cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የ መንዙማ ግጥም🥁🥁🥁

በመፈቀር ታሪክ በመወደድ አለም እንደ ዉዱ ነቢ ጫፍ የነካ የለም 😍😍😍😍

Show more
Advertising posts
207
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Madihe Asmamawe ahmde አላ ሀዲል በራያ 👏👏 @esamahmde menzuma
Show all...
አዲስ_ነሽዳ_እና_መንዙማ_አበል_ፋጢማ_አላ_ሀዲል_በራያ_አስማማው_አህመድ_ASMAMAW_AHMED_.m4a14.28 MB
👍 2👏 2
ማዲህ ቢላል ፋሪስ ሙሽሮቹን አስገረመ madih bilal faris surprised the bride and groom ምርጥ የሰርግ መንዙማ 2024 @esamahmde menzuma
Show all...
4_5825690530738091625.mp35.68 MB
👍 3
Muaze habibe new neshida @esamahmde menzuma
Show all...
_ያሰይዲ_ሰላማሌኩሙ_ሙአዝ_ሀቢብ_አዲስ_ነሺዳ_.mp34.84 MB
👍 5🥰 3
Photo unavailableShow in Telegram
7👍 3
00:21
Video unavailableShow in Telegram
Show all...
6.42 MB
👏 5👍 3
16= ጀማሉላለም ሠለላለይ ወሠለም ጀማሉላለም 2# ጀማሉላለም ሠለላለይ ወሠለም ጀማሉላለም 2# በፍቅር አገር እስቲ ልንሸርሸር ሀይለኛውን ወንዝ ቶሎ ልሻገር ገባ ጉድጓዱን ሸለቆ ጫካ ሸንተረር ያየዉን ልበል የመሀባ ፈም ኮኩ መርዙ በሱ ከነካህ ቀላጭ ነው ወዙ ጀምሬአለሁ ጭራሽ የማያልቅ ጉዞ ሰዋለ ልኑር ገና ሲቀምሠው ደግ ሚመስለው ያዋልለዋል እየሀየለዉ አንደአቶሚክ ነው በጣጥሶ ነው የሚጥለው ዋና ደምህን የመሀባኑር ያብለጨልጫል አጣ ሠፋለት ለሱ ይታጫል አምሳል የለውም እባክህ ወሬ ይቆጫል አታንሳው ይቅር ይለዋውጣል ካሉበት ሀለት ያፈራርሳል ኮረብታ ዳገት እያሸበረ ይኖራል ያላንዳች ወራት በግርግር የረሡል መደድ ባገኘው ልበድ እሱን ለማግኘት ብዙ ልራመድ ጀምሪያለሁ ጭራሽ የማያልቅ ጉዞ ወደ አልከሶ ሲቲ ዙለይካ ፍቅር ቢይዛት አሰበች አሉ እንዲገናኛት አላህ የውስጦዋን አይቶ ድንግል አደረጋት ገና አዲስ ፍቅር በፍቅር ሜዳ ዋለልኩኝ እኔ የዳንዮቹ አወሉ ሳኒ እየ ገጠምኩኝ ልንገርላቸው በቅኔ አሁን ልጀምር የፍቅር አሳት ነበልባሊቱ ተጠምጥማበት በኩላሊቱ ዋይዋይ እያለ ሳይተኛ ያድራል ለሊቱን ሳያግሮመርም ፍቅር የሚሉት አደናጋሪ ለዝምተኛ አነጋጋሪ ፍቅር የሚሉት ሀይለኛነው አስቸጋሪ ጤና የለውም ፍቅር ቢጠጣ ኢብራሂም ከሊል ከረባ እሳት አዳነው ጀሊል ሀለቴን አውቃዋል ተውዝምበል አለው ለጅብሪል ቢሠጠው ምክ ፍቅር ጠጥቶ ሩሁላ ኢሳ ቁም ይለው ነበርየሞተ ሬሳ ድምፅ እያሰማ ብድግ እያለ ሲነሳ ይታይ ነበር የፍቅር እሳት ነበልባሊቱ ተጠምጥማበት በኩላሊቱ ዋይዋይ እያለ ሳይተኛ ያድራል ለሊቱን ሳያግሮመርም የጌቶች ጌታ ባክህ አደራ በጣም አዳምጠኝ አንተን ስጠራ ያማረ ውሎ የልቤን ያሻኝን ልስራ ያላንዳች ችግር ቢሡ ቢለብሠው ኤሽ ሙሀባ ከመለክ ይልቅ ነበረው ነበረው ሀይባ ፈጠነ አሉ ሴቶች በሀድራ ሲገባ ብዙ ልዘክር ሲቲ ዙለይካ ፍቅር ቢይዛት አሰበች አሉ እንዲገናኛት አላህ የውስጧን አውቆ ድንግል አደረጋት ገና አዲስ ፍቅር ይሞቃል አሉ የፍቅር ምድጃ አራት አይልም ወይ ዋና ማስረጃ ሰይደል ውጁም ለመዳር በቃች ከድጃ ጠንቶባት ፍቅር ቸገረኝ ብለህ አታውራ ወሬ ጓዝህን ይዘህ ግባ ቃጥባሬ ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋ ቸገረኝ ብለህ አታልቅስ ለቅሶ ጓዝህን ይዘህ ግባ አልከሶ ዋዋዋዋዋ ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋ T.me/pdf_manzuma
Show all...
menzuma pdf📚

ደዋም @sudii99

👍 5
@mjnununebi menzuma.gtem
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የድሮና የዘንድሮው ሙፍቲ መስፈርቶች
Show all...
👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
@esamahmde menzuma
Show all...
👍 10
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.