Ahlel suna wel jema'a🇸🇦📚
Aselamu aleykum werahmerulahi weberkatu Yihe chanel hadisoch yenebiyat tarik ......... Mílekekbet new add. Share argue
Show more- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Data loading in progress...
በትዳር እና መጠናቀቁ(ፍች) ሴት ልጅ የምትለይባቸው ህጎች አላህ እንዲህ ይላል፦ ﴿ وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً ۚ إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَاتٍ لِّقَوْمٍ يَتَفَكَّرُونَ ﴾ [ سورة الروم: 21] “ለእናንተም ከነፍሶቻችሁ (ከጎሶቻችሁ) ሚስቶችን ወደ እነርሱ ትረኩ ዘንድ መፍጠሩ፣ በመካከላችሁም ፍቅርንና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው። በዚህ ውስጥ ለሚያስተውሉ ሕዝቦች ተዓምራቶች አልሉ።” (አር-ሩም፡ 21) በሌላም አንቀፅ አላህ እንዲህ ይላል፦ ﴿ وَأَنكِحُوا الْأَيَامَىٰ مِنكُمْ وَالصَّالِحِينَ مِنْ عِبَادِكُمْ وَإِمَائِكُمْ ۚ إِن يَكُونُوا فُقَرَاءَ يُغْنِهِمُ اللَّهُ مِن فَضْلِهِ ۗ وَاللَّهُ وَاسِعٌ عَلِيمٌ ﴾ [ سورة النور: 32] “ከናንተም ትዳር የሌላቸውን አጋቡ። ከወንዶች ባሮቻችሁና ከሴቶች ባሮቻችሁም ለጋብቻ ብቁ የኾኑትን (አጋቡ)። ድኾች ቢኾኑ አላህ ከችሮታው ያከብራቸዋል። አላህም ስጦታው ሰፊ ዐዋቂ ነው።” (አን-ኑር፡ 32) ኢብኑ ከሲር رضي الله عنه እንዲህ ይላል፦ “ይህ በማጋባት ላይትዕዛዝ ነው::እንድያውም አንዳንድ ዑለሞች ይህን ተመርኩዘው ማግባት ትዳርን በሚችል ላይ ሁሉ ግደታ መሆኑን ይጠቅሳሉ:: ለዚህም የነብዩን ﷺ ሀዲስ በማስረጃነት ይጠቅሳሉ። { يا معشر الشباب، من استطاع منكم الباءة فليتزوج، فإنه أغض للبصر وأحصن للفرج، ومن لم يستطع فعليه بالصوم، فإنه له وجاء } البخاري…
1200
የአቡ ኢልሐም (ኡስታዝ ሙሀመድኑር) ፉሪ በሀምዛ መስጂድ ተቀርተው ያለቁ እና እየተቀሩ ያሉ ደርሶችን መልቀቂያ ቻናል። 👇👇👇👇👇
https://t.me/sunah1231300
1500
الحق يقال ولو كان مرا
2800
3000
1900
« ድሮም ሙናፊቆች የሚለዩት በወሕይ ነበር። አሁንም ሙተሻቢህ (የተመሳሰለውን) በመከተል በልቦቻቸው ጥመት ያለባቸው አስመሳዮች የሚለዩት በሱና ነው። »
1800
የዚህ ጉሩፕ አለማ በአላህ ፍቃድ ሰዎች ተውሂድ እና ሱናን እንድያውቁ ከሽርክ እና ከቢድኣ እዲሪቁ ለማድራግ ነው !! በሰለፎች (በደገጎች) መንገድ !! ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል !! ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ለይ ቀጥ በል !!
2200
የዚህ ጉሩፕ አለማ በአላህ ፍቃድ ሰዎች ተውሂድ እና ሱናን እንድያውቁ ከሽርክ እና ከቢድኣ እዲሪቁ ለማድራግ ነው !! በሰለፎች (በደገጎች) መንገድ !! ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል !! ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ለይ ቀጥ በል !!
2300
Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.