cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ዲነል ኢስላም

♡_ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል"(አመላካች የሰሪውን ምንዳ ያገኛል)ﷻ (ﷺ) « ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ ፣ ...» ቁርኣን[ 3:104 ] መወያያ ግሩፓችን ☞ @darul_islam_Media ✔ ሀሳብ አስተያየት ካሎት 👉 @darulePromotion1

Show more
Advertising posts
2 962
Subscribers
-424 hours
-447 days
-2430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ ለዳሩል ኢልም online መድርሳ አጠቃላይ የቂርዐት ማዕከል ተማሪዎቻችን ለአስራራ እና ለሰርተፊኬት ምቹ ለማድርግ እንድሁም አቅም የለንም ያሉትን እና የቲሞችን መድርሳችት ውጫቸውን በመሸፈን እያስተማር ይገኛል ነገርግን እንከፍላለን ብለዎ  ክፍያ ሳይፍፅሙ እየተማሩ ያሉ ተማሪዎችን ስላሉ  እና በደርሳው አጣሪ ቡድን ተጣርቶ ስለተደርሰባቸው እንድሁም ለየቲሞች እና መክፈል አቅም ላጡ ተማሪዎቻችን እና አድስ እምንቀበላቸው ጭምር በውድ አባሎች በአሚሮች ድጋፍ ቁጥር አራት ስለተከፈተ አሁን የመለየት ስራ ላይ ስለሆንን የዚህ ውር ክፍያ ያልከፈላችሁትን ከዚህ ቤት ልናስውጣ ተገደናል ስለሆነም  በአስቸኳይ  እሚመለከተው አካል ጋር ንግግር እንድታደርጉ እና ወድ ቁጥር አራት እምትሄዱ አድስ ፎርም በመሙላት እተመደበላችሁ ኡስታዛ ጋር ቂርአታችሁን እንድከታተሉ  ስል በአላህ ስም ለመጠየቅ እውዳለሁ ግልባጭ ➡️ለመድርሳው  የበላይ አስተዳደር ሀላፊ ➡️ለመድርሳው ምክትል አሚር ➡️ለመድርሳው እስፖንሰር አፈላላጊ ➡️ለመድርሳው በሁሉም ዘርፍ ላሉ ኡስታዞች ዳሩል ኢልምን ይዞ የብርሀን ጉዞ
Show all...
👍 1
00:58
Video unavailableShow in Telegram
7.03 MB
Repost from ኢላፍ_tube™
🚨🚨🚨🚨🚨➡️➡️➡️➡️➡️➡️✔️✔️💯💯 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ልዩ  የዳሩል ማበርታቻ አድ እያርጉ እሚሸለሙበ50 በላይ አድ ያደርገ 25 ብር ካርድ ከ 70 በላይ አድ ያደርገ 30 ብር ካርድ ከ 100 በላይ አድ ያደርገ 40 ብር ካርድ ከ 150 በላይ አድ ያደርገ 50 ብር ካርድ ከ 200 በላይ አድ ያደርገ 100 ብር ካርድ 🟢🟢🟢🟢🟢 ማሳሰቢያ አድስታርጉ እሁለቱም ላይ መሆን አለበት 👉 @DarulEleme 👉 @Darul_kubera አድ አድርገዎ ሲጨርሱ እዚህ ላይ ጆይን             ይበሉና  ለመሸልም ስልክ ያስቀምጡ   @Elafe_Tube   @Elafe_Tube
Show all...
👍 1
Repost from ኢላፍ_tube™
ጀምሩ አሚሮች ቁጠሩ
Show all...
Repost from ኢላፍ_tube™
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ ለዳሩል ተማሪዎቻችንን ከቁጥር አንድ እስከ ሶስት ወሴቶችም ለውንዶችም በሙሉ ቂርአታችሁን ጨርሳችሁ ማስርጃችሁን ያልውሰዳችሁ እና በመጨርስ ላይ ላላችሁ ማለትም    በቃኢዳ                 በነዘር                 በቁርዐን ሂፍዝ ማሟላት ያለባችሁ መስፈርቶች    ለቃኢዳ  👉  ሁለት ጉርድ ፎቶ ግራፍ                  👉መታውቂያ ኮፒ                 👉ሙሉ ስም ከነአያት ለሂፍዝ  መስፈርቶች      👉 አንድ ጉርድ ፎቶ ግራፍ         👉   መታውቂያ ኮፒ           👉  ሙሉ ስም ከነ አያት ለነዘር   ተማሪዎች               👉 አንድጉርድ ፎቶ ግራፍ                 👉 መታውቂያ ኮፒ                 👉ሙሉ ስም ከነ አያት ማሳሰቢያ ለሁሉም ተማሪዎች በተማሩት ኡስታዝ ወይም ኡስታዛ ሌላ ኡስታዛ የመውጫ ፈተና የሚሰጥ መሆኑን ማውቅ አለባቸው   ለበለጠ መርጃ በዚህ ገብተው ያናግሩን  @darule_masereja ዳሩል ኢልምን ይዞ የብርሀን ጉዞ
Show all...
Repost from ኢላፍ_tube™
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ ለዳሩል ተማሪዎቻችንን ከቁጥር አንድ እስከ ሶስት ወሴቶችም ለውንዶችም በሙሉ ቂርአታችሁን ጨርሳችሁ ማስርጃችሁን ያልውሰዳችሁ እና በመጨርስ ላይ ላላችሁ ማለትም    በቃኢዳ                 በነዘር                 በቁርዐን ሂፍዝ ማሟላት ያለባችሁ መስፈርቶች    ለቃኢዳ  👉  ሁለት ጉርድ ፎቶ ግራፍ                  👉መታውቂያ ኮፒ                 👉ሙሉ ስም ከነአያት ለሂፍዝ  መስፈርቶች      👉 ሁለት ጉርድ ፎቶ ግራፍ         👉   መታውቂያ ኮፒ           👉  ሙሉ ስም ከነ አያት ለነዘር   ተማሪዎች               👉 ሁለት ጉርድ ፎቶ ግራፍ                 👉 መታውቂያ ኮፒ                 👉ሙሉ ስም ከነ አያት ማሳሰቢያ ለሁሉም ተማሪዎች በተማሩት ኡስታዝ ወይም ኡስታዛ ሌላ ኡስታዛ የመውጫ ፈተና የሚሰጥ መሆኑን ማውቅ አለባቸው   ለበለጠ መርጃ በዚህ ገብተው ያናግሩን  @darule_masereja ዳሩል ኢልምን ይዞ የብርሀን ጉዞ
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ እሚመለከተው ከቁጥር አንድ እስከሶስት ላላችሁ ተማሪዎቻችን ብቻ ነው ለበለጠ መርጃ ለበለጠ መርጃ   @darulepromotion1
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.