cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ehealth

Health services and products promoted

Show more
Advertising posts
1 282
Subscribers
-1824 hours
-1077 days
-1 08630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Vacancy Job Title: Accountant Job Type: On-site - Permanent (Full-time) Job Sector: #Accounting_and_finance Work Location: Addis Ababa, Ethiopia Education Qualification: Bachelor's Degree/Diploma Experience Level: 0 and above Vacancies: 1 Applicants Needed: Female Salary/Compensation: Monthly Deadline: October 3rd, 2024 Description: 1. Financial Forecasting and Projections • Revenue Projections: Develop and present monthly revenue projections, incorporating data from the past month and adjusting for upcoming business opportunities. • Expenditure Forecasting: Prepare a monthly forecast of expenditures, identifying potential cost-saving opportunities. 2. Budget Management • Budget Review: Conduct a thorough review of the current budget versus actual performance, presenting findings to senior management with recommendations for adjustments. • Budget Adjustments: Implement any necessary budget adjustments based on monthly reviews and strategic priorities. 3. Audit and Compliance • Annual Audit Preparation: Ensure all necessary documents and records are organized and prepared for the annual audit, with monthly progress updates. • Tax Compliance: Prepare and file all federal, state, local, and special tax returns on time, ensuring full compliance with tax regulations. 4. Financial Analysis and Reporting • Monthly Financial Reports: Deliver a detailed financial report at the end of each month, including analysis of financial performance and key metrics. • Variance Analysis: Conduct a monthly variance analysis to identify and explain differences between budgeted and actual figures. 5. Process Improvement • Accounting Systems Review: Evaluate current accounting systems and processes monthly, recommending and implementing improvements to enhance efficiency and accuracy. • Training and Development: Provide monthly training sessions for junior accounting staff to improve their skills and knowledge. Contact: 0925991367
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሰን ! ፈጣሪ አዲሱን ዓመት፦ - የሰላም - የፍቅር - የአንድነት ያድርግልን!
Show all...
1
Vacancy announcement Concern Worldwide Ethiopia NGO Position: Project Officer Qualification: BSc in Health, Social Science, and Development studies or MSc in the relevant studies. Salary: 807 dollar Experience: 5/3 years Location: Debark Deadline: 01/01/2017 E.C How to Apply: Interested applicants who met the above requirements can apply through via link 👉 Click here
Show all...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
A Vacancy
Show all...
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአዲስ የተማሪዎች ቅበላ አሰራርን አስተዋወቀ። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ2017 ዓ.ም የአዲስ የተማሪዎች ቅበላ አሰራርን በተመለከተ ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ መግለጫው ተከታትሏል። ዩኒቨርስቲው የላቀ ውጤት ያስመዘገቡ እና ልዩ ብቃት ያላቸው ተማሪዎችን አወዳድሮ እንደሚቀበል በዚሁ መግለጫ አስታውቋል። የዩኒቨርስቲው ተጠባባቂ ፕረዚዳንት ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ ፥ ራስ-ገዝ ዩኒቨርስቲ ሆኖ የተቋቋመው ዩኒቨርሲቲው ተቋማዊ ነጻነት፤ አስተዳዳሪዊ ነጻነት፤ የፋይናንስ ነጻነት እና አካዳሚክ ነጻነት ማግኘቱን ገልጸዋል። " ይህም መምህራኑን ሆነ ተማሪዎችን የመምረጥ መብት ይሰጠዋል " ሲሉ ገልጸዋል። አዲስ ይተገበራል በተባለው የቅበላ አሰራር በ2014፤ 2015 እና 2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ የመልቀቂያ ፈተና ወስደው የማለፊያ ነጥብ ያገኙ ተማሪዎች የሚወጣውን መስፈርት ታሳቢ አድርገው በዩኒቨርሲቲው ፖርታል https://portal.aau.edu.et መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን ዩኒቨርስቲው አስታውቋል። መስፈርቶቹ ምንድን ናቸው ? ዶ/ር ሳሙኤል ፥ አንዱ መስፈርት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን 50 በመቶ በላይ ማምጣት እንደሆነ ገልጸዋል። ይህ ግን የተመዝጋቢዎችን ቁጥር ባገናዘበ መልኩ 60 ወይም 70 በመቶ ድረስ ከፍ ሊል እንደሚችል ጠቁመዋል። በመቀጠልም ዩኒቨርስቲው በራሱ የሚያዘጋጀው የመግቢያ ፈተና (Undergraduate Admission Test) የሚኖረው ሲሆን ይህንን ፈተና ማለፍም ሌላው ዩኒቨርሲቲው ያስቀመጠው መስፈርት ነው ብለዋል። ፈተናው ምን መልክ ይኖረዋል ? በዩኒቨርስቲው መማር ለሚፈልጉ ተማሪዎች የሚቀርበው የፈተና ይዘት ምን መልክ አለው በሚል ለቀረበላቸው ጥያቄ ዶ/ር ሳሙኤል ፈተናው የአፕቲቲውድ (Apptitude) መልክ የሚኖረው እንደሆነ ጠቅሰው የተማሪዎችን የቋንቋ፤ የማመዛዘን እንዲሁም የቀመር አቅማቸውን የሚለካ እንደሚሆን ጠቁመዋል። ፈተናው ከሌሎች የመግቢያ ፈተና ጋር ተመሳሳይነት ሊኖረው እንደሚችል ያነሱት ፕሬዝዳንቱ ሆኖም የሚወጣው ፈተና ሙሉ በሙሉ የዩኒቨርስቲው እንደሚሆን አስረድተዋል። የክፍያ እና የስኮላር ሺፕ ሁኔታ በተመለከተ ምን ተባለ ? በዩኒቨርስቲው ለመማር ጥያቄ የሚያቀርቡ ተማሪዎች በሁለት አይነት መንገድ እንደሚስተናገዱ ፕሬዚዳንቱ ገልጸዋል። አንደኛው መስፈርቱን አሟልተው እና ሙሉ ክፍያ ከፍለው የሚማሩ ተማሪዎች ሲሆኑ ሌላው መንግስት ስፖንሰር ሺፕ እንዲሰጣቸው የሚጠይቁ ተማሪዎች ናቸው። ይህን በተመለከተ የተቀመጠ ኮታ እንደሌለ የገለጹት ዶ/ር ሳሙኤል እንደ እቅዳቸው ግን 50 በመቶ በመንግስት 50 በመቶ በግል ወጪያቸው የሚሸፈንላቸውን ተማሪዎች ለመቀበል እንደሆነ ገልጸው ካልሆነም ቁጥሩ በተወሰነ መልኩ ልዩነት ሊኖረው እንደሚችልም ጠቁመዋል። መንግስት ከፍተኛ ብቃት ያላቸውና ተወዳዳሪ የሆኑ ተማሪዎችን ለሀገር በሚፈለጉ የስልጠና መስኮች ወጪን ጭምር በመሽፈን የሚያስተናግድበት ሥርዓት እንደሚኖር እና ለሴቶች ለአካል ጉዳተኞች እና ከታዳጊ ክልል ለሚመጡ ተማሪዎች ልዩ ትኩረት እንደሚሰጥም ተመላክቷል። ተማሪዎች በሚያመለክቱበት ወቅት ብዙ ቅጾችን እንደሚሞሉ ፤ ስኮላርሺፕ የሚጠይቁ ተማሪዎች ከፍለው መማር እንደማይችሉ የሚያሳይ ማስረጃ ከሚመለከተው አካል ማሟላት እንደሚጠበቅባቸው እና የሚያስገቡት መረጃ ትክክለኛነቱ እንደሚጣራና ሐሰተኛ ሆኖ ከተገኘ የህግ ተጠያቂነት እንደሚያስከትል ጭምር አንስተዋል። ተጨማሪ መረጃዎችን ዩኒቨርስቲው በተከታታይ እንደሚሰጥ አረጋግጧል። #TikvahEthiopia
Show all...
👍 2🍓 1
VACANCY | MELBA HOSPITAL ADRESS : OROMIA, BALE, ROBE EMPLOYMENT : FULL TIME SALARY : NEGOTIABLE Required position #54 1) position : General practitioner      Education : MD      Required no : 2 2) Position : Clinical nurse      Education : bsc in nursing      Required no : 10 3) position : Emergency and critical care nurse    Education : bsc and above    Required no : 2 4) position : pediatric nurse     Education : bsc     Required no : 2 5) position : ICU nurse     Education : bsc and above     Required no : 2 6) position : NICU NURSE     Education : bsc and above     Required no : 2 7) position : OR nurse      Education : bsc and above      Required no : 2 8) Position : nurse      Education : diploma      Required no : 5 9) Position : Anesthetist      Education : bsc      Required no : 2 10) Position : ophthalmic nurse      Education : bsc      Required no : 1 11) Position : psychiatric nurse      Education : bsc in psychiatry      Required no : 1 12) Position : Dental professional      Education : bsc      Required no : 1 13) Position : Radiology professional      Education : bsc      Required no : 1 14) Position : Radiographer        Education : diploma        Required no : 2        15) Position :  Physiotherapist        Education : bsc        Required no : 1 16) laboratory technologist        Education : bsc        Required no : 4 17) laboratory technician        Education : diploma        Required no: 2 18) position : pharmacist        Education : bsc        Reuired no : 2 19) position: druggist        Education : diploma        Required no: 2 20) position : Environmental health        Exucation : bsc        Required no  : 1 21) Position : Midwifery        Education : bsc        Reuired no  : 4 22) position : Biomedical engeener        Education : Bsc        Required no : 1 23) Position : Finance        Education : BA in finance and related        Required no: 1 24) Position : Human resource        Education : BA in management and related        Required no: 1 How to apply : Email : [email protected] Telegram : @melbahospital Phone : 0953002247                0953680536
Show all...
የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ ___ ጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በ Medicine, Nursing, Public Health, Anesthesia, Pharmacy, Medical Laboratory Science, Midwifery, Dental Medicine, Medical Radiology Technology, Environmental Health, Psychiatric Nursing, Pediatric & Child Health Nursing, Emergency & Critical Care Nursing, Surgical Nursing, Physiotherapy እና Human Nutrition ሙያዎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ ቴምፓራሪ ዲግሪ የተሰጣችሁና የብቃት ምዘና ፈተናውን ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ የጤና ባለሙያዎች በነሀሴ ወር 2016 ዓ.ም ሊሰጥ የነበረው የብቃት ምዘና ፈተና መስከረም 8 - 10/2017 ዓ.ም ስለሚሰጥ ዝግጅታችሁን እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን፡፡  ማሳሰቢያ በሰኔ 19/2016 ዓ.ም በተሰጠው የመውጫ ፈተና አልፋችሁ ዲግሪ የያዛችሁ የአንስቴዥያ ተመዛኞች ይህ የምዝገባ ጊዜ እንደተጠናቀቀ የተግባር ምዘና(OSCE) ፈተና በጷግሜ 1/2016 ዓ.ም ጀምሮ ምዝገባ የምንጀምር መሆኑን እያሳወቅን በትዕግስት እንድትጠባበቁ እንዲሁም ለፈተናው ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን። ማንኛውም ተመዛኝ ወደ ፈተና ጣቢያ ሲመጣ ሲስተሙ የሚሰጠውን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No) የያዘ ወረቀት /ስሊፕ/ print አድርጎ ካልያዘ ፈተናውን መውሰድ የማይችል መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.