cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ያስለፊያ ቻናል ቅድሚያ ልትሂድ

🍁وَالسَّلَامُ عَلَىٰ مَنِ اتَّبَعَ الْهُدَىٰ « ሰላምም ቀጥተኛውን መንገድ በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡ »🍃 [ ሱረቱ ጣሀ - 47 ]🍂 በአላህ ፈቃድ የተለያዩ ዲናዊ ትምህርቶች ይተላለፉበታል🌾🥀🍁 https://t.me/salfiyachanal

Show more
Advertising posts
198
Subscribers
No data24 hours
-17 days
-430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ታላላቅ ኡለሞች ስለ መውሊድ ምን አሉ? ╭─••─═••═─•••─╮ ✅ ክፍል አራት ↩️ ╰─••─═••═─•••─╯ ↩️ هل ولد النبي ﷺ يوم ١٢ ربيع الأول؟ ↪️ ነብዩ ﷺ ረቢዕ 12 ቀን ተወልደዋልን? 🎙 فضيلة الشيخ سليمان الرحيلي حفظه الله 🎙 በሸይኽ ሱለይማን አሩሃይሊይ ሀፊዘሁሏህ https://t.me/AbuImranAselefy/3938
Show all...
04 ስለ መውሊድ በኡለሞቻችን.mp34.38 MB
7.64 MB
7.80 KB
01:28
Video unavailableShow in Telegram
🔴فائدة نفيسة جدا..! - الشيخ #عبد_الرزاق_البدر حفظه ▪️Https://t.me/elbadr12 #شارك_تؤجر ✅
Show all...
5.69 MB
Photo unavailableShow in Telegram
አዲስ ወቅታዊ ኪታብ 📚📚📚📚📚📚 በ   ቅ   ር  ቡ     ይ  ጠ  ብ  ቁ  ን 🏝 الاحتفال بالمولد النبوي صلى الله عليه وسلم وحكم الأناشيد. 📝 ዝግጅት፦ ሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ አላህ ይጠብቃቸው 🚦 ነብዩን በመውደድ ስም ከሰሞኑ ለሚደገሰው የሽርክ ተግባራት ካዝና፣ የሀራም ነገሮች መጠራቀሚያ... ስለሆነው አስከፊ ቢድዓ መውሊድ እንዲሁም ሙዚቃን እያስናቁ የሚገኙት ዘመን አመጣሽ የወጣቶች መፈንጫ በኢስላም ስም ግን ከኢስላም እጅግ የራቁ ስለሆኑት ነሽዳዎች ሰፊ ማብራሪያ ተደርጓል። @UstazAbuzarhassenAbutolha @UstazAbuzarhassenAbutolha @UstazAbuzarhassenAbutolha
Show all...
06:00
Video unavailableShow in Telegram
🖋️🏷️የሸሪዓዊ እውቀት ከመፈለግ ወደ ኋላ አትበል
Show all...
8.18 MB
07:20
Video unavailableShow in Telegram
ምርጥ ግጥም
Show all...
8.78 MB
اللهم صّل وسَلّمْ عَلى نَبِيْنَا مُحَمد ﷺ { إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيماً }
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
👉ሪያእ ምን ማለት ነው? ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን እንድህ አሉ      👉ሪያእ፦ ሪያእ ማለት አንድ ሰው ሰዎች እንዲመለከቱትና  እንዲያመሰግኑትና (እንዲያሞግሱት)  በመፈለግ መልካም ስራን መስራት ሲሆን የተሰራውን ስራ የሚያበላሽና ለቅጣት የሚዳርግ በልብ ውስጥ ያለ ትንሽ ነገር ነው። (ይህንም በማስመልከት) የአላህ መልእክተኛ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ድብቁ ሽርክ ሲሉ ገልጸውታል። ምንጭ፦  [አልሙንተቃ] ሪያእ በአማርኛችን "ይዩልኝ" እንደማለት ነው። ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ https://t.me/abushuayb1
Show all...
የጧት ስንቅ ማራኪ የቁርአን ግብዣ አሳ በህይወት ለመኖር ውሀ እንደ ሚያስፈልገው ሁሉ ቀልባችን ህያው ይሆን ዘንድ ቁርአን ያስፈልገዋል። ቀንህን በዚክር ጀምር ውሎህን አሳምር የአሏህ ቃል ውበቱ ሚስጥሩ ድምቀቱ አዎይ ደስ ማለቱ!!
Show all...
track08000.mp36.34 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.