cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

🍃🍃منهج السلفي طريقنا الي الله🍃🍃መንሀጅ ሰለፍ የልባሞች እምነት የቀደምቶች ፋና መመሪያሺ ቁርዓን እንድሁም ነው ሱና

መንሀጅ ሰለፍ የጀግኖች ጎዳና ዩልባሞች እምነት የቀደምቶች ፋና!! ውዷ ሰለፍያ የልባሞች እምነት የጀግኖች ጎዳና መመሪያሺ ቁረአን የነብዩ ሱና በሀቅ የተካብሺው መጠለያ ቤቴ ከጥመት መሸሻ ብረሀን ንጋቴ ሁሌም የበላይ ነሺ ኢስላሜ ድምቀቴ መንሀጅ ሠለፍያ አቂዳ እምነቴ!! https://t.me/as_selefiy ሀሳብ ፣አስተያየት፣ እርማት ካለወት 👉በዚህ ያድርሱን ባረከሏሁ @selefya7bo

Show more
Advertising posts
4 523
Subscribers
No data24 hours
+5097 days
+75230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ۝﴾ قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً» በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አሏህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد إِنَّكَ حَميدٌ مَجيد ﷺ. . . .ﷺ ﷺ ﷺ. . . .ﷺ ﷺ ﷺ . . . .ﷺ ﷺ. . . .ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ    ﷺ ﷺ
Show all...
#تلاوة.. سورة الكهف بصوت القارئ : إسلام صبحي.. علمتني سورة الكهف: ‏أن الله الذي أمات أصحاب الكهف ثلاث مائة عام وازدادوا تسعًا ثم أحياهم بعد ذلك قادر على أن يحيي أمتنا مهما طال سباتها..
Show all...
30.31 MB
Repost from ፈዋኢድ
Photo unavailableShow in Telegram
🎤አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ⭐️ኡሙ ዓብዱረህማን ኦንላይን የሴቶች መድረሳ ⚡️የአላህ ቃል የሆነውን ቁርአንን ለመማር ጊዜ እና ቦታ ሳይገድባችሁ ሃገር ውስጥም ይሁን ከሃገር ውጪ ባላችሁበት ሆናችሁ በቀላል እና ዘመናዊ በሆነ መልኩ በኦንላይን መማር ለምትፈልጉ ሁሉ መድረሳችን ኡሙ ዓብዱረህማን 2ተኛውን ዙር ምዝገባ እያካሄደ ይገኛል፡፡ ⚡️ ያሉን የምዝገባ ቦታዎች ውስን ስለሆኑ ከታች ባለው ዩዘር ኔም አማካኝነት ዛሬውኑ ምዝገባውን ያካሂዱ፡፡ ✨ማሳሰቢያ:- ይህ መድረሳችን ሁሉንም የእድሜ ክልል ያማከለ ነው፡፡ 💫የምንሰጣቸው አስተምህሮቶች :- 1, ሂፍዝ እና ሙራጀአ 2,ቁራንን በነዘር ማስኸተም 3,ከአሊፍ ጀምሮ ቃኢዳን ማስጨረስ 💥 ለበለጠ መረጃ:- 0907136729 ላይ ይደውሉ፡፡ ለመመዝገብ👇👇👇 @rahmimujahid
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
⤵️ዛሬም ሀሳባችን መርከዝ ቢን አብ'ባስ ላይ ነው *"""""""""""""" ሌላ ዙር የዳእዋና የኒያ ፕሮግራም *** የሙሓደሯ ተጋባዥ ኡስታዞች 1⃣D/r ሰኢድ ሙሣ 2⃣ ሸይኽ አቡ አማር አወል ቢን አሕመድ 3⃣ኡስታዝ አቡ መርጃን ኸድር ቢን አሕመድ 4⃣ ኡስታዝ አብዱ ሽኩር 5⃣ ኡስታዝ አቡ ሐሳን     🔢ሌሎች ተጋባዥ ወንድሞች ይኖራሉ ተብሎ ይገመታል። 💶ፕሮግራሙን በመምራት ወንድማችሁ አቡ ኡበይዳ አብሮ ይቆያል 📣 ጅሙኣ ከ3:30🕰 በኋላ ምሽቱን ከእኛ ጋር ናችሁ። #️⃣የፕሮግራም ስርጭት ሊንክ t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk
Show all...
Aselamualeyikum werahmetulahi weberekathu ውድ ቤቶቻችን እስኪ ተባበሩን ሳዑድ ያላችሁ ወደኢትዮ ብር የምትልኩ እኛ በኢትዮ እናስገባላችሁ እናተ ሪያሉን ቀይሩን አሁን ባለው ምንዛሬ እናስገባለን ለደሩሪ ሀጃ ተፈልጎ ነው። ያላችሁ bot➘➘➘➘➘➘➘ ➮@Menehejiaselefyi_bot
Show all...
00:11
Video unavailableShow in Telegram
ትንሺ አየት አድርጉ! ዛፉ የሀገራችንን ባሀር ዛፍ ይመስላል.
Show all...
3.62 MB
00:05
Video unavailableShow in Telegram
እየተዟዟራችሁ ተገትራችሁ ቪድዮ ሰወችን የምታነሱ አትፈሩም ወይ ሰወችን ማንሳት ሁክሙ እንዳለ ሁኖ አያስፈራችሁም? በጣም እኮ ነው እሚያስፈራው እንኳን ሰው ይሄን ራሱ ስልኩ ነጥቆ ሊወድቅ ነበር! =
Show all...
1.53 MB
እሱ➛ፀጉሯ ረዢም መሆን አለበት አለ: አሷ➛ ፂም ያለው መሆን አለበት አለች: ማን ከማን ያንሳል በመስፈርቱ እ ! አንተ ፀጉሯ ስትል በመጀመሪያ ፂምህን ተመልከት! =
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.