cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኢትዮ ቼልሲ FANS™

➭▮ የተለያዩ የቼልሲ ዜናዎች ➭▮ የቼልሲ ተጫዋቾች ታሪክ ➭▮ የተለያዩ ስለ ቼልሲ ያልተሰሙ ታሪኮች ➭▮እያንዳንዱን የሚወጡ መረጃዎችን 24 ሰአት ወደእናንተ እናደርሳለን። 𝙶𝚛𝚘𝚞𝚙 @chelseahubbgroup 💎 ለማንኛውም ጥያቄ እና ማስታወቂያ ስራ 🆔 💸 @princeeebek እና @Ja_1621 || 2017 ||

Show more
Advertising posts
108 611
Subscribers
+6324 hours
+1 0417 days
+7 09030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
መልካም አዳር ቤተሰብ 😴🙏 SHARE @ET_CHELSEA_FANS SHARE @ET_CHELSEA_FANS
Show all...
👍 4🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
🚨🔹ኤስቲቫኦ ዊሊያን በግራ ጭኑ ላይ ጉዳት አጋጥሞታል እና ከ3 እስከ 4 ሳምንታት ከሜዳ  እንደሚርቅ ይጠበቃል። በተከታታይ ወራቶች ውስጥ 3ኛ ጉዳቱ😢 SHARE @ET_CHELSEA_FANS SHARE @ET_CHELSEA_FANS
Show all...
👍 3👏 1😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
እነዚህ ጨዋታዎች🥶🔥 የወደፊት የሊጉ ደረጃችንን እና የአውሮፓ ተሳትፏችንን የሚወስኑ ይመስለኛል! 4/4 ማሸነፍ ግድ ነው🔵 SHARE @ET_CHELSEA_FANS SHARE @ET_CHELSEA_FANS
Show all...
👍 11🥰 4
Photo unavailableShow in Telegram
ቢያንስ የካርድ መጠቀም የሚፈልግ 👇👇 Bot referral contest 1ሰው = 5 ብር 4 ሰው = 20 ብር Withdraw 👉 በቴሌብር (የተረጋገጠ) minimum withdraw 20ብር Viral አልወጣም ፍጠኑ👇👇 🔗 :- Birr Buddy
Show all...
የቀጠለ 🥶 እስካውን አያቹት አለባበሶች የማን አለባበስ የበለጠ ምርጥ ነው ?
Show all...
👍 11🥰 2
በሻምፒዮንስ ሊግ ብቻ በመሳተፍ በጣም የተደሰቱ ክለቦች አሉ እኛ ግን የተለየን ነን። ምክንያቱም አንድ ጊዜ ብቻ ሳይሆን ሁለት ጊዜ አሸንፈናል። ⭐️ We Are not The Same ⭐️ SHARE @ET_CHELSEA_FANS SHARE @ET_CHELSEA_FANS
Show all...
🔥 15👍 9😁 2👎 1
በሻምፒዮንስ ሊግ በመሳተ ብቻ በጣም የተደሰቱ ክለቦች አሉ እኛ ግን የተለየን ነን። ምክንያቱም አንድ ጊዜ ብቻ ሳይሆን ሁለት ጊዜ አሸንፈናል። We Are not The Same ⭐️⭐️ SHARE @ET_CHELSEA_FANS SHARE @ET_CHELSEA_FANS
Show all...
በለንደን የፋሽን ሳምንት ላይ የቼልሲ ተጨዋቾች 🥵😮‍💨🥶
Show all...
👍 9🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
የዌስትሃም አሰልጣኝ ጁለን ሎፔቴጊ ስለ ቼልሲ፡- "ከታላቅ ቡድን ጋር እንደምንጫወት እናውቃለን። ምርጥ ተጫዋቾች በጥራት እና በብዛት አላቸው። ጥሩ አሰልጣኝ እና ጥሩ ሀሳቦች አሏቸው። ነገር ግን በተጫዋቾቻችን ላይ ማተኮር አለብን። ሁሉም ቡድን በ ፕሪሚየር ሊግ ጥራት አለው ነገርግን ስለራሳችን ማሰብ አለብን። SHARE @ET_CHELSEA_FANS SHARE @ET_CHELSEA_FANS
Show all...
👍 9🥰 3
Photo unavailableShow in Telegram
🚨🔵ቼልሲ ጁድ ቤሊንግሃምን ከዶርትሞንድ ከአራት አመት በፊት ለማስፈረም 62 ሪፖርቶችን አቅርበው ነበር ። ሆኖም ቤሊንግሃም ቼልሲን እንዳይቀላቀል እና ወደ ሌላ ቦታ እንዲሄድ ሲፈልግ እንደነበረ ቤሊንግሃምን እንዲከታተል ሀላፊነት የተሰጠው የቼልሲው ስካውት ዩሱፍ ሳጃድ ተናግራል ። 🔗 talkSPORT SHARE @ET_CHELSEA_FANS SHARE @ET_CHELSEA_FANS
Show all...
👍 9🔥 2
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.