cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

☞በዚህች ቻናል የምንለቃቼዉ አጥር አጠር ያሉ ግጥሞች እንዲሁም ሌሎች የሱና ኡስታዞች ደርሶች ሙሀደራዎችን የምንለቅ ይሆናል ኢን ሻላህ !! t.me/asselfya • قــال ابـن الجــوزي ـ رحـمـة الله « مـن أحـب أن ﻻ يـنـقـطـع عـمـلـہ بـعـد مـوتــہ فـليـنـشر الـعـلـم » •التذكرة (٥٥)

Show more
Advertising posts
3 704
Subscribers
+1424 hours
+5527 days
+63230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

4_5823498100257330228.mp38.68 MB
Show comments
የጁሙዐን ሶላት ለማግኘት የመጨረሻው ወቅት የሁለተኛውን ረከዐ ሩኩዕ ማግኘት ነው። ከሶላቷ አንድ ረከዐ ያገኘ ሰው ጁሙዐን አግኝቷል። ሁለተኛው ሩኩዕ ያለፈው ሰው ዙህርን ነው የሚሰግደው። የአራቱ መዝሀቦች ባልደረቦችን ጨምሮ አብዛኞቹ ዑለማእ እዚህ ላይ ነው ያሉት። ይሄ ከብዙ ሶሐቦችም የተረጋገጠ ነው። ለምሳሌ ከኢብኑ ዑመር፣ ከኢብኑ መስዑድ እና ከአነስ ተረጋግጧል። ሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ሒዛም = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
Show all...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

كناشة ابن منور

👍 2
Repost from ፈዋኢድ
Photo unavailableShow in Telegram
🎤አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ⭐️ኡሙ ዓብዱረህማን ኦንላይን የሴቶች መድረሳ ⚡️የአላህ ቃል የሆነውን ቁርአንን ለመማር ጊዜ እና ቦታ ሳይገድባችሁ ሃገር ውስጥም ይሁን ከሃገር ውጪ ባላችሁበት ሆናችሁ በቀላል እና ዘመናዊ በሆነ መልኩ በኦንላይን መማር ለምትፈልጉ ሁሉ መድረሳችን ኡሙ ዓብዱረህማን 2ተኛውን ዙር ምዝገባ እያካሄደ ይገኛል፡፡ ⚡️ ያሉን የምዝገባ ቦታዎች ውስን ስለሆኑ ከታች ባለው ዩዘር ኔም አማካኝነት ዛሬውኑ ምዝገባውን ያካሂዱ፡፡ ✨ማሳሰቢያ:- ይህ መድረሳችን ሁሉንም የእድሜ ክልል ያማከለ ነው፡፡ 💫የምንሰጣቸው አስተምህሮቶች :- 1, ሂፍዝ እና ሙራጀአ 2,ቁራንን በነዘር ማስኸተም 3,ከአሊፍ ጀምሮ ቃኢዳን ማስጨረስ 💥 ለበለጠ መረጃ:- 0907136729 ላይ ይደውሉ፡፡ ለመመዝገብ👇👇👇 @rahmimujahid
Show all...
( ሀያእሽ የት ሄደ ???) የሴትነት ክብርሽ. ተገፎ. ተጥሏል ምን እደሆሽ እጃ ያዉ     ተጃጅለሻል :: የሴት ልጅ ዉበቷን እጂግ.   ዘግተሸዉ ዉድ ዉበትሽን ወደየት ነዉ    የጣልሺዉ ??       በየ ኢጃዛቤት :: ኢጃዛ የሚባል የሀያእ. ማዉለቂያ የሴትን ክብር እጂግ      ማስደፈሪያ ኢጃዛ ይባላል የዝሙት.   ማስፋፊያ :: ስት እህቶቺን ጉድ     . ያደረጋቸዉ ኢጃዛነዉ አሉ         የመጃጃያቸዉ ስራ መጣ ሲባል     ማማረጥ. የዝሽዉ ደወርና ሹጋ መምረጥ    የጀመርሽዉ ልጂና ባልቴት ዘድ አልሰራም.   ያልሺዉ ለካ ያመዘናቀልሽ እዳይቀርብሽ   ነዉ ??        ኒቃቢስቷ እህቴ ባቺ አፍሪያለሁ )) ምንም ሳይመስልሽ የሰዉ. ባል መቀማት ከሀጂነብያጋ እደዚህ   መግማማት ያባወራዉን ሚስት ከቤት.  ማስወጣት ከየት ነዉ ያመጣሺዉ እድህ ያለ ቅሌት ?? እውነት  አሳፍሪ በጣም. ባለየነሽ ኒቃቢስት መሳየ አቺግን  ማፈሪያነሽ :: ባቺ የተነሳ እኛ       ተሰቃየን አቺ ባጠፋሽዉ እኛ.   እየተወቅስን       እስቲ ልጠይቅሽ??? እደዉግን ገብቶሻል. የኒቃብ ሚስጥሩ ጌታቺንን ያዘዝን ብሎ ያለን   ስሩ ኒቃብ አታዉልቁ. ተሸፋፈኑ. ያለን ለምን ይመስልሻል ታዳ ከዝሙት. ታላገደን ?? ትልቁን ኒቃብ ከስር አዉልቀሺዉ ያዉ ከላይማ ባለዉ መቺ ዝሙትን. እራቅሺዉ ??        አላህን አትፈሪም   አድእዉት ልገርሽ ዛሬ ከእህትሽ ነጥቀሽ የወሰድሺዉ ሚስቱን ና ልጁን ከነሱ.  ያርቅሽዉ ይወደኛል ብለሽ እድህ  ያቀበጥሽዉ ነገ ሌላሲያገኝ አቺንም ይረሳል ይሄን እዳትረሽዉ :: ዛሬ አቺን ዉደ ፍቅሬ ያለሽ እወድሻለሁኝ ትለያለሽ. ያለሽ ያቺንም ብሏታል አረ እህትን ንቅ እሬሳ እኮ ሆሽ ::    የሰዉባል አትቀሚ ታይ  አላህን ፍሪ ሶላት እየሰገድሽ ቁርአን. ቅሪ አላህን ለምኒዉ መልካም ትዳር እድሰጥሽ የሰዉ ባል መቀማት አረስቲ.  ይብቃሽ :: እህቴ ተመለሽ ታይ ሞት አለብሽ የሰዉ ትዳር ማፍረስ ከግድህ. ይብቃሽ ::          ኤጪ ስታስጠሊ ምናባሽ ሁነሻል ትግስት አታደርጊም ?. ሀያእ እሚባል      አልፈጠረብሽም ሴት አይደለሽደ    ትንሽ. አይቀፍሺም ከሀጂነብይ ጋር አድክላስ ከብቶ መተኛት አይከብድም ??     ቋይ ምን ፍለጋነዉ ??? አባዋራ ክላስ ገብቶ. ባድላይ. ማደር ክላስ እያለ እደዚህ   መደናበር ?? በሀድስ መጥቶልን    እዳገባ ታዘን ባጋጣሚም ቢሆን    አኳኩ ተሽለን አባዋራ አልጋ አትግቡ.   ተብለን ምን አይነት ዉርደት ዉስጥ. ባአላህ ገባን ይሄ አይነቱ ባህር ያለሽ.  እህቴ እጂግ አዝናለሁኝ ከልብ. ካጀቴ እጂግን አፈርኩኝ ሀቂቃ   አቺን በማየቴ ሴትነቴን ጠላሁ ተደፋ.    አገቴ አረታይ ተመለሽ ይብቃሽ.  እህቴ ኡሙ አብዲል ወሃብ
Show all...
👍 3
ሰዎች ባሰመሩት መንገድ ዝብሎ መጓዝ በመጨረሻ መንገዳችን  ሌሎች ሰዎች እደረሱበት ላይ ያደርሰናል። ብንቆጭም ጊዜዉ ረፍዶ ይሆናል..! የሰዉ ልጅ ካርቦን ይመስል ቅጅ መሆን የለበትም። ሁሉንም ነገር  መርጥና አገናዝቦ የመዉሰድ መብት አለዉ ። = http://t.me/asselfya
Show all...
Repost from Abu_Oubeida~channel
Photo unavailableShow in Telegram
⤵️ዛሬም ሀሳባችን መርከዝ ቢን አብ'ባስ ላይ ነው *"""""""""""""" ሌላ ዙር የዳእዋና የኒያ ፕሮግራም *** የሙሓደሯ ተጋባዥ ኡስታዞች 1⃣D/r ሰኢድ ሙሣ 2⃣ ሸይኽ አቡ አማር አወል ቢን አሕመድ 3⃣ኡስታዝ አቡ መርጃን ኸድር ቢን አሕመድ 4⃣ ኡስታዝ አብዱ ሽኩር 5⃣ ኡስታዝ አቡ ሐሳን     🔢ሌሎች ተጋባዥ ወንድሞች ይኖራሉ ተብሎ ይገመታል። 💶ፕሮግራሙን በመምራት ወንድማችሁ አቡ ኡበይዳ አብሮ ይቆያል 📣 ጅሙኣ ከ3:30🕰 በኋላ ምሽቱን ከእኛ ጋር ናችሁ። #️⃣የፕሮግራም ስርጭት ሊንክ t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk
Show all...
👍 1 1
Show comments
🛑እንባማ ወንዝ ነዉ ያልፋል እንደዘበት ፣ ቢያብሱት ይደርቃል አፅናኝ በሞላበት፣ ክፉ የዉስጥ  ነዉ የማይሽር በሽታ ፣ እንባ ማይመልሰዉ ልብ ያዘነ ለታ ። = http://t.me/asselfya
Show all...
👍 5
👆 🔸لا يخاف النفاق إلا مؤمن! -من الدعاء الذي أرشد إليه النبي صلى الله عليه وسلم: (اللهم إني أعوذ بك أن أشرك بك وأنا أعلم وأستغفرك لما لا أعلم). -امتحن صدق قلبك بكثرة الدعاء وسؤال الله الإخلاص. الشيخ أ.د.#عبدالسلام_الشويعر -حفظه الله- 🍃 ‏⁦
Show all...
4_6001526393052083075.ogg1.08 MB
قال الإمام أحمد بن حنبل رحمه الله: "إذا عرف الرجل نفسه فما ينفعه كلام الناس". ( طبقات الحنابلة 398/3 ) ኢማም አህመድ ኢብኑ ሀንበል «ረሒመሁላህ» እንዲህ ይላሉ፡- ሰዉየዉ ነፍሱን ካዉቀ የሰዎች «ቃል» ንግግር አይጠቅመዉም። = http://t.me/asselfya
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.