cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኢትዮ ባርሴሎና

--------------------------------------------------------------- 24/25🔰 ኢትዮ ባርሴሎና 👉የታላቁ ክለባችን ባርሴሎና ደጋፊዎች ቻናል ነው 👉የክለባችን ትኩስ ትኩስ ዜናዎች የሚቀርቡበት 👉 ቀጥታ ጨዋታ ስርጭት 👉ቅድመ ጨዋታ ትንተናዎች 👉የክለባችን የዝውውር ዜናዎች 👉ለላማሲያ ልዩ ትኩረት CREATOR @Husonaye@HUSONAYE19

Show more
Advertising posts
3 262
Subscribers
-1724 hours
+2397 days
+1 69930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
ጃቪየር ቴባስ🗣 (የላሊጋው ፕሬዝዳንት)🗣 ፍሎረንቲኖ ፔሬዝ ብዙ ጫናዎችን ይፈጥራል አንስቶ የጋዜጣ ዳይሬክተሮችን ይሾማል እኔ የማስበውን እናገራለሁ እና እነሱ አይወዱትም እና እኔ የሪያል ማድሪድ ደጋፊ ነኝ። @BARCELONAETHIO1899 @BARCELONAETHIO1899
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ትናንት መጥፎ ውጤት ቢያስመዘግብም ማርክ ካሳዶ እጅግ አስደናቂ ጨዋታ አድርጓል። @BARCELONAETHIO1899 @BARCELONAETHIO1899
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ጆርዲ ክራይፍ🗣 ዣቪ የመጀመርያ ጨዋታውን ከመጀመሩ በፊት ላሚን ያማልን ማጫወት ፈልጎ ነበር ነገር ግን በክለቡ እስካሁን ፕሮፌሽናል ኮንትራት አልነበረውም።" @BARCELONAETHIO1899 @BARCELONAETHIO1899
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ጆርዲ ክራይፍ🗣 አርበኞች ላሚን ያማልን ለመጀመሪያ ጊዜ በልምምድ ላይ ሲያዩት እና ኳሱን ለመጀመሪያ ጊዜ ሲነካው ሲያዩት ሁሉም ሰው በአይናቸው አጉልተው በመመልከት እሱ የተለየ ነው" አሉ። @BARCELONAETHIO1899 @BARCELONAETHIO1899
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
እንዴት አደራቹህ ቤተሰብ ከአዳዲስ መረጃዎች ጋር ዛሬም በድጋሚ ተገናኝተናል ለጓደኞቻቹህ እና ለባርሴሎና ቤተሰብ ለሆኑ ሁሉ ሼር አድርጉላቸው። @BARCELONAETHIO1899 @BARCELONAETHIO1899
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ደህና ደሩ ቤተሰብ እኛን ምርጫቹህ አድርጋቹህ ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን እናም ነገ በአዳዲስ መረጃዎች እንገናኛለን እዛ ድረስ ቻናላችንን ሼር አድርጉ ለጓደኛ እናም ለባርሴሎና ወዳጆች። ሰናይ አዳር❤❤ @BARCELONAETHIO1899 @BARCELONAETHIO1899
Show all...
🔥 3
Photo unavailableShow in Telegram
ፍሊክ🗣 "አዎ ተሸንፈናል ለተጫዋቾቹ የተሻለ ነገር ማድረግ እንዳለብን ነግሬያቸዋለሁ ጠንክረን መመለስ አለብን የተቻለንን ሁሉ መስጠት አለብን ትግላችንን እንቀጥላለን። @BARCELONAETHIO1899 @BARCELONAETHIO1899
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ካሳዶ በቁርጭምጭሚቱ ላይ ከባድ ጉዳት ደርሶበታል በጣም ህመም አለው ግን እሁድ ቪላርሬያልን ለመግጠም ዝግጁ መሆን አለበት። 🔻fansjavimiguel @BARCELONAETHIO1899 @BARCELONAETHIO1899
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ሃንሲ ፍሊክ🗣 እሁድ ከቪላሪያል ጋር የሚያደርገውን ጨዋታ እየጠበቅን ነው። @BARCELONAETHIO1899 @BARCELONAETHIO1899
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ሀንሲ ፍሊክ🗣 "ላሚን ዛሬ ሁሉንም ነገር ሞክሯል ለእሱ የተወሳሰበ ግጥሚያ ነበር ስለ እሁድ በማሰብ ቀይሬዋለው። ሃንሲ ፍሊክ🗣 "ካሳዶ ትንሽ ጉዳት ብቻ ነው ያለው ሁሉም ተጫዋቾቻችን 100% አቅማቸውን ይሰጣሉ እና ከነዛ ማርክም አንዱ ነው።" ሃንሲ ፍሊክ🗣 "አሁንም ታላቁኔ ሻምፒዮንስ ሊግ እንጫወታለን 7 ጨዋታዎች ይቀሩናል ግባችን ላይ እናደርሳለን።" ሀንሲ ፍሊክ🗣 "በዚህ ቡድን በጣም እኮራለሁ ሽንፈቱን መቀበል አለብን ነገር ግን 7 ጨዋታዎች ይቀሩናል በእርግጠኝነት እንደምንመለስ እርግጠኛ ነኝ። ሀንሲ ፍሊክ🗣 "ማገገም እና ጉልበታችንን ማግኘት አለብን። ሀንሲ ፍሊክ🗣 "በየ 3 ቀናት ልዩነት ጨዋታዎች ለማድረግ መዘጋጀት አለብን ለተጫዋቾች ቀላል አይደለም። ሃንሲ ፍሊክ🗣 "ከዚህ ቡድን ጋር በጣም ተስፈኛ ነኝ።" @BARCELONAETHIO1899 @BARCELONAETHIO1899
Show all...
🔥 2
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.