cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Code It now

CODE TILL I DIE This is our discussion group https://t.me/+xRx6N_FiYkVjMWJk Boost https://t.me/boost/code_it_now

Show more
Advertising posts
318
Subscribers
+224 hours
+87 days
+5630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

hooooooooo ayooo he is insane 👏
Show all...
💯 1
Show all...
ማልቀስ ይሻላል እንዴ?? ''ብዙዎች የአዕምሮ ህመምተኛ እመስላቸዋለሁ... ድምፄ የምኮራበት ተፈጥሮዬ ነው'' አነጋጋሪው ባለ ብሩህ አዕምሮው ወጣት /20-30/

አንደበት ግዛው ይባላል። ከሰሞኑ በድምፁ ምክንያት በማህበራዊ ሚዲያ የብዙዎች መነጋገሪያ ሆኗል። ምንም እንኳን የአወራር ለዛውን ብዞዎች እንደመዝናኛ ቢቆጥሩትም ወጣቱ ግን ብዙ ሊነገር የሚገባው አቅም አለው። በትምህርት ደረጃው 12ኛ ክፍል ተማሪ ቢሆንም ከተለያዩ መንግስታዊ ተቋማት ለሳይንስና ፈጠራ ባለው ችሎታና እውቀት እውቅና ተሰጥቶታል። በአሁን ሰአትም በኢትዮ ሮቦ ሮቦቲክስ በመምህርነት እያገለገለ ነው።ከዚህ ወጣት ጋር ስለስራዎቹና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ቆይታ ተደርጎበታል። Our Todays Guest Andebet Gizaw. Recently, he has become the talk of many people on social media because of his voice. Although some people consider it as entertainment, the young man has a lot of potential to be talked about. Although he is a 12th-grade student, he has been recognized by various government institutions for his skills and knowledge in science and innovation. He is currently working as a teacher at Ethio Robo Robotics. He was interviewed about his work and other related issues. የ20 30 እንግዶች በተለይም ወቅታዊ ሃገራዊ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ሃሳብ የሚገልጹብት እንዲሁም ፕሮግራሙ ጥሩ እውቀት ያለው፣ሃሣብ ፈጣሪ ወጣት ለመፍጠር የሚሞክር ፕሮግራም ነው ። The 20 30 guest interview program focuses on youth knowledge about current national, social, and economic issues, sharing their opinions and insights. The program aims to foster creativity among the youth." EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) :

https://live.ebstv.tv/

ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን Follow us on:

https://linktr.ee/ebstelevision

#ኢቢኤስ #ebs #20-30 Follow us on: tiktok

https://www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...

Facebook:

https://bit.ly/2s439TS

Telegram:

https://t.me/ebstvworldwide

Website:

https://ebstv.tv

2
Shut ur fu*** mouth😍😍😍 Raya 👏👏👏👏👏
Show all...
🎉 1
Wtf 😔🤯>550
Show all...
Announcement for Natural Science Applicants who have score 550 and Above በ2016 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ብሔራዊ ፈተና ከፍተኛ ዉጤት ላስመዘገባችሁ የተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ አመልካቾች በመንግስት ስፖንሰርሺፕ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ዕድል ዉድድርን ይመለከታል በአገር አቀፍ ፈተና ዉጤታችሁ በተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ 550 እና ከዚያ በላይ የሆነ ዉጤት ያስመዘገባችሁ አመልካቾች አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመደበኛው ፕሮግራም የዲግሪ መርሐ-ግብር እንድታመለክቱ ይጋብዛል፡፡ ይህንን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች በ https://portal.aau.edu.et በመግባት Apply for Admission ሊንክ በመጫን መሰረታዊ መረጃዎች ከሞሉ በኋላ sponsorship ለሚለው Government Scholarship የሚለዉን በመምረጥ Other reason የሚለዉ “more than 550 and above” በክፍት ቦታዉ ላይ በመፃፍ የ12ኛ ዉጤት ያስመዘገባችሁበትን የሚያሳይ ማስረጃ ማያያዝ ያስፈልጋል፡፡ የማመልከቻ ጊዜ ሐሙስ መስከረም 9 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 1፡00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 12፡00 ሰዓት ድረስ ይሆናል ይህ ጥሪ ከዚህ ቀደም ያመለከቱት አመልካቾች አያካትትም አ.አ.ዩ ሬጅስትራር
Show all...
👍 1
Repost from Techኢት
Photo unavailableShow in Telegram
🎙 Techኢት Podcast S02E12 - Tonight! 🕗 Time: 8:00 PM (2:00 LT) 👤 Guest: Bethlehem Mulugeta - Co-Founder of SciTech Valley | Top Rated Plus Freelancer on Upwork | AI R&D 💡 Don’t miss out! Bethlehem shares her journey in freelancing on Upwork, AI research, and exciting projects at SciTech Valley. 🎧 Listen live HERE Follow @Techinethio for more! 🚀 #TechኢትPodcast #AI #Freelancing #Inspiration #Edemy
Show all...
ዛሬ Ethiopia immigration 😰😰 >እሱ: ቲግሬ ነህ >እኔ: ኸረ አደለዉም >እሱ: የእናትክ ስም ማነዉ ብሄሯስ >እኔ: ሰብለ ብሄሯ ጉራጌ >እሱ: ሂድ ዉጣ ጊማታም ቲግሬ ሰብለ ቢሎ ጉራጌ አለ ዉጣ ብያለዉ >እኔ:ለምን እወጣለዉ መብቴን እኮ ነዉ ምጠይቅክ እኔ የአዲሰ አበባ መታወቂያ ነዉ ያለኝ ጌታን ትግሬ አደለዉም እዉነት >እሱ:ኢስኪ መብትክን ማ እንደሚሰጥክ እናያለን >እኔ: እንተያያለን >እሱ:ቆይ ልብክ አብጧል እንተያያለን.........
Show all...
😭 4😢 1
You’ll fall in love, I know you will, our number 6 is the king of Brazil!   Our centre half, he’ll give you hell. Our wall at the back is Gabriel.  Ole ole, ole ola! Arsenal
Show all...
🎉 4
What a team North london forever Whatever the weather Arsenal Arsenal Arsenal ❤❤❤❤❤
Show all...
🎉 3🫡 1
EPLAnonymous voting
  • Arsenal
  • Tottenham
0 votes
👍 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.