀድራ ጀመአ በሰላም መጣቹ ለናንተ ለሰርጋቹን በሀድራ ይለናል እናም ለኒካም ለተለያዩ ለመድረክ ስራዎችንም እሰራለን ለበለተ መረጃና እኛን ማግኘት ለምፈልጉ በ 0965278137 እና 0921792880 ወይም 0908033399 የገኙናል

Show more
Advertising posts
250
Subscribers
-224 hours
-37 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ሰሉ አላ ነበይና ሙሃመድ🥰🥰🥰 صلوا على خير خلق الله 💛 محمد رسول الله صلى الله عليه وسلم اكثروا من الصلاة عليه في ليلة الجمعة ويومها 🍃 መልካም ጁምዓ
Show all...
ጅሙአ ሙባረክ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
Show all...
ጁምዐ ሙባረክ የጁምዐ ቀን ሱናዎችገላን መታጠብ ፦አዲስ ልብስ መልበስ በጊዜ ወደ መስጂድ መግባት ፦ሲዋክ መጠቀም ፦ሱረቱል ካህፍን መቅራት ፦ዚክርና ሰለዋት ማብዛት ፦ሸቶ መቀባት (ለወንድ)
Show all...
ኸሚስ ሙባረክ  ሙሂቦች በሰለዋት የደመቀ በተስሊማ የተዋበ በዱዐ የተንበሸበሸ በአዝካራ የበራ በሀድራ ያሸበረቀ በያሲን የፈካ       በኪድማ የታጀበ ኸሚስ ተመኘሁላችሁ  ፏፏ በሉልኝ 💚🤍💚
Show all...
👍 2
ሐያተል ዓለም | ኢሳም አሕመድ | HAYATEL ALEM | ESAM AHMED NEW ETHIOPIAN MENZUMA @Menzuma_getm
Show all...
_ሐያተል_ዓለም_ኢሳም_አሕመድ_HAYATEL_ALEM_ESAM_AHMED_NEW_ETHIOPIAN_MENZUMA.mp312.95 MB
Photo unavailableShow in Telegram
😍ሰላምታዬን ላኩኝ ከሀበሻ ምድር ቢጠናብኝ ሁቦ ቢረታኝ ፍቅር🥰
Show all...
ማዲህ ፉአድ ሸምሱ (አል-ቡርዳ) 🎤 ሙሀመድ ደዋኡ በል በል በል 👏👏👏
Show all...
_ሙሀመድ_ደዋኡ_ማዲህ_ፋአድ_ሸምሱ_ዋሪዳ_ላይ_muhammed_dewau_new_menzuma_warida3.m4a14.02 MB
የ Mathematics ትምህርት እና ሰቆቃው 😂😂 "በትምሕርት ቤት ታሪኬ እንደ ማትሰ መከራዬን ያበላኝ የትምሕርት ዓይነት የለም" "ማትስ ፈተና ስንፈተን" 1 የክፍሉ ጎበዝ ተማሪ ለፈታኙ አራተኛው ጥያቄ ችግር አለበት ሲል እኔ ግን መልስ መሙያው ላይ መልሴን ሞልቼ ነበር😴😴😴 2 ሌላው ጎበዝ ተማሪ ግራፕ ፔፐር እፈልጋለው ሲል እኔ ደሞ ሁሉንም መልስ ስለጨረስኩ የቱጋ ነው የሚያስፈልገኝ ብዬ እገረማለሁ😏😏😏 3 ፈታኙ ስድተኛውን ጥያቄ ስለምናስተካክለው ዝለሉት ሲል እኔ ደሞ ከሁሉም ጥያቄዎች ዘና ብዬ የመለስኩት ነበር😂😂😂 4 ተማሪዎች ማስመሪያ ሲጠቀሙ እኔ ደሞ ግራ ግብት ብሎኝ ምን እያረጉበት ነው ብዬ በግርምት አያቸዋለው😎 5 ፈተናው ካለቀ በኋላ የክፍሉ ጎበዝ ተማሪዎች የአምስተኛው ጥያቄ መልስ 35% አደለም 36% ነው እያሉ ሲከራከሩ እኔ ደሞ 45000 ብዬ ነበር የመለስኩት😝😝😝 " የራሳችሁን ትውስታ ጨምሩበት"
Show all...
🤣 3🥰 1
Repost from N/a
07:10
Video unavailableShow in Telegram
አሺቅ 👏👏👏
Show all...
_መህቡቢል_ሁዳ_ማህፉዝ_አብዱ_New_Ethiopian_Menzuma_Mahfuz_Abdu_Official360P.mp432.41 MB
👏 2
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.