cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ከውሰር የተጅዊድ መድረሳ3️⃣✍

Advertising posts
376
Subscribers
+124 hours
+27 days
+1930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Repost from N/a
Photo unavailable
ቬሎሽ ወይ ከፈንሽ            የቱን ይመስልሻል  ቀድመሽ የምትለብሺው ቬሎን ተመኝተሽ ከፈኑን አትርሺው ኢስቲቃማ ይኑርሽ  ቀኑ እስኪመጣ ተያዥ ጌታሽ ይሁን  ነፍስ አቴድ አማርጣ   በአቋምሽ ፅኚ   እንደሰለፎቹ ኢማን አኽላቅን እይ  እንደቀደምቶቹ ግብሽ ጀነት ይሁን  አላህን አስደሺ የአደም ልጅ ሟች  ነው ይህንን አትርሺ     https://t.me/+8QBuS8Ws61I4ZDI0        ****🌺🌺🌺🌺*****
Show all...
🏆 5
Photo unavailable
አሳማሚ_እውነታ ቁርአንን የራቅነው ለቁርአን የሚሆን ጊዜ አጥተን ሳይሆን ለቁርአን የሚሆን ልብ ስላጣን ነው ።
Show all...
🏆 4
4_5974451889880700405.mp35.43 MB
ፈተናው ነው እንደ
Show all...
አሰላም አሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ 🌸🌸🌸🌸📚📚📚📚🌸🌸🌸🌸 🌿የከውሰር የሴቶች የተጅዊድ መድረሳ እህቶቼ እንዴናችሁ አልሃምዱሊላህ አሏህ ለዚህ ቀን አድርሶናል በሰላም አሰጀምሮ በሱ እገዛ አሰጨርሶናል አሏህ ከተጠቃሚዎች ያድርገን አሚን ያረብ 💐🌺 የማጠቃላያ ፈተና ተፈታኞች መልካም ፈተና መልካም ውጤት ይሁንላችሁኢንሻ አሏህ📚 بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَـٰنِ ٱلرَّحِیمِ 🌸🌸 1ኛ 🌸   وْ و وّ وَ  ልዩነታቼውንና አንድነታቼውን ግለፁ? 2 መደል ኢውድና መደል አሪድ ሊሰኩን ልዩነታቼው ምንድነው? 3ኛ مَا ٱللَّهُ  ቃል ቃሉን ሰንቀራና አያይዘን ሰንቀራ እንዴት ነው ልዩነቱሰ? 4ኛ  የኢክፋአ ና ኢቅላብ ልዩነት ጥቀሱ ሙሉ መልሰ? 5ኛ ا۟    ا۠   አንድነትና ልዩነታቼው አብራሩ ሙሉ መልሰ? 6ኛ   یُحۡیِۦ ሰንቀጥልና ሰናቆም ምን መድ እናገኛለን ሙሉ መልሰ? 7መደል ላዚም ሐርፍይና ከለምይ አንድነትና ልዩነት  ልዩነት ጥቀሱ? 8 ي ٸ   አንድነትና ልዩነታቼው ? 9ኛ  حࣰا      ءً    በፊደሎቹ ላይ ብናቆም ምን ህግ እናገኛለን ልዩነታቼውሰ? 10ኢድጋም ናቂሰ ማለት ምን ማለት ነው? 11እንዴት ነው የምናወፍራት?? ط 12 ሱረቱል አንፋል ወደ ሱረቱል ተውባ አያይዘን ሰንቀቀራ ምን እንጠቀማለን? 13 ኢድጋም  ካሚል ቢغሪ ጉና ኢድጋም ሰናደርግኑን  የምናነብበት  ምላሳችን ምን ይሆናል?ሙሉ መልሰ 14رٜ ምን ህግ ትባላለች እንዴትሰ ነው የምትነበብ ሙሉ መልሰ?? 15መደል በደል በሁለት የተሃረኩ ሀምዛዎች ሰብሰብ የሚገኝ መድ ነው: 16ኛ  قْአንድነታቼውና ልዩነታቼውን ጥቀሱ? قَ 17ኛ ٱفۡتَرَىٰ ሀምዘቱል ወሰል በምን ቃል ነው የገባችው እንዴትሰ ትነበባለች ሙሉ መልሰ? 18ኛ ٱرۡكَب مَّعَنَا ኢድጋም ምን ይባላል ሙሉ መልሰ? 19 ኛ أُو۟ ምን ህግ ነው የሚባለው እንዴትሰ ነው የሚነበበው? 20 ኛ  ኢድጋም ሙተጃኒሰ ናቂሰ ከቁርአን ምሳሌ ጥቀሱ ? 21የሺዳ ፊደላቶች በሰንት ይከፈላሉ ምንና ምን በማለት ? 22  ሁለት ሰኩን ሲገናኙ በአረበኛ ምንድነው ሰሙ በሰንት ሁኔታ እናገኛቼዋለን? 23ኢብዱል ጀዘሪይ (ረሐመቱሏሂ ዓለይህ )ሰለ ራ ምን ብለዋል? 24ኛمِنۢ بَምን ህግ ነው የምንተገብረው አተገባበሩሰ ሙሉ መልሰ? 25 ኢድጋም ሙተቃሪብ ማለት ምን ማለት ነው በሰንት ይከፈላል? 26ኛ  صُۜ እንዴት ነው የምንተገብረው? 27ኛ🌹 ٱلَّذِی ٱؤۡتُمِنَ አያይዘን ሰንቀራ ና በሀምዘቱል ወሰል ሰንነሳ አቀራሩ እንዴት ነው ሙሉ ማብራሪያ ? 28🌸ጉና ሲፋ ነው የምንለው መቼ ነው? ምኑ ላይ ነው ሲፋ ነው የተባለው ሙሉ ማብራሪያ? 29 قْ كّ ምን ይባላል? 30 ኛ🛍 ጥያቄ بِئۡسَ ٱلِٱسۡمُ አያይዘን ሰንቀራ ምን ህግ እንጠቀማለን?? 31ኛ🌹 { إِۦምን ህግ እናገኛለን እሰከማብራሪያው? 32ኛ 🍹 نَۘ ምን ህግ እንተገብራለን ? ሀዘ ወላሁ አለም ወቢላሂ ተውፍቅ መልካም ፈተና ይሁንላችሁ የኛ ጀግኞች 🏆🏆🏆🎓🎓📚📚🌹🌹 ፈተና ውጤት የሚያዘው100%ነው ተረጋግታችሁ ሰሩ መኮረጅ ክልክልነው በአሏህ ሱባሀነወታላ ዘንድ ትጠየቁበታላችሁ። ፈተና አዘጋጅ  ከእህታችሁ ኡሙ አብደሏህ የቃይዳ ተማሪዎ✍
Show all...
🏆 3
Photo unavailable
Show all...
🍓 4
የቁርኣን ቻናሎች በቃሪኦቻቸው ስም የሚያገኙበት!! 1 @mishary_rashid_al_afasi 2 @Yassen_Al_Jazairi 3 @Sheikh_Abu_Bakr_Al_Shatri 4 @Sheikh_Muhammad_Al_Luhaidan 5 @Abdulbasit_Abdussamed1 6 @Sheikh_Abdul_Rahman_Al_Sudais 7 @Ali_Al_Huzaifi 8 @Khalifah_At_Tonaeijy 9 @Ahmad_Al_Ajmy 10 @Sheikh_Saad_Al_Gamidi 11 @Emad_Al_Mansary 12 @Abdullah_ibn_Al_Basfar 13 @Sheikh_Nasser_Al_Qatami 14 @Abdulhadi_Kanakeri 15 @Sheikh_Maher_Al_Muaiqly 16 @Sheikh_Adel_Rayan 17 @Khalil_Al_Hussary 18 @Sheikh_Muhammad_Ayyub 19 @Abdullah_Awad_Al_Juhany 20 @Abdul_Rashid_Ali_Sufi 21 @Mohamed_Siddiq_El_Minshawi 22 @Abdul_Rahman_Al_Ossi 23 @Sheikh_Saud_Al_Shuraim 24 @Yasser_Al_Dosarii 25 @Muhammad_Al_Kurdi1 26 @Fares_Abbad1 27 @Sheikh_Salah_Bukhatir 28 @Imad_Zuhair_Hafez 29 @Muhammad_AbdulKareem 30 @Ahmad_Misbahi 31 @Abdulaziz_Az_Zahrani 32 @Ibrahim_Al_Asirii 33 @Abdulbosit_Qobilov1 34 @Abdullah_al_Matrood1 35 @Afzal_Rafiqov1 36 @Hani_Ar_Rifai 37 @Abdullah_Ali_Jaber 38 @Sheikh_Muhammad_Jibril 39 @Jazza_Alswaileh 40 @Bandar_Balila 41 @Mohammad_Al_Tablawi 42 @Wadee_Al_Yamani 43 @Ghassan_Al_Shorbajyi 44 @Zaki_Dagistan 45 @Ahmad_Al_Lahdan 46 @Abdullah_Xalif 47 @Yasser_Al_Qureshi 48 @Nabil_Al_Rifai 49 @Salah_Al_Hashem 50 @Shirazad_Taher 51 @Tawfeeq_As_Sayeghh 52 @Rashid_Al_Arkani 53 @Sheikh_Mustafa_Ismail 54 @Ali_Yakupovv 55 @Abdullah_Kamel 56 @Mahmud_Ali_Albanna 57 @Sheikh_Idris_Abkar 58 @Hassen_Saleh 59 @Moeedh_Al_Harthi 60 @Ahmed_Naina 61 @Waleed_Al_Naehi 62 @Saber_AbdulHakam 63 @Mohammad_Saleh_Shah 64 @AbdulMuhsin_Qasim 65 @Salah_Al_Budair 66 @Akram_Alalaqimy 67 @Jamaan_Alosaimii 68 @Abdulmohsen_Harty 69 @Abdul_Wadood_Haneef 70 @Mohammad_Al_Abdullah
Show all...
4_6008072683420391989.mp36.55 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.