cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Abisat የዲሽ እና የሪሲቨር መረጃ

ይህ ትክክለኛው እና ዋናው የAbisatኦች ቻናል ነው! እዚህ ነፃ የኳስ ቻናል በኢትዮሳት ያገኛሉ! 👇👇 Request To Join Channel 👇👇 የሚለውን በመንካት ብቻ አዳዲስ ነፃ የኳስ ቻናሎችን ያገኛሉ!

Show more
Advertising posts
16 868
Subscribers
+4724 hours
+6487 days
+99430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🔥የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የእግርኳስ ጨዋታዎች ዛሬ ይጀምራሉ! ዲኤስቲቪ እንደተለመደው ጨዋታዎቹን በቀጥታ ለደንበኞቹ ያስተላልፋል። 👉የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን በሱፐርስፖርት ልዩ ቻናል 471 እንዲሁም በሱፐርስፖርት ልዩ2 ቻናል 472 በቀጥታ ይመልከቱ! በV*P Server በቀጥታ እቤትዎ ሆነው መከታተል ይችላሉ! AF-VIP & FULL-VIP Premium iks Server ከእኛ ያገኛሉ! @AbisatCs✅ በኩል ያናግሩን!
Show all...
👍 10
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
🔥አሁን በቀጥታ የአውሮፓ ሻንፒዮንስ ሊግ ጨዋታ አርሴናል ከ አትላንታ በቀጥታ በVIP በBein Sport እና በSuperSport እንዲሁም በSPTV 1HD በኢትሳት ይመልከቱ! @AbisatEt
Show all...
👍 13 5😱 1
🔥57°E SPTV 1HD አሁን በሚገርም ጥራት እየሰራ መሆኑን በርካታ ደንበኞቼ አረጋግጠዋል! ሆኖም ግን SPTV 2HD እየሰራ አለመሆኑን ነው ያሳወቁኝ ሁሉም ነገር በሚቀጥለው የሚስተካከል ይሆናል! በእርግጥ ቻናሉ አንድአንዴ እየተቆራረጠ አዛ እንደሚያደርግ እኔም እንደ አንድ የዲሽ ባለሙያ አረጋግጫለሁ! ሰርቨር መሸጥ ብቻ ሳይሆን በአገልግሎቱ ልትረኩ ይገባል ብዬ አምናለሁ! ሆኖም ግን እያንድኣንዱ ችግር ተለይቶ ሙሉበሙሉ ሰላም እንዲሆን ለቻናሉ ባለቤቶች ዛሬ መልዕክት ልኬላቸው እያስተካከሉ መሆናቸውን ብቻ ነው የነገሩኝ! ስለSPTV ያላችሁን አስተያየት ከስር በኮሜንት አስቀምጡ! እንዲሁም እየሰራ መሆኑን አረጋግጡልን 👇👇👇
Show all...
😁 9 7👍 4🙏 3
😄SPTV በአሁን ሰዐት የሚቆራረጠው ሁሉም ጋር ነው! ችግሩን በቪዲዮ አድርጌ እንጂነሮቹ እንዲያስተካክሉት ልኬላቸዋለሁ! 😊እስኪስተካከል በትዕግሥት ስለምትጠብቁ እናመሰግናለን!
Show all...
👍 16😁 14 4
Photo unavailable
የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን (ETV) ከመጪው ሳምንት ጀምሮ በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ቅዳሜ 11 ሰዓት የሚደረግ አንድ የተመረጠ ጨዋታ ማስተላለፍ እንደሚጀምር አሳውቋል። በመጪው ቅዳሜ 11 ሰዓት ቶተንሀም ከ ብሬንትፎርድ በሚያደርጉት ጨዋታ መተላለፍ የሚጀምር ይሆናል። ፍሪኩዌንሲ :11105 ፖላራይዜሽን : Horizontal ሲምቦልሬት : 45000
Show all...
👍 23😁 6
Photo unavailable
ዛሬ የሚደረጉ የሻንፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች 1:45  Feyenoord ✘ Bayer Leverkusen 📺 24H Sports 1HD 4:00  Monaco🇫🇷🇪🇸Barcelona   📺 SPTV 2HD 📺 24H Sports 1HD 4:00  Atalanta🇮🇹🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿Arsenal 📺 SPTV 1HD 📺 24H Sports 2HD 📺5 PLUS HD 4፡00 Atlético Madrid ✘ RB Leipzig 📺5 STAR amos ስለ SPTV የበለጠ ለማወቅ Click Here 🍭|ጨዋታዎችን በEthiosat 57°E በSPTV HD ለመመልከት ሰርቨር እና IPTV ያለቀባችሁ ወይም ለማስሞላት የምትፈልጉ በ @AbisatAd✅ ላይ እና 0911837202 ላይ ያናግሩን ፈጣን እና ቀልጣፋ አገልግሎት እንሰጣለን! 😊 💡|የሪሲቨሮቻችሁ አዳዲስ ሶፍትዌሮችን ለማግኘት @Abisatinfo1 ላይ ያገኛሉ ይመቻችሁ!
Show all...
👍 8
Photo unavailable
🔥Action Tv በናይል ሳት በቅርብ ቀን በ 11564 H 27500 ይህ ቻናል ትኩረት የሚያደርገው በአዳዲስ የሚወጡ ፊልሞችን እና የወንጀል ፊልሞች ላይ ነው የሚያጠነጥነው! @AbisatET
Show all...
👍 23 3😱 1
Photo unavailable
🇪🇺ዛሬ አለም በጉጉት የምትጠብቀውን የአውሮፓ ሻንፒዮንስ ሊግ እና ሌሎች የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎችን በኢትዮሳት በSPTV HD ከAbisat ጋር አብረው ይመልከቱ! የጨዋታ መቆራረጥ እንዳያጋጥማችሁ ያለቀባችሁን ሰርቨር ከጨዋታ ሰዐት ቀደም ብላችሁ ከ @AbisatAd✅ብቻ ያሳድሱ! 🇪🇺UEFA CHAMPIONS LEAGUE | ዛሬ 🏟Bologna ✘ Shakhtar ⏰ 01:45 ማታ 🏟Sparta Prague ✘ RB Salzburg                  ⏰ 01:45 ማታ 🏟Celtic ✘ Slovan Bratislava                  ⏰ 04:00 ማታ 🏟Club Brugge ✘ Dortmund                  ⏰ 04:00 ማታ 🏟Manchester City ✘ Inter Milan                  ⏰ 04:00 ማታ 🏟PSG ✘ Girona      ⏰ 04:00 ማታ 🇬🇧EPL CUP | ዛሬ 🏟Coventry ✘ Tottenham             ⏰ 04:00 ማታ --------------------------- ስለ SPTV የበለጠ ለማወቅ Click Here 🍭|ጨዋታዎችን በEthiosat 57°E በSPTV HD ለመመልከት ሰርቨር እና IPTV ያለቀባችሁ ወይም ለማስሞላት የምትፈልጉ በ @AbisatAd✅ ላይ እና 0911837202 ላይ ያናግሩን ፈጣን እና ቀልጣፋ አገልግሎት እንሰጣለን! 😊 💡|የሪሲቨሮቻችሁ አዳዲስ ሶፍትዌሮችን ለማግኘት @Abisatinfo1 ላይ ያገኛሉ ይመቻችሁ!
Show all...
👍 11 2
Photo unavailable
💪በBein Vip ተጠቃሚዎች ትዕይንቱን በቅድሚያ ከማንም የሚያውቁት ያውቁታል ያወቁት ይወዱታል😉 Contact Admin @AbisatAd
Show all...
👍 8🔥 3
🙏የVIP SERVER ተጠቃሚዎች ሁሌም በልዩነት አንዴ በBein Sport አንዴ ደሞ በDSTV 💪💪 #VipForLife
Show all...
7👍 5🔥 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.