cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ዲሲፕሊን

Show more
Ethiopia628Amharic523The category is not specified
Advertising posts
39 536
Subscribers
-21624 hours
-2 1327 days
+47630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የሶሻል ሚድያ ሱስ አብዛኛው ሰዐታችንን እየገደለብን ያለው ሶሻል ሚድያ ነው። ሶሻል ሚድያን ለ ብዙ ሰአት መጠቀም አይምሮአችንን በጣም ይጎዳዋል ፣ ሰነፍ እንድሆን ያደርገናል ፣የመስራት የማንበብ የማወቅ ፍላጎታችንን ይቀንሰዋል እንዴት ነው ከዚህ መላቀቅ የምንችለው? ለአንድ ሳምንት የሚቆይ ቻሌንጅ ለኔም ለናንተም አዘጋጅቻለው ቻሌንጁም ስልካችን ላይ ያሉትን የሶሻል ሚድያ አፕልኬሽኖች ማለትም insta, fb, telegram, tiktok ,snap ,watsap, እና መሰል appochn uninstall እናደርጋቸዋለን ማለትም ከሁሉም ሶሻል ሚድያ ለአንድ ሳምንት offline እንሆናለን ማለት ነው ። ቀጣዩን step ከሳምንት ቡሀላ እነግራቹዋለው ቻው September 20 እንገናኝ https://t.me/kolfepic
Show all...
👍 84🤪 33🌚 7👌 4😈 3🌭 2 1💯 1
ምርትና አገልግሎቶን ያስተዋውቁ ሚፈልጉትን በሳምንት : በ2 ሳምንት አልያም በ ወር መርጠው ያስተዋውቁ 🔔• የምሰጣቸው የማስታወቂያ አገልግሎቶች        ┣➤ የ ሙዚቃ ማስታወቂያ ┣➤ የ ድርጅት ማስታወቂያ ┣➤ የቡቲክ ልብሶች ማስታወቂያ ┣➤ ትሪትመንቶች 🔆  CONSULTANCY ┣➤ ሌሎችም ሽያጮች ማስታወቂያ 📌 አገልግሎት እና ምርቶን እንዲሁም ቻናሎን  በማስተዋወቅ አትራፊ እና ታዋቂ ይሁኑ ! ለማናገር👇@Mynameischala
Show all...
👍 7👌 5
Photo unavailableShow in Telegram
ዉድ የቻናላችን ቤተሰቦች እንደሚታወቀው ቴሌግራም በ air drop እያንበሻበሸን ይገኛል ሆኖም ብዙ ፌክ ቦቶች በዝተዉ እንድንሰላች አያደረጉን ነዉ። በዙ ሪሰርች በማደረግ እና ቴሌግራም እውቅና የሰጣቸዉን 5 ቦቶች ለናንተ አቅርበናል ከታች ሊንኮቹን በመንካት ጀምሩ 👇👇👇👇👇 1:-  ሜጀር  https://t.me/major/start?startapp=7127123009 2:-  goats https://t.me/realgoats_bot/run?startapp=583e6a9b-d84c-4e8b-8924-b7ac7b4f7a65 3:-  catizen https://t.me/catizenbot/gameapp?startapp=rp_32238952 4:-  TOMARKET http://t.me/Tomarket_ai_bot/app?startapp=0001lhKp 5:-  BLUM https://t.me/blum/app?startapp=ref_ovIYnw5DiG
Show all...
👍 10❤‍🔥 1🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ትተውህ ለሄዱ ሰዎች ማልቀስህን አቁም . . Just make them realise what they lost https://t.me/kolfepic
Show all...
👍 30 1🤝 1
ትተውህ ለሄዱ ሰዎች ማልቀስህን አቁም . . Just make them realise what they lost
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
እነዚህን አረፍተ ነገሮች በፍፁም ማመን የለብህም :- አንተን ብቻ ነው የማፈቅረው :- እሱ ኖርማል ጓደኛዬ ነው :- መቼም አልተውህም :- ለዘላለም አፈቅርሀለው :- አንተን ሳይህ የልብ ምቴ ይጨምራል
Show all...
👍 36 7🕊 4😈 4🙏 3👌 2
Repost from KOLFE_PIC
Photo unavailableShow in Telegram
የ 2017 እቅዳችን 1, ፖርኖግራፊ ማየት ማቆም 2, እስፖርት መስራት 3, ከጫት ፣ከሲጋራ ፣ከአልኮል እና ከተለያዩ ሱሶች መራቅ 4, ለ 8 ሰዕታት እንቅልፍ መተኛት 5, በ ቀን 2 ሌትር ውሀ መጠጣት 6, የጠዋት ፀሀይ መሞቅ 7, ስልካችን ላይ የምናጠፋውን ጊዜ መቀነስ 8,ከቤተሰብ ጋር ጊዜ ማሳለፍ 9, የተሻሉ ስራዎችን መፍጠር ተስፋ ሳይቆርጡ መሞከር 10, የተመጣጠኑ ምግቦችን መመገብ እነዚህን በየቀኑ መተግበር ወዳጅ ዘመዶቻችሁ ሼር አድርጉላቸው ከታች ባለው ሊንክ ቻናላችንን ተቀላቀሉ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/kolfepic https://t.me/kolfepic
Show all...
👍 118 16👌 14🤪 4❤‍🔥 3💯 3😈 3🙏 2
00:11
Video unavailableShow in Telegram
4.76 MB
👍 11💯 1
Photo unavailableShow in Telegram
Be serious bro life is not about girls .
Show all...
👍 13🌚 2😴 2 1
00:11
Video unavailableShow in Telegram
አዲስ አመት አዲስ ምዕራፍ
Show all...
1.84 MB
👍 8 3👌 2😴 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.