cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ethiopian Lottery Service/የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት/

To have alternative communication channel

Show more
Advertising posts
189 551
Subscribers
+56824 hours
+5 0917 days
+21 99230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
ወጣት ሷሊህ ማሬ ይባላል ነዋሪነቱ መተማ ሲሆን በልብስ ስፌት ይተዳደራል ፡፡ ታዲያ ወጣቱ የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ የመቁረጥ ልምዱ ነበረውና ከ26ኛው ዙር አድማስ ሎተሪ የ2 ሚሊየን ብር ዕድለኛ በመሆን ሽልማቱን ተረክበዋል ፡፡
Show all...
👍 485 118👏 35🕊 29🥰 25😱 16👎 11🥱 8🤔 7🍌 7 5
Photo unavailableShow in Telegram
የ26ኛው የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕድለኞች ሽልማታቸውን እየወሰዱ ነው ፡፡ ወጣት በለጠ ታመነ ይባላል የድሬዳዋ ነዋሪ ሲሆን በአድማስ ዲጂታል ሎተሪ 1ኛ ዕጣ የ4ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡ ወጣት በለጠ የተገኘውን የቀን ስራ በመስራት ቤተሰቡን የሚመራ ሲሆን ሁሌም በሎተሪ ተስፋ ባለመቁረጥ ሎተሪ የመሞከር ልምድ አለው ፡፡ በደረሰውም ገንዘብ ቤት እንደሚገዛበት ገልጸዋል ፡፡
Show all...
👍 903 235👎 59👏 49😱 29😁 25🥰 21🕊 21😡 16🔥 12😍 9
ህልምዎን ዕውን ያድርጉ የ4ሚሊዮን ብር አሸናፊ ይሁኑ፣ 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት በማድረግ ወይም በቴሌብር በ10 ብር የ4 ሚሊዮን ብር እና የሌሎችም ዕድሎች አሸናፊ ይሁኑ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር ለተጨማሪ መረጃ ይህን ሊንክ ይጫኑ https://t.me/lottery_service1
Show all...
Ethiopian Lottery Service/የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት/

To have alternative communication channel

👍 171 105👎 31🔥 16🕊 14💩 11😢 10🖕 5🥰 4😁 4
እንኳን1 ሺህ 499ኛው የነብዩ መሀመድ የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
Show all...
190👍 187🖕 40💔 27👎 23🥰 20🙏 20😁 13🏆 11👏 8🤯 7
በ2017 ዓ.ም ሚሊየነር ለመሆን አላቀዱም? እንግዲያውስ በ10 ብር ብቻ ይቁረጡ፡፡ 605 ላይ ማንኛውም ምልክት በማድረግ ወይም በቴሌብር የ4 ሚሊዮን እና የሌሎች ዕድሎች ተሸላሚ ይሆናሉ፡፡የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር ለተጨማሪ መረጃ ይህን ሊንክ ይጫኑ https://t.me/lottery_service1
Show all...
Ethiopian Lottery Service/የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት/

To have alternative communication channel

👍 595 149👎 84😁 55🖕 44🥰 36👏 36🎉 29🔥 27🤣 26😭 20
የእንቁጣጣሽ ሎተሪ የዕጣ አወጣጥ
Show all...
👍 513 136👎 87😢 59😁 41💔 29👏 26🍌 20🖕 20🤯 11🤔 10
Photo unavailableShow in Telegram
መደበኛ ሎተሪ 1720ኛ ዕጣ ዛሬ መስከረም 2 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ  አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም
Show all...
👍 374 112😁 33👎 27👏 22🔥 20🙏 6
Photo unavailableShow in Telegram
ክቡራን የሎተሪ ደንበኞቻችን   እንኳን ለ2017 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያለ የእንጣጣሽ 2017 ሎተሪ ዛሬ ጳጉሜን 5 ቀን 2016 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ዕድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡ የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል፡፡ ለዕድለኞች እንኳን ደስ ያላችሁ!! መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ!! የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት
Show all...
👍 1229 315😭 232👎 174💔 114🙏 73👏 66🤔 64🔥 58🥰 58😁 57
Photo unavailableShow in Telegram
ውድ ደንበኞቻችን 20 ሚሊዮን 10፣ሚሊን፣5 ሚሊንና ሌሎች በርካታ ዕጣዎችን የያዘው የእንቁጣጣሽ ሎተሪ ዕጣ ነገ ጳጉሜን 5 ቀን 2016 በፋና ቴሌቪዥንና ሬድዮ በቀጥታ ስርጭት ይወጣል ፡፡ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎትም መልካም አዲስ ዓመት እንዲሆንላቹ እየተመኘ ቲኬቱን ቆርጣችሁ የዕጣ መውጫውን በጉጉት እንድትጠባበቁ ይገልጻል ፡፡ መልካም ዕድል ! መልካም አዲስ ዓመት !
Show all...
👍 1331 376🙏 288🕊 187👏 90👎 75🔥 65😇 63😁 62🤝 62😱 52
Photo unavailableShow in Telegram
👍 512 158🕊 56🥰 48🙏 43👏 41👎 40🤩 11🤮 6
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.