السنة سفينة النجاح
يا ايها الذين امنوا اتقوا الله حق تقاته ولا تموتن وانتم مسلمون
Show more- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Data loading in progress...
5100
القناة الرسمية للأخ أبي شعيبٍ السلفيِّ
5900
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka3700
3600
ለዒድ ቤተሰብን ለመዘየር ለሚጓዙ አካሎች ..!አደራ በቻላችሁ ቤተሰቦቻችሁን ወደ ተዉሂድ ወደ ሱና አመላክቷቼዉ ምከሯቼዉ በቻላችሁት ያክል ሀላፍትናችሁን ተወጡ
ቤተሰብጋ 1አመት ቆይተዉ ከዛም በላይ ቆይተዉ የሚሄዱ ይኖራሉአላህ ፈቅዶላቼዉ በብዓል ስበብ ሲገናኙ አላህ ያዘነላቼዉ ቤተሰቦቻቼዉን መክረዉ በተዉሂድ አዘዉ ከሽርክ አላቀዉ ይመለሳሉ ሌሎች ደግሞ እድሉን አይጠቀሙትም !
በመንዙማ በነሽዳ ጆሯቼዉ እስኪደነቁር ጨፍረዉባቼዉ ይመለሳሉ👉 ስለዚህ አድራ አድራ ወደቤተሰብ የምትሄዱ የሱና ወዳጆች ሆይ ቤተሰቦቻችሁን ከሽርክ ከበዲዓ አላቋቼዉ ምከሯቼዉ ዳዕዋ አድርጉላቼዉ በተለይ ወደገጠር ላይ የምትሄዱ ብዓልን አስመልክቶ የሚደረጉ አስከፊ ና አስጠሊታ ሽርኮች አሉ ይሄ ለሁላችንም የተሰወረ አይደለም ትኩረት ሰታችሁ ወደ ተዉሂድና ሱና ጥሪያችሁን ቀጥሉ ::
አላህ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ኢዳችሁ ያማረ ይሁንላችሁ አላህ በሚወደዉ ነገር ላይ የምታሳልፉ ያድርጋችሁ ::✍ https://t.me/menhaj_Aselefiya
የሰለፍያ ሴት ሲመክሯት ምክር ተቀባይ ስትሳሳት ከስተቷ ተመላሽ ለሰዎች ብላ ሳይሆን እውነት ለሀቅ የቆመች ከሀሜት እራሷን ያራቀች ከየትኛውም ኺላፍ እራሷን ያገለለች 👑የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው👑
https://t.me/menhaj_Aselefiya4500
4200
የሰለፍያ ሴት ሲመክሯት ምክር ተቀባይ ስትሳሳት ከስተቷ ተመላሽ ለሰዎች ብላ ሳይሆን እውነት ለሀቅ የቆመች ከሀሜት እራሷን ያራቀች ከየትኛውም ኺላፍ እራሷን ያገለለች 👑የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው👑
https://t.me/menhaj_Aselefiya4710
የወረካሎ የሰለፍዮች ለመስጅድ መስሪያ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ
https://t.me/+KFdsCYxod01mYjZk5400
5300
Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.