cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የተዋህዶ ልጆች

ያሎትን አስታየት በ @mikio24 ማናገር ሆነ ህርዳታ ማግኘት ትችላላችው

Show more
Advertising posts
380
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ዉድ የተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ በነገዉ እለት ማለትም 23-04-2015 ዓ/ም በደብረ አሚን ተክለሀይማኖት ቤተክርስትያን ታላቅ መንፈሳዊ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቆታል ፦ በእለቱም በ አባቶች ቡራኬ በ ሰባኪያነ ወንጌል ትምህርት በ ዘማርያን እንዲዉም በ አካባቢዉ በሚገኙ ባታዎች እየተንቀሳቀስን ስለ ፃድቁ ክብር እንመሰክራለን በዝማሬ እና በእልልታ ታጅበን በደመቀ መልኩ የአባታችንን በዓለ ዋዜማዉን ከ ጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ ለማክበር ዝግጅቱን ጨርሰናል እርሶም በዚህ አገልግሎት ይሳተፈኡ ስንል በ አምላከ ተክለሀይማኖት ስንል ጋብዘኖታል አዘጋጀ - የ ተክለሀይማኖት አካባቢ ወጣት እብረት - ምክዐ ደናግል ሰንበት ት/ቤት
Show all...
✝️✝️በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ✝️✝️ ❖❖ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ዝቋላ አቦ ገዳም ❖ ▶የተወደዳችው የክርስቶስ ቤተሰቦች እንደምን ቆያችው እግዚአብሔር አምላካችን የተመሰገነ ይሁን ▶ እንኳን ለ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ በዓል በሰላም በፍቅር አደረሳችው በዓሉንም ምክንያት በማድረግ ማህበራችን ማህበረ ሐይመት ለቅድስት ስላሴ ( ማህበረ ቅዱስ ሚካኤል )ጉዞ አዘጋጅተን ዝግጅታችንን ጨርሰን ምዝገባ ጀምረናል። የጉዞ ቦታ :- ዝቋላ አቦ ገዳም የጉዞ ቀን ;- ጥቅምት 4-5 የጉዞ መነሻ:- መጋቢት ጠዋት 12 : 00 ስዓት የጉዞ መነሻ ቦታ :- ደብረ አሚን ተክለሀይማኖት የጉዞ ዋጋ:- 500 መስተንግዶን ሳይጨምር ጉዞውን ለመሄድና ከበረከቱ ለመሳተፍ ከስር በተጠቀሱት ስልክ ቁጥሮች በመደወል ተመዝገቡ ሁላችሁም ደውሉ ኑ ና የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስን በረከት አብረን እናግኝ .....!!!!!! ስልክ ቁጥር ;- * 0901931911 ብሩክ * 0944279512 ሚኪያስ "ወስብሃት ለእግዚያብሔር ወወላዲቱ ድንግል ወለ መስቀሉ ክብር "
Show all...
✝️✝️በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ✝️✝️ ❖❖ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ዝቁዋላ አቦዳም ❖ ▶የተወደዳችው የክርስቶስ ቤተሰቦች እንደምን ቆያችው እግዚአብሔር አምላካችን የተመሰገነ ይሁን ▶ እንኳን ለ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ በዓል በሰላም በፍቅር አደረሳችው በዓሉንም ምክንያት በማድረግ ማህበራችን ማህበረ ዐይመት ስላሴ ( ማህበረ ቅዱስ ሚካኤል )ጉዞ አዘጋጅተን ዝግጅታችንን ጨርሰን ምዝገባ ጀምረናል። የጉዞ ቦታ :- ዝቁዋላ አቦ ገዳም የጉዞ ቀን ;- ጥቅምት 4-5 የጉዞ መነሻ:- መጋቢት ጠዋት 12 : 30 ስዓት የጉዞ መነሻ ቦታ :- ደብረ አሚን ተክለሀይማኖት የጉዞ ዋጋ:- 500 ጉዞውን ለመሄድና ከበረከቱ ለመሳተፍ ከስር በተጠቀሱት ስልክ ቁጥሮች በመደወል ተመዝገቡ ሁላችሁም ደውሉ ኑ የ ቅድስት አርሴማ ቅዱስ በረከት አብረን እናግኝ .....!!!!!! ስልክ ቁጥር ;- * 0901931911 ብሩክ ሚኪያስ * 0944279512 "ወስብሃት ለእግዚያብሔር ወለ ወላዲቱ ድንግል "
Show all...
✝️✝️በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ✝️✝️ ❖❖ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ጁሩ አርሴማ ገዳም ❖ ▶የተወደዳችው የክርስቶስ ቤተሰቦች እንደምን ቆያችው እግዚአብሔር አምላካችን የተመሰገነ ይሁን ▶ እንኳን ለ እናታችን ለ ቅድስት አርሴማ አመታዊ በዓል በሰላም በፍቅር አደረሳችው በዓሉንም ምክንያት በማድረግ ማህበራችን ማህበረ አይመት ስላሴ ( ማህበረ ቅዱስ ሚካኤል )ጉዞ አዘጋጅተን ዝግጅታችንን ጨርሰን ምዝገባ ጀምረናል። የጉዞ ቦታ :- ወደ ጁሩ አርሴማ የጉዞ ቀን ;- መስከረም 28_ 30 የጉዞ መነሻ:- መጋቢት ጠዋት 12 : 30 ስዓት የጉዞ መነሻ ቦታ :- ደብረ አሚን ተክለሀይማኖት የጉዞ ዋጋ:- 550 ጉዞውን ለመሄድና ከበረከቱ ለመሳተፍ ከስር በተጠቀሱት ስልክ ቁጥሮች በመደወል ተመዝገቡ ሁላችሁም ደውሉ ኑ የ ቅድስት አርሴማ ቅዱስ በረከት አብረን እናግኝ .....!!!!!! ስልክ ቁጥር ;- * 0963079898 ሚኪያስ * 0944279512 "ወስብሃት ለእግዚያብሔር ወለ ወላዲቱ ድንግል "
Show all...
✝️✝️በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ✝️✝️ ❖❖ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ጁሩ አርሴማ ገዳም ❖ ▶የተወደዳችው የክርስቶስ ቤተሰቦች እንደምን ቆያችው እግዚአብሔር አምላካችን የተመሰገነ ይሁን ▶ እንኳን ለ እናታችን ለ ቅድስት አርሴማ አመታዊ በዓል በሰላም በፍቅር አደረሳችው በዓሉንም ምክንያት በማድረግ ማህበራችን ማህበረ አይመት ስላሴ ( ማህበረ ቅዱስ ሚካኤል )ጉዞ አዘጋጅተን ዝግጅታችንን ጨርሰን ምዝገባ ጀምረናል። የጉዞ ቦታ :- ወደ ጁሩ አርሴማ የጉዞ ቀን ;- መስከረም 28_ 30 የጉዞ መነሻ:- መጋቢት ጠዋት 12 : 30 ስዓት የጉዞ መነሻ ቦታ :- ደብረ አሚን ተክለሀይማኖት የጉዞ ዋጋ:- 550 ጉዞውን ለመሄድና ከበረከቱ ለመሳተፍ ከስር በተጠቀሱት ስልክ ቁጥሮች በመደወል ተመዝገቡ ሁላችሁም ደውሉ ኑ የ ቅድስት አርሴማ ቅዱስ በረከት አብረን እናግኝ .....!!!!!! ስልክ ቁጥር ;- * 0963079898 ሚኪያስ * 0944279512 "ወስብሃት ለእግዚያብሔር ወለ ወላዲቱ ድንግል "
Show all...
✝️✝️በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ✝️✝️ ❖❖ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ሳማ ሰንበት እና ሸንኮራ ዩሐንስ ❖ ▶የተወደዳችው የክርስቶስ ቤተሰቦች እንደምን ቆያችው እግዚአብሔር አምላካችን የተመሰገነ ይሁን ▶ እንኳን ለ እናታችን ለ ቅድስት አርሴማ አመታዊ በዓል በሰላም በፍቅር አደረሳችው በዓሉንም ምክንያት በማድረግ ማህበራችን ማህበረ አይመት ስላሴ ( ማህበረ ቅዱስ ሚካኤል )ጉዞ አዘጋጅተን ዝግጅታችንን ጨርሰን ምዝገባ ጀምረናል። የጉዞ ቦታ :- ወደ ጁሩ አርሴማ የጉዞ ቀን ;- መስከረም 28_ 30 የጉዞ መነሻ:- መጋቢት ጠዋት 12 : 30 ስዓት የጉዞ መነሻ ቦታ :- ደብረ አሚን ተክለሀይማኖት የጉዞ ዋጋ:- 550 ጉዞውን ለመሄድና ከበረከቱ ለመሳተፍ ከስር በተጠቀሱት ስልክ ቁጥሮች በመደወል ተመዝገቡ ሁላችሁም ደውሉ ኑ የ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስን በረከት አብረን እናግኝ .....!!!!!! ስልክ ቁጥር ;- * 0963079898 ሚኪያስ * 0944279512 * 0901931911 ብሩክ "ወስብሃት ለእግዚያብሔር ወለ ወላዲቱ ድንግል "
Show all...
✝️✝️በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ✝️✝️ ❖❖ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ሳማ ሰንበት እና ሸንኮራ ዩሐንስ ❖ ▶የተወደዳችው የክርስቶስ ቤተሰቦች እንደምን ቆያችው እግዚአብሔር አምላካችን የተመሰገነ ይሁን ▶ እንኳን ለ እናታችን ለ ቅድስት አርሴማ አመታዊ በዓል በሰላም በፍቅር አደረሳችው በዓሉንም ምክንያት በማድረግ ማህበራችን ማህበረ አይመት ስላሴ ( ማህበረ ቅዱስ ሚካኤል )ጉዞ አዘጋጅተን ዝግጅታችንን ጨርሰን ምዝገባ ጀምረናል። የጉዞ ቦታ :- ወደ ጁሩ አርሴማ የጉዞ ቀን ;- መስከረም 28_ 30 የጉዞ መነሻ:- መጋቢት ጠዋት 12 : 30 ስዓት የጉዞ መነሻ ቦታ :- ደብረ አሚን ተክለሀይማኖት የጉዞ ዋጋ:- 550 ጉዞውን ለመሄድና ከበረከቱ ለመሳተፍ ከስር በተጠቀሱት ስልክ ቁጥሮች በመደወል ተመዝገቡ ሁላችሁም ደውሉ ኑ የ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስን በረከት አብረን እናግኝ .....!!!!!! ስልክ ቁጥር ;- * 0963079898 ሚኪያስ * 0944279512 "ወስብሃት ለእግዚያብሔር ወለ ወላዲቱ ድንግል "
Show all...
ማኀበረ ተክለሃይማኖት ዘኢቲሳ በዚህ ቻናል ላይ ያላችሁ አስተያየት @ yeabesra ፳፬ ብሎ በተጨማሪም ስልክ ቁጥር 0989740239 የአብሥራ ብሎ ማገኘት ይችላል ስንክሳር ምስባክ የቅዱሳን ታሪክ መተረክ ነገረ ሃይማኖት ድርሳናት ወረብ እና ዚቅ ብሒል አበው ዜና አበው ምክር አበው መንፈሳዊ ግጥሞች የጉባኤ ቤት ስብከቶች መዝሙሮች የቤተክርስቲያን ታሪክ የተለያዩ ነገሮች በዚህ ቻናል ማገኘት ይችላል https://t.me/tekleyenmahber
Show all...
ማኀበረ ቅዱስ ተክለሃይማኖት ዘኢቲሳ

በዚህ ቻናል ላይ ያላችሁ አስተያየት @ yeabesra ፳፬ ብሎ በተጨማሪም ስልክ ቁጥር 0989740239 የአብሥራ ብሎ ማገኘት ይችላል ስንክሳር ምስባክ የቅዱሳን ታሪክ መተረክ ነገረ ሃይማኖት ድርሳናት ወረብ እና ዚቅ ብሒል አበው ዜና አበው ምክር አበው መንፈሳዊ ግጥሞች የጉባኤ ቤት ስብከቶች መዝሙሮች የቤተክርስቲያን ታሪክ የተለያዩ ነገሮች በዚህ ቻናል ማገኘት ይችላል

✝ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ✝ ያለፈው ዘመን ይበቃናል 🌼🌻 እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በስላም አሻጋገረን 🌻🌼 መልካም ዓውደ ዓመት መስከረም ፩ ቀን ፳፻፲፭ © ማኀበረ ተክለሃይማኖት ዘኢቲሳ
Show all...
Show all...
ስንክሳር ዘወርኀ መስከረም ፩

✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ            አሜን ✍"በቸርነትህ ዓመታትን ታቀናጃለህ" 📖መዝ 64፥11          ቀናችንን በጸሎት እንጀምር ስንክሳር ዘወርኀ መስከረም ፩

Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.