cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኢትዮ ሲግማ ቦይ || Ethio Sigma BOY

ይሄ የኢትዮጵያ ወንዶች የሲግማ ቻናል ነው በዚህ ቻናል 👇 አነቃቂ ንግግሮች እና ቪዲዮዎች ለወንድ የሚሆኑ ጥቅሶች ለመለወጥ ሚረዱ ጽሁፎች ለአላማ እንዴት መታገል እንዳለብን እና ሌሎችንም ለማድረግ የሚረዱ ጹፉፎች ወደምንለቅበት ቻናል እንኳን ደና መጣችሁ 😈

Show more
Advertising posts
2 958
Subscribers
+324 hours
+37 days
+330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
ኣንዳንድ ሰዎችን በመምታት ሳይሆን.... በዝምታህ ጉዳቸው ጀግናው 😈😈😈
Show all...
👍 2😈 2🫡 2 1😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
ለማያበላህ ራብህን አትንገረው።🔝
Show all...
🫡 5😎 3👍 1👎 1
Photo unavailableShow in Telegram
ልክ ሰዎች አበቃ ሲሉ አምላክ ይጀምራል!!
Show all...
👍 6😎 3🔥 2🫡 1
Photo unavailableShow in Telegram
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1 ሺህ 499ኛው የነብዩ መሀመድ ልደት (መውሊድ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የአንድነት እንዲሆን ልባዊ ምኞቴን እገልጻለሁ፡፡🥰
Show all...
3👍 2
አንተ ከተነሳህ ማንም አያግድህም ተግባባን ጀግናው 👍
Show all...
🫡 6👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
አንዳንዴ ፍቅረኛ ያስፈልገኛል ብዬ አስባለሁ ነገር ግን. . . ምግብ በልቼ ከጨረስኩ በኋላ ይሔን ሀሳብ ያመጣብኝ ረሃብ እንደሆነ ይገባኛል😎
Show all...
😎 8😈 2
Photo unavailableShow in Telegram
➨ ራስህን አትሸውድ ! ጀግኖች በምንም ሁኔታ ቢሆን ራሳችሁን መሸወድ የለባችሁም ፤ ያለህበትን ህይወት እና ሁኔታ አምነህ መቀበል እና ራስህን ለመወለጥ መነሳት አለብህን እንጂ ቁጭ ብለህ ለራስ ሆነ ለአዕምሮ የማይሆን ነገር እየነገርክ ራስክን አሸውድ። ለቀጣይ 50 👍 አስገቡት ተግባባን ጀግናው🫵 📨 @Ethio_sigmaboy 📨 @Ethio_sigmaboy
Show all...
👍 16🫡 2 1😎 1
Photo unavailableShow in Telegram
እነሱ፦ ሴቶች የሚወዱት የወንድ አይነት ንገረን! እኔ፦ገራገር ፣ንቁ ፣ዘናጭ፣ብርቱ አሁን የመጀመሪያ ፊደሎችን በቅደም ተከተል አንብብ!😈 📨 @Ethio_sigmaboy 📨 @Ethio_sigmaboy
Show all...
👎 4😎 4😈 2🫡 2
Photo unavailableShow in Telegram
የተወዳጁ እና ህዝባዊው ኢትዮጵያ ቡና OFFICIAL የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ ➡️ https://t.me/coffeefc ➡️ https://t.me/coffeefc
Show all...
00:12
Video unavailableShow in Telegram
ይሄን በልብህ ፃፈው 📨 @Ethio_sigmaboy 📨 @Ethio_sigmaboy
Show all...
owAWe8afYQepgqQfARuwIJMP7J4w2MKggPAeiq.mp47.71 KB
👍 3😈 2😎 2
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.