cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኢብኑ-ያሲር ሸሪዓዊ የውይይት መድረክ Chanel📚📚

ይህ ቻላል አላማው👉القناة الرسمية للدعوة السلفية في الحبشة>> {إياك والتحزب}          {إن الذين فرقوا دينهم وكانوا شيعا لست منهم فى شئ} #ቁርአንና ሀዲስ በሰለፎች ግንዛቤ እንረዳ በዚህ ቻናል:-"የሱኒይ፣ዑለማ ፈትዋዎች፣ ዱሩሶች፣ሙሀደራዎች የሀበሻ ሰለፍይ ዱዐቶች ጥሪ የሚተላለፍበ     👉https://t.me/ibnuyasir10

Show more
Advertising posts
2 753
Subscribers
No data24 hours
+1327 days
+41830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ምክር ቢጤ ነገር ቀንህን በምሽት ስታጠናቅቀው የአንድ ቀን ያክል እርምጃ ወደ ሞትህ ቀርበሀል እናም እርምጃህን አሳምረው:: ----~----~~~~+-----~ ሰዎች ወደ ላይ ከፍ ከፍ ባደረጉህ ጊዜ አብረህ ራስህን ከፍ ከፍ አታድርግ። ባንድራህን ይሰቅሉትና ከስር አይቋጥሩትምና ተንሸራተክ ትወድቃለህ!!! ----"----''-----"-----''----------'' ሰዎችን ለማስረዳት ድምፅህን ሳይሆን አነጋገርህን ከፍ አድርግ፣ ተክሎችን የሚያጠጣው ዝናብ እንጅ መብረቅ አይደለም። JOIN US👇👇👇 @ibnuyasir10 @ibnuyasir10
Show all...

ይህ ቻናል ከአህለ ሱና ወልጀመአህ ቻናል የታወሰዱ ጠቀሚ ትምህርቶች ሙሀደረዎች ፁፎች የሚለቀቁበት ቻናል ነው ጆይን ቢቻ ይበሉ👆

ይህ ቻላል አላማው👉القناة الرسمية للدعوة السلفية في الحبشة>> {إياك والتحزب}          {إن الذين فرقوا دينهم وكانوا شيعا لست منهم فى شئ} #ቁርአንና ሀዲስ በሰለፎች ግንዛቤ እንረዳ በዚህ ቻናል:-"የሱኒይ፣ዑለማ ፣ ዱሩሶች፣ሙሀደራዎች የሀበሻ ሰለፍይ ዱዐቶች ጥሪ የሚተላለፍበ ነው የቻናሉ ሊንክ 👉

https://t.me/+QOcqjz

በዱንያ ማየት ያልቻልነውን የረሱልን (ﷺ) ፊት አሏህ በጀነት ያሳየን🤲
Show all...
💯 5👍 3
00:49
Video unavailableShow in Telegram
🫵 ለሞት ዝግጁ ነህ?! 🔺كل نفس ذائقة الموت! 🔺ሁሏም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ናት! #أبو_عبد_الله_نبيل_الكريري
Show all...
1.69 MB
💯 3👍 1
ያጀማአ እስቲ ሁላቹም ዛሬ በሰላዋት ቤቱ እናድምቀው ምቀኛ ሸረኛ እናቃጥለው በውዱ ነቢያችንﷺ ላይ ሰላዋት በማውረድ ሴጣን እናቃጥለው ባረከላሁ ፊኩም اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ

የረሱል ስም ሲጠራ_____ይባላል?Anonymous voting
  • ዳይ ወደ ኮሜንት
  • ዳይ ወደ ኮሜንት
0 votes
💯 3
«አንብብ» «ቅዱስ ቁርዓንን» ትቀራለህ (ታነባለህ)? ለምንያህል ጊዜ? ቢያንስ በቀን የተወሰነ ጊዜ የንባብ ልምድ ብታደርግ መልካም ነው። «ቅዱስ ቁርዓንን» ያነበበ ልቡ ጀገነ። ወዳጄ ቁርዓን አዘውትረህ የምታነብ ከሆነ (በኒያ) ልብህ ያንበሳ ሊሆን ነው። ሲቀጥል ካ‘ንድ «አላህ» በቀር ማንንም የማትፈራ የማንንም እርዳታ የማትፈልግ ያደርግሃል። «አላህን» የፈራ ደሞ" ሰው ይወደዋል ፣ ያቀርበዋል ፣ ያከብረዋል። ወንድሜ በዱንያ "ላይ ብትሰማው ብታነበው እማይሰለች ነገር ቢኖር «ቅዱስ ቁርዓን» ብቻ ነው። ቁርዓን አይሰለችም እናም አዘውትረው! ባገኝኸው አጋጣሚ ከ «ከቁርዓን» ጋር ተገናኝ። ያኔ በህይወትህ ላይ ታላቅ ለውጥ ታያለህ። ቁርዓንን በቅጽበት ለመረዳት አለመቻልህ አያሳስብህ። ቅዱስ ቁርዓንን ባነበብክ ቁጥር በዝግታ እየጠራህ‘ና እየጸዳህ ትመጣለሀ። "በከሰል ማዳበሪያ" ውስጥ ውሀ ከቧንቧ ሞልተህ ወደ ቤት ለማድረስ ብትሞክር እየተንጠባጠበ ፈሶ እንደሚያልቅ ታውቃለህ!? እያወ‘ክም ቢሆን ከ‘ንደገና ሞክር። አሁንም አሁንም እየሞላህ ወደ ቤት ለመውሰድ ታገል። አሁንም በማዳበርያው ቀዳዳ ውሀው መፍሰሱ አይቀርም። ነገር ግን በተደጋጋሚው ያልተሳካ የውሀ ቅጂ ሙከራህ አንድ ነገር አስተውል። ያ ጥቀርሻ የመሰለው "የከሰል ማዳበርያ" እየጠራ ነው። «ቅዱስ ቁርዓንም» እንዲሁ ባነብብነው ቁጥር ያነፃናል ፣ ያጠራናል እና "ሳንታክት «ቁርዓንን» እናንብብ። ተቀላቀሉ>>@abuoubeyda47
Show all...
👍 1
ዛሬ ጁሙዐ ነው። በዱዐችሁ አትርሱን!! @abuoubeyda47
Show all...
💯 7
ያጀማአ እስቲ ሁላቹም በሰላዋት አድምቁት አድ ሰላዋት አውርደን 10 ሰላዋት ነው የሚወርድብን እስቲ ሁላችንም በሰላዋት እናድምቀው ሸይጣን እናቃጥለው
ሰላዋት ስታወርዱ እዳታሳጥሩ
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.