cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

etrade.gov.et

ይህ ቻናል በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና በክልል ንግድ ቢሮዎች ተጠቃሚ ደንበኞች ስለ ኦንላይን የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎቶች መረጃ ለመለዋወጥ ይረዳ ዘንድ የተፈጠረ ነው:: This channel was created to help users of the Ministry of Trade & Regional Integration and Trade Bureaus exchange info about OTRS.

Show more
Advertising posts
15 502
Subscribers
+1624 hours
+987 days
+53730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ማስታወቂያ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የጫት ላኪነት የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸውን ላኪዎችም ሆነ አዲስ የጫት ላኪነት የንግድ ስራ ፈቃድ ፈላጊዎችን አስመልክቶ በተዘጋጀው የጫት ላኪነት የንግድ ስራ ቅድመ ፈቃድ ብቃት ማረጋገጫ መስፈርት መሰረት ከመስከረም 6 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ የአዲስ ፈቃድ ማውጣት፣የነባር ንግድ ስራ ፈቃድ ዕድሳት እና የማሻሻል አገልግሎቶችን መስጠት ይጀምራል፡፡ በዚሁ መሰረት ላኪዎች አዲስ አበባ ጉርድ ሾላ ሴንቸሪ ሞል አጠገብ ከሚገኘው የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የወጪ ንግድ ግብይት የስራ ክፍል በግንባር በመገኘት የተዘጋጀውን መስፈርት በማሟላት አዲስ የቅድመ ፈቃድ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት በማውጣት፣ ነባሩን በማደስ ወይም ማሻሻያ በማድረግ የንግድ ስራ ፈቃዳቸውንም በተመሳሳይ በግንባር በመቅረብ እሰከ ጥቅምት 30 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ እንዲያወጡ፣ እንዲያድሱ ወይም እንዲያሻሽሉ እያሳሰብን ከህዳር 1 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ለነባርም ሆነ አዲስ የጫት ላኪነት ንግድ ስራ ፈቃድ ጠያቂዎች የቅድመ ፈቃድ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት የመስጠት አገልግሎት የሚቆም መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ማሳሰቢያ ፡የጫት ላኪነት የቅድመ ፈቀድ ብቃት ማረጋገጫ የወሰዱ ላኪዎች የንግድ ስራ ፈቃድ ማውጣት፣ማደስ እና ማሻሻል የሚችሉት የብቃት ማረጋገጫውን ከወሰዱበት ቀን አንስቶ ባሉት 30 ቀናት ውስጥ ብቻ ነው፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር!
Show all...
👍 14 9

👍 7 3
‼️ ማስታወቂያ ‼️ የኔትወርክ ችገራች ተፈቶልናል መፍትሔ የሰጠንን መ/ቤት እናመሰግናለን። ውድ ደንበኞቻችን በትግስት ስለጠበቃችሁን አያመሰገንን፣ ከአሁኑ ሰዓት ጀምሮ አገልግሎት መጠየቅ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
Show all...
👍 43 6😁 2🙏 1
‼️ ማስታወቂያ ‼️ ውድ ደንበኞቻችን የአገልግሎት መስጫ ፖርታላችን በኔትወርክ መቆረጥ ምክንያት ከትናንት 3፡00 ሰዓት ጅመሮ አገልግሎት እየሰጠን አይደለም። የውጪና የውስጥ የEtrade ደንበኞቻችን የሚመለከተው መ/ቤት እስኪያስተካክልልን ድረስ በትግስት እንድትጠብቁን እንጠይቃለን። ‼️ Notice ‼️ Dear Customers, our E-trade portal has been down since 3:00 local time yesterday due to a network outage. We ask you to wait patiently until the concerned office maintain our Network. for more Info: -https://t.me/EthioEoDB
Show all...
EoDB (Ease of Doing Business)

በንግድ ላይ መሰማራት ይፈልጋሉ? የአገልግሎት ጥያቄዎቹን በበለጠ ፍጥነት እና ብቃት ማግኘት የሚችሉበትን መንገድ በማሳየት ሁሉንም አገልግሎትች ከግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማግኝት፣ የንግድ ምዝገባ እና የፍቃድ አገልግሎቶችን በቀላሉ የሚያገኙበትን መንገድ ማሳየት ነው።

👍 14 1
‼️ ማስታወቂያ ‼️ ውድ ደንበኞቻችን የአገልግሎት መስጫ ፖርታላችን በኔትወርክ መቆረጥ ምክንያት ከትናንት 10፡00 ሰዓት ጅመሮ አገልግሎት እየሰጠን አይደለም። የውጪና የውስጥ የEtrade ደንበኞቻችን የሚመለከተው መ/ቤት እስኪያስተካክልልን ድረስ በትግስት እንድትጠብቁን እንጠይቃለን። ‼️ Notice ‼️ Dear Customers, our E-trade portal has been down since 10:00 yesterday due to a network outage. We ask you to wait patiently until the concerned office maintain our Network. for more Info: -https://t.me/EthioEoDB
Show all...
EoDB (Ease of Doing Business)

በንግድ ላይ መሰማራት ይፈልጋሉ? የአገልግሎት ጥያቄዎቹን በበለጠ ፍጥነት እና ብቃት ማግኘት የሚችሉበትን መንገድ በማሳየት ሁሉንም አገልግሎትች ከግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማግኝት፣ የንግድ ምዝገባ እና የፍቃድ አገልግሎቶችን በቀላሉ የሚያገኙበትን መንገድ ማሳየት ነው።

👍 48🙏 13 4😁 2
‼️ ማስታወቂያ ‼️ ውድ ድንበኞቻችን የመልዕክት መላኪያችን ላይ በዚህ ሁለት ቀናት ውስጥ መዘግየቶች ምክንያት የተወሰኑ አገልግሎቶች ላይ መስተጓጎል የገጠመ ቢሆነም አሁን ችግሩ የተፈታ መሆኑን እናሳውቃለን። ‼️ Notice ‼️ Dear customers, Due to delays in our short Message delivery service for the past two days, some services have been disrupted, but the problem has now been resolved. for more Info: -https://t.me/EthioEoDB
Show all...
EoDB (Ease of Doing Business)

በንግድ ላይ መሰማራት ይፈልጋሉ? የአገልግሎት ጥያቄዎቹን በበለጠ ፍጥነት እና ብቃት ማግኘት የሚችሉበትን መንገድ በማሳየት ሁሉንም አገልግሎትች ከግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማግኝት፣ የንግድ ምዝገባ እና የፍቃድ አገልግሎቶችን በቀላሉ የሚያገኙበትን መንገድ ማሳየት ነው።

👍 44 5👎 1
ለ431 የአይሲቲና ዲጂታል ተቋማት የብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ ተሰጥቷል ተባለ አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቴክኖሎጂ የተደገፈ አገልግሎት አሰጣጥን ለማሻሻል ለ431 የአይሲቲ እና ዲጂታል የንግድ ተቋማት የብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ መሰጠቱን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎች የ2016 በጀት አመት ዕቅድ አፈፃፀም እና በ2017 በጀት አመት ዕቅድ ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር)÷ ኢትዮጵያን የዕድገት ጉዞ ለማስቀጠል ቴክኖሎጂ ከፍተኛ ድርሻ አለው ብለዋል፡፡ ስትራይድ ኢትዮጵያን አጠናክሮ በማስቀጠል ወጣቶች አቅማቸውን እንዲያወጡ መስራት እንደሚያስፈልግም ጠቁመዋል፡፡ በ2016 በጀት አመት የተሰሩ የስታርትአፕና የምርምር ድጋፍ ስራዎችን አጠናክሮ በማስቀጠል ቴክኖሎጂ ተጠቃሚ ብቻ ሳይሆን ቴክኖሎጂ አምራች ሀይልም መፍጠር ይጠበቅብናል ነው ያሉት። ከኮርያ መንግስት ጋር በመተባበር በኢኖቤዝ ኬ ኢትዮጵያ በስታርትአፕ ዙርያ ለወጣቶች የተሰጠው ስልጠናና የሚደረገው ድጋፍ እንደ ሀገር በዘርፉ ውጤት ማስመዝገብ የቻለ ነው ተብሏል፡፡ 95 የምርመር ተቋማት ተለይተው በተለያዩ ዘርፍ የሚደረጉ ሀገራዊ ምርምሮችን የመደገፍ ስራ እየተሰራ እንደሚገኝም መገለጹን የሚኒስቴሩ መረጃ ያመላክታል፡፡ ስትራይድ ኢትዮጵያ ኤክስፖ 2024፣ ስታርትአፕ ኢትዮጵያ ሀገራዊ መድረኮችን በማዘጋጀት ወጣቶች የመደገፍና የማበረታታት ስራ መሰራቱም ተነስቷል። በቴክኖሎጂ የተደገፈ የመንግስትና የንግድ አገልግሎት አሰጣጥ ለማሻሻል ከሚሰሩ ስራዎች አንዱ የሆነው የመንግስት የቢዝነስ ፖርታል ላይ በአራት ከተሞች መተግበሩ ለ431 የአይሲቲ እና ዲጂታል የንግድ ተቋማት የብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ መሰጠቱ በመድረኩ ተጠቅሷል። Source official page of MiNT
Show all...
👍 36 3
Photo unavailableShow in Telegram
የንግድ ፈቃድዎን በወቅቱ ባሉበት ሆነው በኦንላይን ያድሱ አይዘናጉ!! ================== ተጨማሪ መረጃዎችን:- Email: [email protected] [email protected] facebook:-https://www.facebook.com Ethiopian-Ministry-of-Trade-and-Regional-Integration For trade license : www.etrade.gov.et website: www.motri.gov.et telegram channel :https://t.me/motri_gov_et
Show all...
👍 45 3👎 1
‼️ ማስታወቂያ ‼️ በኢትዮጵያ በጀት ዓመት የምትጠቀሙ የአማራ ክልል ውድ ደንበኞቻችን፣ የንግድ ፈቃድ እድሳት አገልግሎት ጠይቃችሁ እና አገልግሎት ክፍያ በቅጣት የሚያሳያችሁ ድበኞች ቅጣቱ የተነሳ መሆኑን እየገለጽን ክፍያችሁን ዛሬውኑ በንግድ ባንክ ወይም በቴሌብር እንድትከፍሉ እንጠይቃለን። እናመሰግናለን። +++======================================== +++ ‼️ Notice ‼️ Dear customers of the Amhara region who are using the Ethiopian fiscal year, if you have asked for business license renewal service and are showing you the service fee as a penalty, we ask you to pay your payment today without Penalty through a commercial bank or telebirr. Thank you!
Show all...
👍 30
በጠረፍ ንግድ አሰራር ዙሪያ ለጠረፍ ነጋዴዎች ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ። ======================= አዲስ አበባ 25/10/2016ዓ.ም (የንቀትሚ) በአፋር እና ሶማሌ ክልሎች በጂቡቲ በኩል የጠረፍ ንግድ ስራ ለመጀመር በጠረፍ ንግድ አሰራር እና የጉምሩክ የአሰራር ስርዓት ዙሪያ ለጠረፍ ነጋዴዎች እና ባለድርሻ አካላት ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቋል፡፡ በአፋር ክልል ከኤልዳአር፣ አፋምቦ፣ አሳይታ እና ገረኔ ወረዳዎች የጠረፍ ንግድ እንዲነግዱ በአካባቢው ማህበረሰብ ለተመረጡ የጠረፍ ነጋዴዎች ሰመራ ላይ ስልጠና የተሰጠ ሲሆን በሶማሌ ክልል ደግሞ ከአይሻ፣ ገብለሎ እና አዲጋላ ወረዳዎች ለተመረጡ የጠረፍ ነጋዴዎች ድሬዳዋ ላይ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ ከስልጠናው ጎን ለጎን ለጠረፍ ነገዴዎቹ የጠረፍ ንግድ ፈቃድ በኦንላይ የመስጠት ስራም ተሰርቷል። ስልጠናው ከTrade Mark Africa/TMA/” ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ሲሆን በቀጣይም ከጎረቤት ሀገራት ጋር ያለንን የጠረፍ ንግድ ለማሳለጥ በትብብር የሚሰራ ይሆናል፡፡ ተጨማሪ መረጃዎችን:- Email: [email protected] [email protected] facebook:-https://www.facebook.com Ethiopian-Ministry-of-Trade-and-Regional-Integration For trade license : www.etrade.gov.et website: www.motri.gov.et telegram channel :https://t.me/motri_gov_et https://t.me/etrade_gov_et https://www.youtube.com/@ethiopian_ministry_of_trade
Show all...
Facebook – log in or sign up

Log in to Facebook to start sharing and connecting with your friends, family and people you know.

👍 26 1😁 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.