ከራድዮን
በወደደን በርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን፡፡ የተለያዩ ዝማሬዎችን ግጥሞች መንፈሳዊ መልዕክቶች እንዲሁም መንፈሳዊ ትምህርቶች የምናገኝበት ቻናል ነው፡፡
Show more238
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
Show all...
akiyamos on TikTok
#ortodxtewahdomezemur #ማርያም #የእናንተገፅ #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #የእናንተገፅ #ማርያም_እንወድሻለን #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ethiopian_tik_tok #ኢየሱስ #ማርያም_እንወድሻለን #orthodox #habeshatiktok @ዘማሪት ጽጌረዳ ጥላሁን @ለብዎት ዘኦርቶዶክስ
Repost from 📚👳♂🌼ኦርቶዶክሳዊ ሕይወት🌼👳♂📚
Show all..."እርሷ ብቻናት" ተሰምቶ የማይጠገብ ዝማሬ በዘማሪ ግዛቸው ሹካ Subscrbers🤏🔔 Like👍 sher⤵️ በማድረግ ናታኒም ቲዩብ ቤተሰብ ይሁኑ!!
Show all...
የአርቲስቶችንና የታዋቂ ሰወች የኢሊሙናቲ አባሎች ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሼር ትውልድ ያድን ወጣቱ ይደራጅ ዋጋቸውን ያግኙ ሰላም ለኢትዮጵያ
Photo unavailableShow in Telegram
መንፈስ ቅዱስ......
አባ... አባት ሆይ እያልን
እንጠራው ዘንድ ያስቻለን
በክብር በልጅነት ስልጣን
ዳግም ከእቅፉ ያስገባን
በምህረቱ አውድ ፀጋን አፍስሶ
ለዝማሬ ያቆምን ክብር አልብሶ
በልሳን የሚያናግር ቃል እየሞላ
የወንጌል ጠቁዋሚ መንገድ የሚመራ
የስብከታችን ጉልበት ሀይል ያስታጠቀን
በልባችን ሆኖ በመከራ የሚያፀናን
በእምነት የሚያሳድግ በፀጋ ከልሎ
ምግባር እንድናፈራ በቃሉ ኮትኩቶ
ዛሬም ለሚፈታተኑን
ፀሀፍት ፈሪሳዊያን
ህልውናው እያኖረን
ድል መንሳት ሆነልን
የጌታ ስም እንዳይጠራ ለሚከላከሉ
የክስ ዶሴ ይዘው በመቅደሱ ላሉ
እንደ እስጢፋኖስ አጀግኖ
ደግሞም ብርታት ሞገስ ሆኖ
በድፍረት ቀና የሚያረግ በፊታቸው አስጨክኖ
ላፍታ ሳይለየን በፅድቅ እያኖረን
በዘለአለም መገለጥ ማራናታ የሚያሰኘን
የቤተክርስቲያን ፀዳል ሙሽራዋን የሚጠብቅ
አፅናኝ መንፈስነው ጥበብ የሚያስታጥቅ
ሀሌ ሉያ ለመንፈስ ቅዱስ
ከአብ እና ከወልድ ጋር
በእኩልነት ለሚኖር
አሜን!
✍በዘማሪ፦ ናታኒም ከዲር
https://t.me/madottube
https://t.me/madottube
https://t.me/madottube
ጫፉን ልቀቁት
ተንበርክከን ጌታ ሆይ ያስጨነቀኝን ችግር ከኔ ውሰድ ብለን ለእግዚአብሔር ጫፉን እናሲዘዋለን፤ የችግሩን ጫፍ ግን እኛም አንለቀውም።
ለእግዚአብሔር የሰጣችሁት የተበላሸባችሁ ነገር ቢኖር ልቀቁት ጫፍ ይዛችሁ አትጓተቱ፤ የሞተብሽ ነገር ቢኖር ለእግዚአብሔር ልቀቂለት ጫፍ ይዘሽ አትጓተቺ እንደ አልዓዛር ያስነሳዋል፤ የታመመብህን ነገር ለእግዚአብሔር ተውለት እርሱ ይፈውሰዋል።
"መንፈስ ቅዱስ "
ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈሪ
Menfes Kidus (feat. Sister Hiwot) - Beta Qene.m4a5.15 MB
መንፈስ ቅዱስ
መንፈስ ቅዱስ አምላክ ነው ። ለሚሰሙት የእረፍት ቃልን ለጆሮ ያቀብላል ። እንዴት መጸለይ እንዳለብን አናውቅምና ምን ብለን መጸለይ እንዳለብን በማይሰማ ንግግር ይነግረናል ። የክርስቶስ ሞት (የሕማሙ) ትርጉሙ የሚገባን እና የምናነባው በመንፈስ ቅዱስ ገላጭነት ነው ። አገልግሎት የማይሰለቸው እና የሚጣፍጠው በመንፈስ ቅዱስ ስንታገዝ ብቻ ነው ። መንፈስ ቅዱስ የሌለበት አገልግሎት ፍሬም ፍቅርም የለውም ። የመንፈስ ቅዱስ አስፈላጊነት ተነግሮ አያልቅም እርሱም እግዚአብሔር ነውና ።
ያለ እርሱ ህልውና ምን አገልግሎት አለ
በመንፈስ ቅዱስ መሪነት ያልተደረገ የቤተክርስቲያን አገልግሎት ድካም ብቻ ነው።
በዘማሪ ኖሆም ፍቃዱ
Join and share
👇👇👇👇👇
@neamn_media
@neamn_media
@neamn_media
የጨዋይቱ የሳራ ልጆች ነን ገላ 4÷31
ሳራ ቤተክርስቲያናችን ናት።
ሳራ ኦርቶዶክስ ሀይማኖታችን ናት።
አርጅታለች ኦሪታዊት ናት ወንጌል አይሰበክባትም እያለ ጠላት በአሉባልታ አለምን ተቆጣጥሮ ነበር ።
እግዚአብሔር ጊዜውን በቆረጠለት ግን አሮጊቷ ሳራ ወልዳለች እናንተም ሁላችሁ የአሮጊቷ ሳራ ልጆች ናችሁ ደስ ይበላችሁ።
አዎን ወልዳለች
ዘማሪውን ወልዳለች ዘፈን ቦታ አቷል
ባለቅኔውን ወልዳለች የአለም ዲስኩር ቦታ አቷል
ሊቁን ባለካባ ወልዳለች ፍልስፍና ቦታ አቷል።
አዎን እኛ የጨዋይቱ ልጆች ነን❗️❗️❗️
akiyamos
Choose a Different Plan
Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.