cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ 👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና 👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Show more
Advertising posts
356 844
Subscribers
-42224 hours
-2 5147 days
-12 34730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

መረጃ ፪ "…እንደተለመደው የማዕረግ ዕድገት ያመጡ የወታደር አባላት ስለነበሩ ድንገት ተደዉሎ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ የመዝናኛ ክበብ እንድንመጣ ተነገረን። ስዓቱ 6:00 ስዓት አካባቢ ነው። ምሳ ግብዣ ተደርጎ የማዕረግ ማልበስ ፕሮግራም ከተደረገላቸው በኋላ ተበተንን። አለቀ።  "…በፕሮግራሙ መሃል ንግግር ያደረገው ጄነራል መሰለ በቅፅል ስሙ ጎበና እንዲህ አለ። 'አሁን ላይ ከባድ የሚባል ሁኔታ ላይ ነው ያለነው። ሁሉም ሓላፊነቱን በአግባቡ እና በታማኝነት የሚወጣበት ጊዜ ነው። ይህ የማእረግ ዕድገት የመጣላችሁ ለበለጠ ግዳጅ ራሳችሁን እንድታዘጋጁ ነው። የአንድን አስር አለቃ ወታደር ታሪክ አንስተው ያስረዳሉ። ታሪኩም እንዲህ ነው አሉ። አንድ ወታደር በወታደራዊ ችሎት ተከሶ ሲቀርብ ለምስክርነት የተጠራው የተከሳሽ ወታደር የቅርብ አለቃ የሆነው አስር አለቃ ወታደር ነበር። ሆኖም አስር አለቃው ልጁን ለማዳን ሲል በውሸት መሰከረ። ከዚያም ነፃ ተባለ። በኋላ ላይ በይግባኝ ታይቶ ጉዳዩ በትክከል ቢታይም ችሎት ላይ የነበረው ዳኛ እኔ ውሳኔውን አልቀይርም። ወታደር አይዋሽም ብየ ወስኛለሁ አለ ብሎ አስረዳቸው። ጀነራል መሰለ (ጎበና) ለማለት የፈለገው አመራር ቢዋሽም፣ ቢሰርቅም በቃ ማእረግ ያለው የፈለገውን የማድረግ መብት አለው የሚል እንድምታ ነው ያለው። "…ከአሥር አለቃው ተረት በኋላ ግን ወደ መረረው የሀገሪቱ ሁኔታ ነው ጎበና የገባው። 'በአሁን ሰዓት እኛ መደራደር ፈልገን ነበር። ነገር ግን እነርሱ ማለትም ፋኖዎች አንድ አልሆንልን አሉ። የወሎው እኔ የወሎ መሪ ነኝ ይላል። የጎጃሙ የጎጃም መሪ ነኝ ይላል። የጎንደሩ የጎንደር መሪ ነኝ ይላል። የሽዋም የሽዋ መሪ ነኝ ይላል። አንዳንድ ትክክለኛ ፋኖዎች አሉ ግን ወደ አንድ ሊመጡልን አልቻሉም። ትክክለኛ ፋኖ ቢሆኑ እኮ አንድ ዓላማ ይኖራቸው ነበር። ነገር ግን ሁሉም የተለያየ ፍላጎት ነው ያላቸው። ስለዚህ ለመደራደር አልቻልንም። "…ይባስ ብሎ ዘመነ ካሴማ ጎጃምን ይዤ እነግሣለሁ እያለ ነው። ወንድ ከሆነ ዓባይን ተሻግሮ አይሄድም። ከዚህ ሁኖ የራሱን ሕዝብ ከሚያስጨርስ ብሎ ባለማእረጎቹን ዘበዘባቸው። በሌላ መንገድ ልዩ ኃይሉ እና አድማ ብተናው ነው የያዘልን እንጂ ወታደሩ በደንብ እየተዋጋ አይደለም። ሰሞኑን በጎንደር በነበረው ጦርነት ተራራው ላይ የነበሩ ልዩ ኃይል እና አድማ ብተናዎች ናቸው 13ኛ ክፍለ ጦር እስክትደርስ ድረስ ቀጥ አድርገው የያዙልን።   "…እንግዲህ ይሄን ተባብለን ከተለያየን በኋላ ነው 8 ስዓት ላይ ከሆስፒታል ትንሿ አዳራሽ ለተጨማሪ ዝግ ስብሰባ ጠርቶ ይዟቸው የገባው። የዝግ ስብሰባው አጀንዳም ጠዋት አካባቢ መርዓዊ ከተማ የተሠራ ኦፕሬሽን ነበርና በእሱ ተደናግጠው ምን እናድርግ ነው ነገሩ። ምን ይደረጋል? "…ከዚያ ቀጥሎ ትንንሾቹን ካሜራ ለማንሳት እና ልምምድ ለመሥራት የሚጠቀሙባቸው አውሮፕላኖች ከባህር ዳር ወደ መርዓዊ ከተማ አካባቢ ካርታ ለማንሣት ጭምር ተልከው ሄደዋል። ከዚህ ጋር በተያያዘም ሶማሊያ የነበረ ነው የተባለ ጦር ዛሬ 6 ስዓት አካባቢ ባህር ዳር ኤርፖርት ተራግፏል። የተራገፈው በክፍለ ጦር ደረጃ 64ኛ ክፍለ ጦር የሚባል ነውም ተብሏል። ከዚህም በተጨማሪ አንድ የሲቪል አውሮፕላን ከወትሮው መስመር የተለየ ከባህር ዳር ተነሥቶ ወደ ደቡባዊ ምሥራቅ አቅጣጫ በረራ አድርጓል። ምናልባት አቅጣጫው ወደ ኮምቦልቻ ሊሆን ይችላል። እነዚህን እና መሰል መልዕክቶችን ስንልክ ቅድመ ጥንቃቄ እንዲደረግ፣ ፋኖዎቹ ሁሌም ንቁ ሆነው እንዲጠብቁ ለማድረግ በማሰብ እንጂ እንዲፈሩ ወይም እንዲጨነቁ ለማድረግ አይደለም። "…እውነቱ ግን ሠራዊቱ ተሰላችቷል። የመዋጋት ሞራሉም ጠፍቷል። ውጊያው ከወንዶች ጋር ስለሆነ ከባድ ነው። የኦሮሞዎቹ በሁሉ ነገር ላይ መስገብገብ ሠራዊቱ ሌላ አማራጭ እንዲመለከት ወደ መገደድ እያመራም ነው። የማእረግ እድገት፣ ጥቅማጥቅም ደስታም፣ ሞራልም የሚሰጠው አይደለም። እውነቱ ይሄው ነው። ጦርነቱ እየቆየ ሲሄድ ውድቀቱ ለሥርዓቱ ነው። ሰላም ሁን።
Show all...
👍 869🙏 93 75🔥 19 16😁 14😡 9🏆 8😱 3
Photo unavailableShow in Telegram
መረጃ ፩ "…ዘመዴ እንዴት ነህ እንዴት ሰነበት? ክሰሞኑ ዐማራ ክልል የተለየ ኦፕሬሽን አለ። እዚሁ አዲስ አበባ ስታፍ ላይ ያለን ጀነራሎች ጭምር ወደ ተለያዩ የዐማራ ክልል እንድንዘምት ግዳጅ ተቀብለን ወጥተናል። የተሰጠን ትእዛዝ "ወይ አጥፉአቸው ይጥፉ ወይ እንጥፋ" የሚል መመሪያ ነው የተሰጠን። አበባው ታደሰ ከባዱ ሓለፊነት በእርሱ ላይ ወድቋል። ስለዚህ ይችን መልእክት ለፋኖዎቹ በቶሎ አድርስ። እንደህ ዓይነት ግዳጅ ሲሰጥ ከፋኖ ጋር ጦርነት ከጀመረ ወዲህ ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው። ይሄን መረጃ አክብደውም አቅልለውም ሳያዩት በደንብ ይዘጋጁ። በትግራይ ጦርነት ነበር ስታፍ ላይ ያልርማቋረጥ ጀነራል ሁሉ ወደ ጦርነት የሄድነው። አሁንም እንደዛ ዓይነት ነገር ነው የተጀመረው። ስለዚህ ጥንቃቄ እና የሞራል የትጥቅ የስንቅም ዝግጁነት ይኑር። ለውጊያ የሚሆን ሌላ የተለየ ጦር ግን የለም። ያው ያለንን ጦር ነው እንዳይሸሽ እያስገደድን፣ የሚሸሸውን እየረሸን በግድ ልናዋገው የምንታትረው። በተረፈ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ዘመዴ። እንዝህላልነት እንዳይኖር ዘመዴ። በደንብ ንገራቸው። ንቁ ይሁኑ። የምንልክላቸውን ሽንኩርት የምትለውን ጦር በደንብ ይቅጠፉት፣ ይክተፉት። ሰላም ሁን ጓድ ዘመዴ። • ይሄ የመጀመሪያው የአዲስ አበባው መልእክት ነው። የባህርዳሩን ደግሞ ልቀምመው እስቲ።
Show all...
👍 945🙏 92 80🔥 23😡 17🤔 10🤯 10🏆 10 9👌 7😁 6
Photo unavailableShow in Telegram
"…ተናፋቂዋ መጣይ ደግሞ…! "…ከባህርዳርና ከአዲስ አበባ ሁለት መልእክት ይዛ ርግቢቱ መጣይ። ለፋኖዎች የሚደርስ ሁለት መልእክት ይዛ ነው የመጣይ። አሳጥረህ አቅርብ ነው የምትለው። ይፍጠን ብላለች ላፍጥነው። • ቆይማ ልቀምመውና ልመለስ።
Show all...
👍 757 118🙏 49🔥 21🕊 20 15😡 13😁 9🏆 8🤯 6
Photo unavailableShow in Telegram
"…አላችሁ አይደል…? • ጀምረናል ገባ ገባ በሉ።
Show all...
👍 610 56🙏 47😡 15🔥 14🕊 10 9🏆 9😁 4🤯 2
Photo unavailableShow in Telegram
መጥተናል ገባ ገባ በሉማ…! "…ዘወትር በየሳምንቱ በእለተ ሐሙስ በኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ የምናቀርብላችሁ ሳምንታዊ መርሀ ግብራችን አሁን ጀምሯል። የዛሬውንም ዝግጅታችንን፦ በ 👉YouTube https://www.youtube.com/live/JGIzrcNK0Z8?si=S7eQsc016aLyUUan 👉በረንብል /Rumble https://rumble.com/v5fk7l8--ethiobeteseb.html 👉 https://www.facebook.com/share/n7ptxcLBx4eMQs75/?mibextid=qi2Omg 👉 ቴሌግራም / Telegram https://t.me/ethiobeteseb "…ሻሎም !  ሰላም !
Show all...
🙏 237👍 98 33🏆 7 5😡 5🕊 4😁 1
"…ብዙዎች ከትናንት ጀምሮ ይሄን የተቆረጠ የእስክስ አበበ በለውን ቪድዮ እየላካችሁ ሰማኸው እንዴ ዘመዴ ስትሉኝ ውላችሁ አድራችኋል። አዎ ከሰማሁትም ካየሁትም ቆየሁ። እኔም በሰፊው እመጣበታለሁ። "…ከተከዜ ማዶው የዐማራ ትግል መሪ ከእስክስ ጋር የቀረበው ፕሮፌሰር ግርማ ብርሃኑ ማለት እኮ አቤ ዱዝ ስለሆነ አይባንንም እንጂ "ቦርከና ዌብሳይት ላይ መነሻችን ዐማራ፣ መድረሻችን ዐማራ የሚሉትን ተከታትሎ ማጥፋት ያስፈልጋል" ብሎ ለእስክንድር ነጋ ድርጅት ድጋፉን የሰጠ አስገዳይ እኮ ነው። "…ፕሮፌሰር ብርሃኑ ግርማ ማለት እኮ አንድ ታዋቂ ሰው ለማስገደል የወሎ የዐማራ ፋኖዎችን አዲስ አበባ ድረስ አምጥቶ እሰጣችኋለሁ ያላቸውን ገንዘብ ሳይልክላቸው ቀርቶ ስልኩን ያጠፋባቸው፣ ከዚያ እንደምንም ሲያገኙት የእስክንድርን ገንዘብ ያዥ ዶር አምሳሉን ጠይቁት ብሎ ዶር አምሳሉም ገንዘባችን በአሜሪካ መንግሥት ስለተያዘ አሁን ልንልክላችሁ አንችልም ብሎ ልጆቹ ወደ ደቡብ ወሎ መመለሻ አጥተው ተሰቃይተው፣ ለኢትዮ 360 ለቀድሞው ለኢሳቱ አፈወርቅ አግደው ደውለው ቢነግሩትም እሱም እኔ ጉዳዩን አላውቅም ለራሱ ለግርማ ደውሉለት በማለት ጨረቃ ላይ ጥለዋቸው ሊበሉ ሲሉ ሌሎች ሰዎች ደርሰው ነው ያመለጡት። አበበ በለው ከዚህ ፀረ ዐማራ ፀረ ፋኖ ጋር ሆኖ ነው የዐማራ ፋኖን ችግር ልፍታ የሚለው። "…ግርማ ብርሃኑ ቦርከና ላይ የለጠፈውን ጽሑፍ ያነሣው "ጎንደሬው አርበኛ ውብአንተ ለሀብታሙ አያሌው፣ ለእስክንድር ነጋ አልገብርም፣ ለሻለቃ ዳዊት አልታዘዝም፣ እኔ ጎንደሬ የዐማራ ፋኖ ነኝ፣ በማለቱ ምክንያት እነጋሽ መሳፍንት፣ እነሀብቴ ወልዴ አዘው እነ ሙሉዓለም ገ/መድኅን ጽፈው እነ ሙላት አድኖ ባወጁት የሞት ዐዋጅ፣ ከተገደለ፣ ጋሽ አሰግድን አስይዘው፣ ዘመነና ምሬ ወዳጆን ሊበሉ ሲሉ ከተነቃባቸው በኋላ ነው። • አልፋታችሁም።
Show all...
51.43 MB
👍 1100 123😡 28 21🙏 18👌 12🤔 10 7🏆 7🕊 5🤯 4
Photo unavailableShow in Telegram
መልካም… "…12ሺ ሰው አንብቦት 12 ሰው ብው 😡ብሎ የተናደደበት የእኔ የዘመዴ የሐረርጌው ቆቶ መራታው የምሥራቅ ሰው የግል አቋም የተንጸባረቀበት የዛሬው ርእሰ አንቀጽ ይህን በሚመስል መልኩ ተጠናቅቋል። ቀጥሎ ደግሞ ተራው የእናንተ ነው። የእናንተን አቋም በድጋፍም ሆነ በተቃውሞ መልኩ በጨዋ ደንብ የሚንጸባረቅበት ጊዜ ነው። እስከ ሳምንታዊው የዕለተ ሐሙስ ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ መርሀ ግብራችን ድረስ ሓሳባችሁን እያነበብኩ በጎን ለመርሀ ግብሬ እየተዘጋጀሁ እቆያለሁ። •ልብበል፣ አስተውልም። "…በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ የኮመንት መስጫ ሰንዱቁ ክፍት ሆኖ ሁሉም የራሱን ሓሳብ በጨዋ ደንብ ተንፍሶ ከጨጓራ በሽታ የሚታደገው የእኔ የዘመዴ ፔጅ ብቻ ነው። ስኳድም፣ ኦነግም፣ ሂዊም፣ ብአዴንም፣ ብልጽግናም የሁላቸውም ሰንዱቅ ዝግ ነው። እኔ ግን በጨዋ ደንብ ሓሳብህን እንድትሰጥ ዕድል እሰጥሃለሁ። "…ከተጻፈው ርእስ ውጪ፣ አዲስ አጀንዳ አምጥቼ እለጥፋለሁ ብትል። እኔ ያልጻፍኩትን ሓሳብ አምጥተህ ጎንደርን፣ ጎጃምን፣ ወሎን፣ ሸዋን፣ ኦሮሞና፣ ትግሬን ወዘተረፈ ሰደበክ፣ ለመንካት ነው ብላብላ ምንትስዮ ቅብጥርስዮ ብትል እቀስፍሃለሁ። "…በርእሰ አንቀጹ የምትናደዱ፣ የምትበሳጩ ሰዎች ስሜታችሁን ተቆጣጠሩ፣ መጀሪያ አንብባችሁ እንደጨረሳችሁ አየር አስወጡ፣ አስገቡ፣ በረጅሙ ተንፍሱ፣ ከቻላችሁ ቀጥቃዛ ውኃ ተጎንጩ፣ ተረጋጉ፣ ከቻላችሁ ደግማችሁ አንብቡኝ፣ ከዚያ አስተያየት ወደመስጠት ግቡ። እኔ በጨዋ ደንብ ለመሟገትም ዝግጁ ነኝ። ከዚህ ባለፈ ክፍት አፌን እከፍታለሁ፣ እጨማለቃለሁ ብትል የ300 ሺ ቤተሰቦቼን ዓይን ከባለጌ፣ ከስድአደግ፣ አሳዳጊ ከበደለው ከጋለሞታ ልጆች ስድብ የመጠበቅ ሓላፊነት ስላለብኝ ቀስፌህ ለሌላ በሽታ ነው የምዳርግህ። •1…2…3 ✍✍✍ ጀምሩ። "…በፈለገው መንገድ ሓሳቡን ለመሸጥ እንጂ
Show all...
👍 897 116🙏 22😡 16🔥 14🕊 13🏆 12 10👌 7🤯 6🤔 5
ትግል ከኤርሚያስ ዋቅጅራ፣ ከሀብታሞ አፍራሳ፣ ከብሩክ ሂርጶ እጅ መውጣት አለበት። አሽአ ቫይረስ ትግሬን እንዳደቀቀው፣ እንዳወደመው የጎንደሩም አደጋወቅት ቨይረስ ጎንደርን ብቻ ሳይሆን መላ ዐማራን እንዳያወድም በጊዜ መፍትሄ ይፈለግለት። "…ይህ ግን የተበዘበዘና የተዘረፈ ሕዝብ ነው፤ ሁላቸው በዋሻ ውስጥ ተጠምደዋል በግዞት ቤትም ተሸሽገዋል፤ ብዝበዛ ሆነዋል የሚያድንም የለም፥ ምርኮም ሆነዋል፥ ማንም፦ መልሱ አይልም። ከመካከላችሁ ይህን የሚያደምጥ፥ ለሚመጣውም ጊዜ የሚያደምጥና የሚሰማ ማን ነው? ያዕቆብን ለማረኩ እስራኤልንም ለበዘበዙ ሰዎች የሰጠ ማን ነው? እኛ የበደልነው፥ እነርሱም በመንገዱ ይሄዱ ዘንድ ያልወደዱት ለሕጉም ያልታዘዙለት እግዚአብሔር እርሱ አይደለምን? ስለዚህ የቍጣውን መዓትና የሰልፉን ጽናት አፈሰሰበት፤ በዙሪያም አነደደው እርሱ ግን አላወቀም፥ አቃጠለውም እርሱ ግን ልብ አላደረገም። ኢሳ 42፥ 22-25 "…የዘመነ ተሃድሶ ጊዜ ቃሌን መልሼ ላመጣው ነው። "…ጌታ ሆይ! ከዚህ በፊት በሆነው፤ አሁንም እየሆነ ባለው እና ወደፊትም በሚሆነው ነገር ፤ ክብሩን ሁሉ አንተ ውሰድ።" አሜን።                                                  "…ድንግል ሆይ እናቴ ! አዛኝቱ አማላጂቱም ሆይ ዛሬም እንደትናንቱ ቅደሚ ከፊት ከኋላዬ።" ••• ሻሎም.!  ሰላም.! ዘመድኩን በቀለ ነኝ.! አሸበርቲው/አስነቀልቲው መስከረም 9/2017 ዓም ከራየን ወንዝ ማዶ.!
Show all...
🙏 1012👍 288 149😡 36🏆 29🕊 21👌 19🔥 15🤔 11😁 5 1
ይመሻል፣ ይነጋል። "…በሁለተኛው ቀን ትረጋጋለህ። ትሰክናለህ። ጫጫታ ትቀንሳለህ። ዕረፍት ትወስዳለህ። በትናንቱ ጩኸት ወቅት በንዴት የቃምከው ጫት፣ የጠጣኸው፣ አረቄ፣ ግብጦ፣ ጠላ፣ ቢራ፣ ቮድካና ውስኪ ናላህን በጥብጦህ፣ በዚያ ላይ ያጨስከው ሺሻ፣ ሲጋራና ሀሺሽ ጋንጃም ጭምር አጡዞህ ደክሞህ ስለምትተኛ ከእንቅልፍህ ስትነሣ፣ ቀዝቃዛ ወተት ወይም ውኃ ጠጥተህ ተረጋግተህ ማነው ትክክል? ዘመዴ ግን ምን ዓይቶ ነው? እሱ ተናግሮ የቀረ፣ እሱ ለክፎት ያለወደቀ፣ ያልረከሰ ማነው? ብለህ ራስህን በጨዋ ደንብ መጠየቅ ትጀምራለህ። ይመሻል፣ ይነጋል… "…በሦስተኛውም ቀን ሳልሾምህ የእኔ ሐዋርያ፣ የእኔ ደቀመዝሙር ሆነህ ራስህን በራስህ ሾመህ ትከሰታለህ። ከትናንት ወዲያ ባለቤትህን ሳይቀር፣ ጓደኞችህን ሁሉ ጥንብ እርኩሳቸውን አውጥተህ ዘመድኩን ትክክል አይደለም፣ ድብቅ ተልእኮ አለው፣ በስመ አብ ብሎ ጀምሮ በስድብ የሚጨርስ፣ ሌባ ነው፣ እብድ ነው፣ ቀውስ ነው፣ የዐማራ ትግል ጠላፊ ነው፣ ሊያጋድለን ነው፣ የወያኔ ተላላኪ፣ ኦነግም፣ ብልጽግናም ነው፣ ወርቁ አይተነው ዶላር ከፍሎት ነው፣(በነገራችን ላይ ወርቁ አይተነውን የምትቀርቡት ካላችሁ ዶላር የሚከፍል ከሆነ ንገሩልኝ። ከምር ለእኔም ስልክ መቀየሪያ፣ ለልጆቼም ስልክ መግዢያ የሚሆን ዶላር ይለቅብኝ ዘንድ ንገሩልኝ። እኔ ስለምፈራው ነው። አደራ ንገሩልኝ) ፀረ ኢስላም ነው፣ ፀረ ጴንጤ ነው፣ አባቶችን ይሳደባል፣ ዘመነ ካሤን፣ ምሬ ወዳጆን፣ መከታው ማሞን፣ እስክንድር ነጋን ሰድቧል። ኤርሚያስ ዋቅጅራን፣ ሀብታሙ አያሎ አፍራሳን፣ ብሩክ ንጉሤ በቀለ ሂርጶን አዋርዷል። እስክስ አበበ በለውን አፈር ከደቼ አብልቷል። እነ ዶክተር ወንደሰንን፣ እነ መስከረምን፣ እነ ዶር ሰናይትን፣ እነ ጌታቸው በየነን፣ እነ ቴዎድሮስ ትርፌን ተችቷል ብሎ ሀገር ይያዝልኝ ብለህ እንዳልቀወጥክብኝ በሦስተኛው ቀን ዘመዴ ትክክል ነበር። ወይኔ ተሸውጃለው ብለህ ትጸጸታለህ። "…እናም ወንድም ዓለም የእኔ የቴሌግራም የጽሑፍ መልእክት፣ የመረጃ ቴሌቭዥን የነጭ ነጯን ዝግጅቴ እና የሐሙስ ሐሙሱ የኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ንግግሬ ላይጥመህ፣ ሊያናደህ፣ ጋጠወጥ፣ የወመኔ፣ የዱርዬ፣ የአደገኛ ቦዘኔ ተራ ድንፋታ ሊመስለህ ይችላል። እብድ እብድ ስጫወት እብድ፣ ሱሬን ላስተርጉም ስል ማይም ልመስልህ እችል ይሆናል። ሰካራም የምመስለውም፣ ቅሜ በምርቃና የምለፈልፍ ሊመስልህ ይችላል። ነገር ግን ሁሉንም ተውና እኔን ከመሃል አውጣና በምጽፈው ጽሑፍ፣ በምናገራቸው ቃላት፣ በማስተላልፋቸው መልእክቶች ላይ ብቻ ተወያይ። ምስክር በሦስት ይፀናል ነውና የሚባለው ተረጋግተህ፣ አስበህ፣ ደጋግመህ አንብበህ እኔን ለመረዳት ሞክር። ያኔ ውጤቱ ትክክል ሆኖ ታገኘዋለህ። ይኸው ነው። "…ፍልሚያውን ወገቤን ታጥቄ የምጀምረው በነገ   ዕለር ነው። የነገ ሰው ይበለን። እያዋዛሁ፣ እያወያየሁ፣ እያጨቃጨቅኩ ነው ውጊያውን የምጀምረው። በጎንደር ስላለው ስለ ትግል ንግድም እናወራለን። እንከራከራለንም። የኤርትራን ጣልቃ ገብነት እና የዐማራን ፋኖ በጎንደር ሦስት ቦታ መከፋፈልም በሚገባ እናወጋለን። እነ አንዳርጋቸው ጽጌን እማኝነት ጠርቼም ሻአቢያ ማንን እንደሚረዳ፣ ከረዳ ለምን ሁሉንም እንደማይረዳም በደንደንብ እናወጋለን። የወልቃይት ትግሬ ሆነው በዐማራ ስም ወደ ኡጋንዳ የተሰደዱት ስኳዶች መጀመሪያ አስመራ ሄደው ከአስመራ በቀጥታ ኡጋንዳ ገብተው ሀገር ቤት ሳሉ የተጣሉ፣ በነፍስ የሚፈላለጉ ከሚመስሉአቸውና ድራማ ከሚሠሩብን ከትግሬ፣ ከኤርትራም ትግሬ ጋር ቦሌ በሚመስል ሰፈር ዘና ፈተው ብለው እንዴት ኖሩ የሚለውንም እናያለን። ከሆነልን ጎንደርን ከፊት አድርገን ኢትዮጵያን ሁለተኛ ሆነን እንገዛለን፣ ካልሆነልን ደግሞ ከትግሬ ያነሰ ታሪክ የለንም እና ወልቃይትን ይዘን ጎንደርን ከኢትዮጵያ ገንጥለን ክልል ወይም ሀገር አድርገን እንኖራለን የሚሉ ቅዠታም ፀረ ጎንደር ዐማሮችን ወደ መፋለም እንገባለን። "…ይሄን ፍልሚያ በድል ካሸነፍን በቅርብ ቀን የዐማራ ትንሣኤ እውን ይሆናል። አዎ የቆረጣችሁ ለዚህ አርማጌዶን ፍልሚያ ተዘጋጁ። የማከብራቸው፣ እስከአሁን ድረስ ጋሼ እያልኩ ከነገ ዛሬ ይመለሳሉ ያልኳቸውን በሌላ ማንነት የጎንደር ዐማራን ፋኖ የሚመሩ አካላትንም እገጥማቸዋለሁ። የዓለም ብርሃን ሃይማኖት ዐማራን ዱቄት ለማድረግ የተነሡትን ሁሉ እፋለማቸዋለሁ። በረጅም ትእግስት ጊዜ የሰጠኋቸውን ሁሉ አንዳቸውም አይቀሩኝም። በጎንደር ቤተ ክህነት፣ በጎጃም ቤተ ክህነት፣ በማኅበረ ቅዱሳን እና በቤተ መንግሥት የመሸገውን የ(አደጋወቀት እና የአሸኦት) ቫይረስ ተሸካሚ መርዞ ገዳይ ሁላ አንዳቸውም አይቀሩኝም። ብፁዕ አቡነ ሉቃስ በአሜሪካ ቤት እንዳይገዛላቸው አድርጎ እስክንድር ነጋ ጋር ወስዶ ያሳሳታቸውን ጭምብላም ያፈረሰ የቄስ መንጋ የማኅበረ ቅዱሳን ቄስ መሳይ ሸውከኛ፣ መርዘኛ ሁላ አልፋታውም። በሙሉ ጎንደር፣ በሙሉ ጎጃም፣ ከወሎ በቀር በአዲስ አበባና በሸዋ በኡጋንዳና በአሜሪካም ጭምር የመሸገውን (አደጋወቀት እና የአሸኦት) ቫይረስ ተሸካሚ ሁላ አንዳቸውም አይቀሩኝም። ለቅዱስ ዳዊት የማሸነፍ ኃይልን የሰጠ፣ ለሶምሶን በአህያ መንጋጋ ሺ ውን ያጋድም ዘንድ ብርታትን የሰጠ የድንግል ማርያም ልጅ፣ ወልደ አብ ወልደ እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ ለምስኪኑ ዐማራ ሲል እነዚህን ጥቂት የተደራጁ፣ ያገነገኑ፣ ሾተላይ ነቀርሳዎች እነቅል ዘንድ እንዲረዳኝ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ "ዘመዴ አክሊለ ገብርኤልን" እርዳው፣ አግዘው ብላችሁ አንዲት አቡነ ዘበሰማያት እና አንዲት ጸሎተ ማርያም አድርሱልኝ። ተሳዳቢዎችም ለፍልፉ፣ በቲክቶክ፣ በፌስቡክ በብዕር ስም እሪሪ በሉ። ጩሁ፣ እስኪወጣላችሁ ጩሁ። ፈቅጃለሁ። "…በብአዴን ከቨር በሚንቀሳቀሰው (አደጋወቅት) ቫይረስ ምክንያት ንፁሑ የጎንደር ገበሬ፣ የጎንደርም ፋኖ፣ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ደም በከንቱ መፍሰሱ እንዲቆም ከፈልግክ ጎንደርም፣ ጎጃምም፣ ወሎና ሸዋ ስማኝ። ጆሮህን ከፍተህ ስማኝ። ብትሰማ ስማ፣ ባትሰማ እኔ ግን እላለሁ፣ እናገራለሁም። "መሬት ስሚ፣ ሰማይ አድምጪ፣ ቤተ ክርስቲያን መስክሪ" ብዬ ታሪካዊ ሓላፊነቴን ተወጥቼ አልፋለሁ። ዛሬ ሰሚ ባጣ ይሄ ጦማሬ ለታሪክ ይቀመጥልኝ። እደግመዋለሁ ከባዱን ፍልሚያ በነገው ዕለት በግልፅ እጀምራለሁ። እስከዚያው እናንተ በየቤታችሁ ተወያዩ፣ ተማከሩ፣ ተመካከሩ፣ ተፋጩ፣ ቫይረሱን ግን በቆራጥነት ለማስወገድ ተነሡ። "…የዐማራ ፋኖ ትግል የማንም መነገጃ አይሆንም። ምስኪን ፋኖዎች እየሞቱ። ምስኪን ሚሊሻዎች በሴራ እየተጨፈጨፉ። ምስኪን የዐድማ ብተናዎች በሴራ እያለቁ። የዐማራ ሴት ያለ ባል፣ የዐማራ ልጆች ያለ አባት የሚቀሩበት ምክንያት የለም። የዐማራን ወንድ ጨርሰህ በትግሬና በኦሮሞ ወንድ አታስወርስም። በዐማራ ፋኖ ትግል ስም በተሰበሰበ ሀብት አንተ ኡጋንዳ ሆቴል ቤት፣ ሱፐር ማርኬት፣ ፑልቤት ከፍተህ አትሸቅጥም። የቆሰሉ ፋኖዎች መድኃኒት አጥተው በስብሰው፣ ሸትተው፣ ተልተው አንተ ፍየል ቁርጥ እየበላህ፣ ሰው አግተህ እየዘረፍክ፣ አዲስ አበባ፣ ባህርዳርና ጎንደር ዘና ፈታ ብለህ አትኖርም። አብዮት መነሣት አለበት። አቢዮት አልኩህ። የዐማራ ፋኖ ትግል የማንም ሥራ አጥ፣ በ12 ዓመት ልፋት ዶክተር ነኝ በሚል የፖለቲካ ቅማንቴ ፀረ ኦርቶዶክስ መናፍቅ ዶላር መሰብሰቢያ መሆን የለበትም። የዐማራ ትግል የማንም ሀሺሻም ሀሺሽ መግዣ መሆን የለበትም። የዐማራን ትግል የማንም እስክስ የተከዜ ማዶ ልጅ በጋዜጠኝነት ስም እሱ ቴስላ እየነዳ የዐማራን ትግል አተላ አይደፋበትም። የዐማራ
Show all...
👍 662 89😡 15🕊 10🏆 9 6👌 6🤔 5🔥 3😁 3🙏 1
"ርእሰ አንቀጽ" "…መጽሐፍ እንዲህ ይላል“…የምነግራችሁ ገና ብዙ አለኝ፥ ነገር ግን አሁን ልትሸከሙት አትችሉም።” ዮሐ 16፥12። እኔ ግን እላችኋለሁ ከዚህ በላይ መሸከም ስለማልችል በስስ በስሱ፣ ጥቂት በጥቂትም ቢሆን እንድትሸከሙት አድርጌ እዘረግፍላችኋለሁ። “የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል፥ ከመከራም ሥጋት ያርፋል።” ምሳ 1፥33። አይሳደብም። ይመረምራል። ከዚያ በርጋታ ይፈርዳል። “ተግሣጽን ቸል የሚል የራሱን ነፍስ ይንቃል፤ ዘለፋን የሚሰማ ግን አእምሮ ያገኛል።” ምሳ 15፥32። እኔ ደግሞ ለባለ አእምሮዎች ነው። “የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ።” ማቴ 11፥15 "…የዛሬው ርእሰ አንቀጼ እንደ መግቢያ፣ እንደ መንደርደሪያ የሚቆጠር ነው። አብሪ ጥይት በሉት። አንድ በአንድ ፍልሚያውን ነገ ነው የምጀምረው። ነገ ነው ዘው ብዬ ሶቶ ተወርውሬ የምገባበት። አዎ የዐማራ ፋኖ ትግል በድል ብቻ ሳይሆን በአጭር ጊዜ ውስጥ እንዲጠናቀቅ ካሰፈለገ አሁን በድፍረት መነጋገር ያስፈልጋል። በመሽኮርመም፣ በመተፋፈር፣ በይሉኝታ፣ በመግደርደር ሳይሆን በቁርጠኝነት መታገል ያስፈልጋል። ዘመዴ ነው፣ የሀገሬ ልጅ ነው፣ መምህሬ ነው። አብሮአደጌ ነው ብላ ብላ ወዘተ አያስፈልግም። የፈለገ ይሁን የፈለገ ምርር ብለህ ካልተጋፈጥከው ድሉ ቢዘገይም ማሸነፍህ ላይቀር ዋጋ ትከፍላለህ።።በተለይ ሸዋና ጎንደር ሰው ያልቃል። ጎንደር ለትግሬ፣ ሸዋ ለኦሮሞ ተላልፎ ይሰጣል። በጎንደሩ እና በሸዋው ጦርነት የተጎዳ መከላከያ የለም። ቢኖርም ጥቂት ነው። በሸዋና በጎንደር እያለቀ፣ እየተጨፈጨፈ ያለው ምስኪኑ ገበሬ፣ ምስኪኑ ሕዝብ፣ እና ምስኪኑ ሴራው ያልገባው የጎንደርና የሸዋ ፋኖ ነው። በመከታውና በሀብቴ፣ በእነ ሰሎሞን አጠናው ስር ያለው ፋኖ በሙሉ በሴራ ይጨፈጨፋል። መዝግቡልኝ። ብአዴን በፋፍዴን የሚመራው ግማሽ ትግሬ ዐማራ መሳይ የወልቃይት ትግሬ ቡድን የዐማራ ፋኖን ይጨርሱታል። የጎንደር ዐማራ በዘዴ ካጸዱት በኋላ የትግሬ ልጅ የሆኑ ቅማንቴዎች ጎንደርን ከጎንደር ዐማራ ያጸዱታል። በጎጃምም አገው ሸንጎ ታስሮ ተይዞ ነው እንጂ አቅም ቢያገኝ እንደዚያው ነበር። መዝግቡልኝ። "…ነገርኩህ በድፍረት፣ ያለ አንዳች መሳቀቅ እና መፍራት ከወዲሁ በጎንደር ዐማራ ላይ የተከሰተውን ጋንግሪን ቆርጦ መጣል ያስፈልጋል። አሁን የዐማራ ፋኖ ትግል በእሾህ መሃል እንደበቀለ ስንዴ ዓይነት ዕድል ነው የገጠመው። አዎ የዐማራ ፋኖ ትግል ፍጹም ፈውስ የሚሰጠው ሐኪም እና መድኃኒት የሚያስፈልግበት ወቅት ላይ ነው ያለነው። የዐማራ ፋኖ ትግል በቶሎ መርገምቱን መደመስስ፣ ሾተላዩ ከላዩ ላይ መንገቀል አለበት። ያውም በድፍረት፣ ያለ ሰቀቀን ዛሬውኑ ሳይሆን አሁኑኑ ካልሆነ፣ ካልተነቀለ የዐማራ ፋኖ ትግል ማሸነፉ ላይቀር ነገር ግን ይዘገያል። በጣም ይዘገያል። ስለዚህ ይሄን የዐማራ ፋኖ ትግል ፈውስ እንዲያገኝ ከፈለጋችሁ እናንት ከዳር የቆማችሁ ዐማሮች ወደ መሃል ገብታችሁ ለመተባበር ተዘጋጁ። ያለበለዚያ ጎንደርን ትግሬ፣ ወሎን ትግሬና ኦሮሞ፣ ሸዋን ኦሮሞ፣ ጎጃምን ኦሮሞና አገው ሸንጎ ይቀራመቱታል። ነገርኩህ። ቢመርህም ዋጠው። እናስ ጎበዝ ይሄን መርዝ ለማርከስ ፈቃደኞች ናችሁ ወይ? ዝግጁስ ናችሁ ወይ? ደፈር ብላችሁ ለመወያየት፣ ለመነጋገር፣ ለመመካከር ወኔውስ አላችሁ ወይ? መልሱን ዛሬውኑ ንገሩኝ። "…እኔ ለረጅም ጊዜ አጥኚ ቡድን ልኬ ሳስጠናው የከረምኩትን የዐማራ ፋኖ ትግል አመንምኔውን በሽታ፣ የቫይረሱን ስም ከብዙ ልፋት፣ ከብዙ ጥናትም በኋላ አግኝቼዋለሁ። የቫይረሱ ስም (አ.ደ.ጋ.ወ.ቅ.ት) ይባላል። ይህ ቫይረስ ከኢቦላ፣ ከሳርስ፣ ከኮሮናም በላይ አደገኛ የሆነ ገዳይ ቫይረስ ነው። ቫይረሱ በዐማራ ምድር በተወለዱ፣ አማርኛ በሚናገሩ፣ ዐማራን ለእንጀራ ብቻ፣ ለሥልጣንና ለሀብት ብቻ የሚጠቀሙበት ፀረ ዐማራ የሆኑ ሰዎች ላይ ያለ ቫይረስ ነው። ወልቃይት ሆነው አማርኛ በሚናገሩ ፀረ ዐማራ ትግሬዎች፣ ከትግሬ የሚወለዱ ቅማንቶች፣ ከትግሬ የተጋቡ የደቡብ ጎንደር የብአዴን፣ የአብን ሰዎች ላይ የሚታይ ክፉ ቫይረስ ነው። ይሄን ቫይረስ አሁን እኔ ዘመዴ፣ የሥላሴ ባርያ፣ የድንግል አሽከር ጭራውን ይዤዋለሁ። በአባቶቼ በገደማውያኑ ጸሎት እየታገዝኩ ድራሽ አባቱን ወደማጥፋትም እሸጋገራለሁ። ዐማራ ሊያሸንፍ ስለሆነ፣ ቀድሞ የ(አደጋወቀት) ቫይረስ መቀጥቀጥ አለበት። እሱን ደግሞ በስመ ሥላሴ እቀጠቅጠዋለሁ። አከተመ። "…የዐማራ ፋኖንን ትግል ከአደጋወቅት ቀጥሎ በጎጃም (አ.ሸ.ኦ.ት) የሚባል አቅመቢስ የዐማራ ፋኖ ቫይረስም አለ። ይሄ በጎጃም ያለ ቫይረስ ከባድ ቢሆንም እንደ (አደጋወቅት) ግን ያለ የገዳይነት፣ የመሰሪነት፣ የከፋፋይነት፣ የፀረ ኢትዮጵያዊነት ኃይል የለውም። ለመሆን ይሞክራል ነገር ግን ኃይል የለውም። እንደ አደጋወቅትም የከፋ ውድመትም አያስከትልም። የጎጃም ዐማራ የሕክምና ባለሙያዎች ይሄን ቫይረስ በጥበብ ስለያዙት፣ እጅና እግሩንም በብረት ሰንሰለት ስላሰሩት እምብዛም አስፈሪ አይደለም። አስፈሪ አይደለም ማለት ግን ችግር አያመጣም ማለት ግን አይደለም። ዝም ተብሎ ከተለቀቀ እና ከተተወ፣ ሰንሰለቱም ከእግሩና ከእጁ ከተፈታለት ከባድ ችግር ያመጣል። እንዲያውም "አሸኦት"ን ራሱ በሃላል ካገኙት እነ አደጋወቅት፣ አሽአ፣ እና ኦሬክስ በሚገባ ይጠቀሙበታል። ጎጃም ለዚህ ነው ይሄን ቫይረስ አስሮ ከማንም አላገናኝ ብሎ ቆልፎ አስቀምጦ ሰላም ያገኘው። "…የአደጋወቅት ቫይረስ መፈልፈያው፣ መበልጸጊያው ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ነው። የዓድዋ ትግሬ የሚመራው፣ በዐማራ ስም ጎንደር የተወሸቀው የወልቃይት ትግሬና ከትግሬ የሚወለድ ቅማንቴ የሚያሾረው የጎንደር ዩኒቨርስቲ ውስጥ ነው። የታቦት ሻጩ የዓድዋ ትግሬው የመሪጌታ አፀደወይን ልጅ ዶክተር አሥራት ዐጸደወይን የሚመራው የጎንደር ዩኒቨርስቲ ነው። በጀቱ፣ ጥናቱ፣ ሥልጠናው እዚህ ነው። ከለላው፣ ሽፋኑ ከዚህ ነው። አሁን ከዚህ ተልእኮ ተሰጥቷቸው የዐማራ ፋኖን ትግል ለመጥለፍ ሓላፊነት ወስደው የወጡትን ቫይረሶች በሙሉ እገልጣቸዋለሁ። ባይገርማችሁ ይሄ የትግሬ ድቅል መናሐሪያ የሆነው የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሰሞኑን ሠርቶ በለቀቀው ጥናታዊ ዶክመንት ላይ (ጥናቱ ደርሶኛል) የወልቃይትን ካርታ ለትግሬ ከልሎ ነው ሠርቶ የለቀቀው። ለምን ቢባል ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሚመራው ዐማራነታቸውን፣ በግማሽ ዐማራ ሆነው በዐማራ ምድር መወለዳቸውን እንደ መብረቅ መከላከያ አድርገው በሚጠሉት፣ በሚጸየፉት እና ዛሬውኑ ቢጠፋላቸው በሚወዱት ዐማራ ስም በሚጠቀሙ በዓድዋ ትግሬ ልጆች፣ በወልቃይት ትግሬ ልጆች፣ እና በቅማንት ትግሬ ልጆች ስለተወረረ ነው። እነ ዓምደማርያም ዕዝራ የየኔታ ዕዝራ ልጅ በመጨረሻ ትግሬ አጋብተውት የት ነው የወሰዱት እንዴ? አዎ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የመሸገው የ(አደጋወቅት) ቫይረስ ከተቀበረ የጎንደር ዐማራ ከእስራቱ ይፈታል። ኢትዮጵያ ጭምር ከጎበጠችበት ቀና ትላለች። "…እኔ ዘመዴ የሚጽፈውን ጦማር አንድ አስተያየት ሰጪ እንዳለው የመጀመርያ ቀን ስታነበው ምን ይቀባጥራል፣ ሰካራም፣ እብድ፣ ውሸታም፣ ዋሾ፣ ቀጣፊ ወዘተ ብለህ የሌለ ስደብ ትሰድበኛለህ። ስድብ ቢያልቅብህ እንኳ ከቻልክ ተበድረህ፣ ካልቻልክ በ100$ ዶላር ሁላ ገዝተህ እየሰደብከኝ ትናደድብኛለህ። ትበሳጭብኛለህ፣ ጨርቅህንም ጥለህ ታብድብኛለህ። የሌለ ነው የመጨ የምትወራጨው፣ ሰዳቢ ቀጥረህ፣ አንተም ወርደህ ሁላ ስትሞልጨኝ ትከርማለህ። የሚሠራህን፣ የሚያደርግህን ሁላ ነው የሚያሳጣህ። ማይም ነው፣ ቆቱ ነው፣ ተሳዳቢ ነው ብለህ ቲፎዞ ፍለጋ ስትባክን ውለህ ታድራለህ።
Show all...
👍 797 85🏆 16🤔 11👌 9😱 7😡 6🔥 5 4😁 4🤯 4
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.