cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ethio Legal Hub

እንኳን ወደ Ethio Legal Hub በሰላም መጣችሁ። በዚህ ቻናል ጠቃሚ የህግ ፅሁፎች፣ አዋጆች፣ መመሪያዎች፣ደንቦች እንዲሁም ሌሎች መረጃዎች ታገኛላችሁ። የቻናላችን ቤተሰብ በመሆን ይከታተሉን፡፡ሌሎችንም ወደ ቻናሉ በመጋበዝ ስለ ህግ ይወቁ! ለ ጥያቄ እና አስተያየት Contact us @https://t.me/the_Legalhub @Lawyer_eleni @Lawyer_elsa @Lawyer_hawi

Show more
Advertising posts
1 976
Subscribers
+124 hours
+27 days
+530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
ውድ ቤተሰቦቻችን እንኳን ለ2017 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በአል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ። #የስኬት ዘመን እንዲሆንላችሁ እንመኛለን💛💛💛 #Ethio_Legal_Hub
Show all...
4🔥 1
https://vm.tiktok.com/ZMroby42G ዉክልናን በተመለከተ በቲክቶክ ገፃችን የሰራነውን ቪድዮ በዚህ ሊንክ ያገኛሉ⚖️
Show all...
TikTok · Ethio Legal Hub

Check out Ethio Legal Hub’s video.

ከተጨማሪ እሴት ታክስ ነጻ የሚሆነውን የኤሌክትሪክ እና የውሀ ፍጆታ መጠን ሇመወሰን የወጣ መመሪያ ቁጥር 1021/2016 ነሐሴ 30/2016 #የገንዘብ ሚኒስቴር
Show all...
directive no 1021-2024.pdf1.55 KB
1
Rivised AGM minute template.pdf3.27 MB
በ ፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 48(1) ክርክሩ እንዲቀጥል የሚያስችለው መብት የሚያቋርጥ ካልሆነ የከሣሽ ወይም የተከሳሽ መሞት ክርክሩ እንዲቆም የማያደርገው ሲሆን በአንቀጽ 49 እና 50 የሟች መብት የሚተላለፍ ከሆነ የሟች ከሣሽ ንብረት አስተዳዳሪ ተተክቶ ክርክሩ እንደሚቀጥል ተደንግጓል፡፡ በመሆኑም ከነዚህ ድንጋጌዎች እንደምንረዳው የተጀመረው ክርከር የሚቋረጠው የሚተላለፍ መብት ከሌለ ሲሆን መብቱ የሚተላለፍ ከሆነ ደግሞ ክርክሩ እንዲቀጥል ነው እንጂ አዲስ ጭብጥ ተመስርቶ የክርከሩ ይዘት የሚለወጥበት ምክንያት ስላለመኖሩ ፡፡ የሰ/መ/ቁ 105626-ቅጽ 18 ======= Join us👇👇 https://t.me/ET_Legalhub join our discussion group👇👇 https://t.me/the_Legalhub 👉Facebook👇 https://www.facebook.com/profile.php?id=61556230857972 👉 Tiktok 👇 https://vm.tiktok.com/ZMMEL5E2W --------------- ለበለጠ፡ contact us @Lawyer_eleni @Lawyer_elsa @Lawyer_hawi
Show all...
👍 1
Show all...
TikTok · Ethio Legal Hub

Check out Ethio Legal Hub’s video.

👍 1
ሰላም በቲክቶክ ከምናሳውቃችሁ አጭር መረጃዎች በዘለለ መሰረታዊ የሚባሉና ሁላችንም ልናውቃቸው የሚገቡ የህግ ጉዳዮችን ሳይንዛዛ ከ 10 ደቂቃ ባነሰ ጊዜ ውስጥ በይበልጥ አብራርተን ለመስጠት አስበናል። ስለሆነም መሰረታዊ የሚባሉና ሁላችንም ልናውቃቸው የሚገቡ የህግ ጉዳዮችን ማለትም ጋብቻ እና ፍቺ፣ ንብረት ክፍፍል፣ የቀለብ ጉዳይ፣ ከፍቺ በሗላ ልጅ ማን ጋር ይሁን፣ ልጅን የመጎብኘት መብት፣ በኑዛዜና ያለኑዛዜ ውርስ፣ የወንጀል ተጠያቂነት፣በፍርድቤት የመጀመሪ ቀን ቀጠሮ ላይ ስለሚጠየቁት ጥያቄዎች፣ ምስክር ሆኖ ሰለመቅረብ፣ ስለ ዋስትና መብት፣ ስለፍርድ ማከበጃና ማቅለያ፣ በድንግት በሚደርሱ የመኪና አደጋ ያለ ተጠያቂነት፣ የውል እና ከውል ውጪ ሃላፊነት፣ የአሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ ስለ ወሊድ ፈቃድ ፣ የአመት ዕረፍት፣ በማስጠንቀቂያና ያለማስጠንቀቂያ ከስራ የሚያስውጡ ጥፋቶች፣ ስለ አገልግሎት ክፍያ፣ ፣ ፖሊስ ያለው መብት እና እኛ ከፖሊስ ጋር በሚኖረን ግንኙነት ያሉን መብቶች፣ ሰለ ገላዊነት መብትና ፎቶ ማንሳት፣ ሰለመፍተሽና አለመፈትሽ መብት፣ የህጻናት ታዳጊዎች በወንጀል መጠየቅ ደረጃ፣ ስለ ጾታዊ ጥቃት፣ በአለም አቀፍ ህጎች ስለ ጦርነት ህግ፣ ስለ አለም አቀፍ ተቋማት፣ ስለ ሃገሮች ነጻነትና ጣልቃ ገብነት፣ ወዘተ ለመከታተል ከፈለጉ የyoutube ቻናላችንን (@boutros_naol) ሰብስክራይብ ያድርጉ። ከስር ሊንኩን ያገኙታል። https://youtube.com/@boutros_naol?si=u2y53B7doPJVt_Hj ጥያቄ ያለዎት ከሆነም ኮሜንት ላይ ይጻፉልን። ሁሉንም ጥያቄዎች በየህግ ክፍላቸው አሰናድተን የምንመልስ ይሆናል። መብትና ግዴታችንን ካወቅን፤ለራሳችንም ሆነ ለሰው ውጋት አንሆንም። እናመሰግናለን።
Show all...
Boutros_Naol

Share your videos with friends, family, and the world

👍 1
ECC Applicable Fx Rate.pdf10.03 KB
👍 1
Foreign Exchange Market Guideline #NBE #የኢትዮጵያ_ብሄራዊ_ባንክ
Show all...
FOREIGN EXCHANGE MARKET GUIDELINE (1).pdf2.10 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.