cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

All University Students Info Center

This channel is created to share informations with All university Students regarding their academic areas. For more info👇👇 @Le_and_negn

Show more
Ethiopia23 572The language is not specifiedEducation190 717
Advertising posts
418
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
#MizanTepiUniversity ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ለ2016 ዓ.ም ሃገር አቀፍ የመውጫ ፈተና በተቋሙ ከተቀመጡት ተማሪዎች ውስጥ 74.5 በመቶ ተፈታኞች የማለፊያ ውጤት ማምጣታቸውን አሳውቋል። ዩኒቨርሲቲው በስምንት ኮሌጆች ለመውጫ ፈተና ካስቀመጣቸው 1438 ዕጩ ተመራቂዎች መካከል 1071 ተማሪዎች ማለፋቸውን ገልጿል።                                         @WELDEHANE
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የ2016 ሀገር አቀፉ የሬሜዲያል ፈተና ይፋ ተደርጎ ተማሪዎች በኦንላይን ውጤታቸውን በመመልከት ላይ ይገኛሉ። ተማሪዎች ውጤታቸውን በ https://result.ethernet.edu.et/remedial/result ላይ በመግባት ነው እየተመለከቱ ያሉት። ድረገጹ በተመሳሳይ ጊዜ ብዙ ተማሪዎች እየሞከሩት ስለሆነ ከፍተኛ መጨናነቅ አለ። ደጋግሞ በመሞከር ውጤት መመልከት ይቻላል። #share #share @WELDEHANE
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
#Update የ2016 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ተፈታኞች ውጤት ለከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተልኳል። የተማሪዎቹ ውጤት ዛሬ ለተቋማቱ መላኩን ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ከአንድ የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራር አረጋግጧል። በዚህም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ የተማሪዎቻቸውን የመውጫ ፈተና ውጤት ከዛሬ ጀምሮ ይፋ እንደሚያደርጉ ይጠበቃል። የዘንድሮው የመውጫ ፈተና ለ57 የመንግሥት እና ለ124 የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎች በ244 የቅድመ ምረቃ መርሐግብሮች መሰጠቱ ይታወቃል። ©tikvahuniversity @WELDEHANE
Show all...
#2024_Commencement የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች ከሳምንቱ መጨረሻ ጀምሮ ያስመርቃሉ፡፡ ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ - ሰኔ 23/2016 ዓ.ም አክሱም ዩኒቨርሲቲ - ሰኔ 23/2016 ዓ.ም መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ - ሰኔ 23/2016 ዓ.ም አሶሳ ዩኒቨርሲቲ - ሰኔ 25/2016 ዓ.ም ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ - ሰኔ 25/2016 ዓ.ም ወለጋ ዩኒቨርሲቲ - ሰኔ 25-26/2016 ዓ.ም ሠመራ ዩኒቨርሲቲ - ሰኔ 26/2016 ዓ.ም ቦረና ዩኒቨርሲቲ - ሰኔ 26/2016 ዓ.ም አምቦ ዩኒቨርሲቲ - ሰኔ 27/2016 ዓ.ም ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ - ሰኔ 27/2016 ዓ.ም ደብረ ብርሃን - ሰኔ 27/2016 ዓ.ም ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ - ሰኔ 27/2016 ዓ.ም ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ - ሰኔ 27/2016 ዓ.ም ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ - ሰኔ 27/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ - ሰኔ 27/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ - ሰኔ 29/2016 ዓ.ም ©tikvah @weldehane
Show all...
Psychology Final exam Arbaminch university 2016 #share.. @weldehane
Show all...
Logic Final exam Haramaya university 2016 #share... @Weldehane
Show all...
Exit exam schedule 2016E.C #share... @WELDEHANE
Show all...
EXIT EXAM Schedule FINAL 12.xls2.81 KB
Photo unavailableShow in Telegram
#BahirDarUniversity የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለሬሜዲየል ተማሪዎች ጥሪ አደረገ። በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን ለመከታተል ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ሐምሌ 22 እና 23 ቀን 2016 ዓ/ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በ " ፖሊ ካምፓስ " ፤ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ደግሞ በ " ግሽ ዓባይ ካምፓስ " ሪፖርት እንዲያደርጉ ተብሏል። #share @WELDEHANE
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
በመጪው ዓመት ዩኒቨርሲቲዎች ከመስከረም አጋማሽ ጀምሮ ትምህርት እንዲጀምሩ ለማድረግ እየተሠራ ነው፡፡ - ትምህርት ሚኒስቴር
በ2016 በጀት ዓመት ከማኅበረሰቡ በተገኘ ድጋፍ በ"ትምህርት ለትውልድ" መርሐግብር 22 ሺህ የሚደርሱ ትምህርት ቤቶች ግንባታና ጥገና መከናወኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ለኢዜአ ተናግረዋል። በክረምት ወራት 62 ሺህ መምህራንን በሚያስተምሩት ትምህርትና የማስተማር ሥነ-ዘዴ ዙሪያ ስልጠና ለመስጠት የሚያስችል ዝግጅት መጠናቀቁንም ሚኒስቱሩ ገልፀዋል። ከስልጠናው ማጠቃለያ በኋላ ምዘናውን በብቃት ላለፉ መምህራን የማረጋገጫ ሰርተፍኬት ይሰጣል ብለዋል። ትምህርት ሚኒስቴር በክረምት ከያዛቸው ሥራዎች መካከል የዩኒቨርሲቲዎች ዕድሳት ሥራ አንዱ መሆኑን ጠቁመዋል፡፡ በመጪው ዓመት ዩኒቨርሲቲዎች ከመስከረም አጋማሽ ጀምሮ ትምህርት እንዲጀምሩ ለማድረግ የሚያስችሉ ተግባራት እየተከናወነ እንደሚገኝ ገልፀዋል፡፡ #ኢዜአ ©tikvahuniversity @weldehane
Show all...
Hawassa University. Global Trends Mid Exam. #share @weldehane
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.