cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ትምህርት ሚኒስትር ™

የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ውጤት መመልከቻ ትክክለኛው የትምህርት ሚኒስቴር ቻናል ነው ለማየት JOIN Request ላኩ 👇👇👇👇

Show more
Advertising posts
65 989
Subscribers
+9324 hours
-1317 days
+9 09530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailable
የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ውጤት ይፋ ሆኗል። በ2016 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ ተማሪዎች ውጤት ተለቋል። ተማሪዎች ውጤታችሁን በተከታዩ ሊንክ አማካኝነት መመልከት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል 👇 https://result.ethernet.edu.et/ "SHARE" @TMHRT_MINISTER_ET1 @TMHRT_MINISTER_ET1
Show all...
6👍 3
Photo unavailable
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1 ሺህ 499ኛው የነብዩ መሀመድ ልደት (መውሊድ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የአንድነት እንዲሆን ልባዊ ምኞቴን እገልጻለሁ፡፡🥰 "SHARE" @TMHRT_MINISTER_ET1 @TMHRT_MINISTER_ET1
Show all...
7👍 6🥰 3🤣 2🔥 1
Photo unavailable
ከ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ጋር በተያያዘ ቅሬታ ያላቹህ ተማሪዎች የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በሚቀጥሉት ቀናት የኦንላይን ቅሬታ መቀበያ አድራሻ ያጋራል። በርካታ ተማሪዎች የአምናውን የቅሬታ መቀበያ ሊንክ እየሞከራቹህ እንደሆነ አስተውለና።የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለዘንድሮ ተማሪዎች ቅሬታ መቀበያ አድራሻ እስከሚያጋራ ተተረጋጉ‼️ "SHARE" @TMHRT_MINISTER_ET1 @TMHRT_MINISTER_ET1
Show all...
👍 15😁 14 4🤔 3👏 2👌 1🥴 1🍌 1
Photo unavailable
🌼🌼🌼እንኳን ለ 2017 ዓመተ ምህረት በሰላም አደረሳቹህ። መልካም አዲስ አመት 🌻🌼 "SHARE" @TMHRT_MINISTER_ET1 @TMHRT_MINISTER_ET1
Show all...
👍 12🤮 5🙏 4🔥 2
Photo unavailable
ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ብዙዎችን ባለሀብት ሊያደርግ ነው በተጨማሪም ቴሌግራምን ተወዳጅ ሊያደርጉት ከሚችሉ ነገሮች አንዱ ይህ ነው 👑። 🤩 || ብዙ የሚሰሩ task አሉ እንሰሩ መስራት አለባችሁ። 🤩|| ለአንድ ኮይን ሁለት ብር ከአምሳ ሳንቲም ዋጋ ያወጣል። 1 ሰው invite ስታደርጉ 750 star ታገኛላቹ ካልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩ። https://t.me/major/start?startapp=485397097
Show all...
👍 8🔥 1
Photo unavailable
የ2016 የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ለመመልከት 1.በዌብሳይት - http://result.neaea.gov.et 2. በ6284 - SMS 3. በቴሌግራም ቦት - @eaesbot መጠቀም ትችላላችሁ። "SHARE" @TMHRT_MINISTER_ET1 @TMHRT_MINISTER_ET1
Show all...
👍 19 5👏 4😁 4🙈 4🔥 2🤔 2🍌 1
Photo unavailable
ሬሜዲያል ዘንድሮም ይኖራል። " አምና ሰጥተናል። ዘንድሮ ከዓምናው የቀነሰ ቁጥር እንወስዳለን። የሬሜዲያል ፕሮግራም በሂደት እየቀነሰ ይሄዳል " ሲሉ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ተግረዋል"SHARE" @TMHRT_MINISTER_ET1 @TMHRT_MINISTER_ET1
Show all...
👍 51😁 14🍌 10💔 8👏 5 4
Photo unavailable
"ዘንድሮ በተመዘገበው ውጤት ተስፈኛ ሆኛለሁ" ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ይህ መሻሻል የመጣው በተደረገው ለውጥ ነው። ልጆቻችን ማጥናት እና ቤተመፅህፍት መግባት ሲጀምሩ ውጤቱ ከዚህ እየተሻለ ይሄዳል ብለዋል:: "SHARE" @TMHRT_MINISTER_ET1 @TMHRT_MINISTER_ET1
Show all...
🤣 26 8👍 7😢 4👏 3😁 2🍌 1😇 1
Photo unavailable
መግለጫው ተጠናቋል በ2016 ዓ.ም በአጠቃላይ ያለፉ ተማሪዎች 5.4% ተማሪዎች አልፈዋል። ጠቅላላ ያለፉ ተማሪዎች ቁጥር 36,409 ተማሪዎች አልፈዋል ሚኒስትሩ የፈተናው ውጤት ለሊት 6 ሰዓት ላይ ይፋ ይደረጋል ብለዋል። "SHARE" @TMHRT_MINISTER_ET1 @TMHRT_MINISTER_ET1
Show all...
👍 19 5👏 4🙏 2🥰 1🤔 1
Photo unavailable
#Update በሌላ በኩል ፤ በኦላይን ከተፈተኑ ተማሪዎች 26.6 በመቶ የሚሆኑት አልፈዋል። "SHARE" @TMHRT_MINISTER_ET1 @TMHRT_MINISTER_ET1
Show all...
👍 12🔥 4👏 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.