cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አዲስ ሪፖርተር - NEWS

🔖 ይህ የአዲስ ሪፖርተር የቴሌግራም ገፅ ነው ! => በቻናሉ 📌 ፈጣን ፥ 📌 ትኩስ ፥ 📌 ወቅታዊ እና 📌 አዳዲስ መረጃዎች እንደወረዱ በቅፅበት ፥ በትኩሱ ይደርሳችኋል ! 🔖 ይወዳጁን ፤ በእርግጥም ይወዱታል ! For promotion @Addis_reporter_bot #ADDIS ABABA, ETHIOPIA

Show more
Advertising posts
38 528
Subscribers
-1324 hours
-987 days
-1430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

አዲሱ የኮቪድ ዝርያ ለዓለም ስጋት ያመጣ ይሆን? እራሱን ያሻሻለ ነው የተባለው አዲስ የኮቪድ ዝርያ በአሜሪካ በፍጥነት እየተሰራጨ መሆኑ አዲስ ስጋት መፍጠሩ ተሰምቷል፡፡ ይሄው አዲስ ወረርሽኝ ኤክስ.ኢ.ሲ በመባል የተሰየመ ሲሆን በሰኔ ወር መጨረሻ በበርሊን የተከሰተ እንደነበር ነው የተገልጸው። ይሄው አዲስ የኮቪድ ዝርያ በአሜሪካ ካሉ ግዛቶች ከግማሽ በላይ በሚሆኑት ላይ መከሰቱን እና የበሽታ ተጠቂዎች ቁጥር እየጨመረ መሆኑን የሀገሪቱ  በሽታ መቆጣጠሪያ እና መከላከያ ማእከል ይፋ አድርጓል። በአውሮፓም በሚገኙ አብዛኞቹ ሀገራት በበሽታው የተያዙ ሰዎች ሪፖርት የተደረገ ሲሆን በመቶዎች የሚቆጠሩ ተጠቂዎች ሪፖርት ተደርጓል ነው የተባለው። አዲሱ የኮቪድ ዝርያ በሽታ ከአውሮፓ ውጭ በሰሜን አሜሪካ እና በእስያ ባሉ 27 ሀገራት ስለመታየቱም ነው የተገለፀው፡፡ የወረርሽኙ ምልክቶች ባይረጋግጡም ለቫይረሱ  ተጋላጭ የሆነ ተጠቂ የኮቪድ-19 ምልክቶችን እንደሚያሳይ የአሜሪካ በሽታ መቆጣጠሪያ እና መከላከያ ማእከል (ሲዲሲ) አስታውቋል፡፡ በዚህም የኮቪድ- ወረርሽኝ ምልክቶች የሆኑትን ትኩሳት፣ ሳል፣ የመተንፈስ ችግር፣ የጡንቻ ወይም የሰውነት ሕመም፣ የጉሮሮ መቁሰል፣ ማቅለሽለሽ ወይም ማስመለስ፣ጣዕም ለመለየት መቸገር፣ ከ2 እስከ 14 ባሉ ቀናት ውስጥ ያሳያል ሲል ዩ.ኤስ.ኤ ቱዴይ  የማዕከሉን መረጃ ዋቢ አድርጎ አስነብቧል፡፡ ቫይረሱን ለመከላከል ከ6 ወር እና ከዚያ በላይ የሆነ ማንኛውም ሰው ከአንዳንድ ልዩ ሁኔታዎች በስተቀር የተሻሻለውን የ2024/25 የኮቪድ-19 ክትባት መውሰዱ እንደሚገባ ማዕከሉ አስታውቋል፡፡ @Addis_Reporter @Addis_Reporter
Show all...
👍 8
❗️በጥቂት  ቀናት ውስጥ ሊስት ሊደረግ ነው ያልጀመራችሁ  አሁኑኑ ጀምሩ  👇👇 https://t.me/major/start?startapp=5368904178
Show all...
👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
የ ኤርትራ ሠራዊት በ ትግራይ ክልል ጉሎምካዳ ወረዳ የሚገኙ ነዋሪዎች ላይ የሚፈጽመው አፈና ተባብሶ ቀጥሏል ተባለ የኤርትራ ሠራዊት በትግራይ ክልል ጉሎምካዳ ወረዳ በሚገኙ ነዋሪዎች ላይ ያነጣጠረ አፈና መፈጸሙን አባብሶ ቀጥሏል ሲሉ የተጎጂ ቤተሰቦች አስታወቁ። "የትግራይ ግዛታዊ አንድነት ከጦርነቱ በፊት ወደ ነበረበት ባለመመለሱ ለአፈናና ለከፋ የጸጥታ ስጋት ተጋለጠናል” ሲሉ በወረዳዋ የሚገኙ የተለያዩ ቀበሌ ነዋሪዎች መናገራቸውን ከትግራይ ቴሌቪዥን ያገኘነው መረጃ ያሳያል። “የፕሪቶሪያ ስምምነት ተግባራዊ ባለመደረጉ፣ የትግራይ ግዛታዊ አንድነት ከጦርነቱ በፊት ወደ ነበረበት ባለመመለሱ፣ በርካታ የክልሉ አከባቢዎች በወራሪዎች እጅ የሚገኝ መሆኑ ለአፈናና ለጸጥታ ስጋት ተጋልጠናል” ሲሉ በጉሎ መቅዳ ወረዳ የሚገኙ የተለያዩ ጣቢያ ነዋሪዎች ተናግረዋል ብሏል ዘገባው። ተጎጂዎቹ ዘላቂ መፍትሄ እንዲያገኙ እና የትግራይን ግዛታዊ አንድነት እንዲመልስ መጠየቃቸውንም ተገልጿል። “የኤርትራ ሠራዊት ተቆጣጥሯቸው ከሚገኙ የጉሎመካዳ ወረዳ ጣቢያዎች ውስጥ ነዋሪዎችን በየጊዜው እያፈና እየወሰደ ይገኛል” ሲሉ የጉሎ መቅዳ ወረዳ ሰላምና ፀጥታ ዘርፍ ሃላፊ አቶ ነብዩ ስዩም መግለጻቸውንም ዘገባው አካቷል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter
Show all...
👍 7
Photo unavailableShow in Telegram
የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ የታሪፍ ማሻሻያ እንደሚኖር ፍንጭ ሰጡ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ የተቋሙን የ2017 በጀት ዓመት እቅድ ይፋ አደረጉበት መግለጫ ላይ ከታሪፍማሻሻ ጋር ተያይዞ ጥያቄ ቀርቦላቸዋል። “ዋጋ ሳታስተካክሉ እናንተስ መቀጠል ትችላላችሁ ወይ ለሚለው ጥያቄ፤ ተገቢ እና ትክክለኛ ነው” ያሉት ዋና ስራ አስፈጻሚዋ፤ “ዘለን ታሪፉን ያለስተካከለው የደንበኞቻችንን እንዲሁም በአጠቃላይ የማክሮ ኢኮኖሚ ለውጡ እንዲረጋጋ እና ጤናማ እንዲሆን ስለምንፈልግ ነው” ብለዋል። ዋና ስራ አስፈጻሚዋ ፍሬህወት ታምሩ በመግለጫቸው ላይ “በጣም በተጠና መልኩ የደንበኞችን የመክፈል አቅም ታሳቢ ያደረገ መጠነኛ የሆኑ የዋጋ ጭማሪዎች ይኖረናል፤ ነገር ግን በሁሉም ደንበኞች ላይ ተፈጻሚ አይደረግም” ብለዋል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter
Show all...
👍 11🤔 1
Photo unavailableShow in Telegram
አየር መንገዱ ወደ ቻይና ጓንዡ የሚያደርገውን ሳምንታዊ በረራ ወደ 10 አሳደገ **** የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመስከረም 17 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ቻይና ጓንዡ የሚያደርገውን ሣምንታዊ የመንገደኛ በረራ አገልግሎት ወደ 10 ማሳደጉን አስታውቋል፡፡ ወደ ጓንዡ የሚደረገው በረራ ቁጥሩ ከመጨመሩ በፊት ወደ ከተማዋ የሚደረገው ሣምንታዊ የበረራ መጠን ሰባት እንደነበር ከአየር መንገዱ የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡ @Addis_Reporter @Addis_Reporter
Show all...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
👉 🇨🇦 WORK VISA CANADA 2024 💯✔️ ---—----------------------------           ♨️ አስደሳች ዜና ለመላው ኢትዮጲያውያን ✅ ከ 5000- በላይ ክፍት ቦታዎች በ0 አመት እና በልምድ ✅ Number of Positions: 5000+ positions 0 EXP and with Exp ✅ በተለያዩ የትምህርት ደረጃዎች የወጣ የስራ ማስታወቂያ 🔺የኮንትራት ሰራ ወደ ካናዳ 🔺የስራ ማስታወቂያ በ 0 ዓመትና በልምድ 🔺የስራው አይነት ኮንትራት 🔺ብዛት 5000+ 🔺ደሞዝ: በስምምነት $ በዶላር 🔺አየር ትኬት በነፃ 🔺ቪዛ በነፃ 🟥 ፈጥነው ታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ ⁉️ማሳሰቢያ:- VPN ወይም Psiphon መጠቀም ይኖርባችሗል 👇👇👇👇👇Apply Now👇👇👇👇👇👇👇                         👇👇👇👇          https://addiszemenvacancy.com/canada-government-jobs-2024/ ---------Follow Our Website---------                       👇👇👇👇👇👇          https://addiszemenvacancy.com ------------- Telegram-----------       https://t.me/addis_zemen_vacancy
Show all...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዜጎች በሕገ ወጥ ደላሎች ማታለያ ወደ ማይናማር እና ታይላንድ ከመጓዝ ሊታቀቡ ይገባል ሲል አሳስቧል። ሕገ ወጥ አዘዋዋሪዎች በይነ መረብን በመጠቀም በርካታ ዜጎች ችግር ላይ እንዲወድቁ ማድረጋቸውን  የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው ተናግረዋል። ዜጎች ባልተረጋገጡ አማላይ ማስታወቂያዎች ጉዳት እየደረሰባቸው ነው " ብለዋል። በጃፓን የሚገኘው የኢትዮጵያ ሚሲዮን የዜጎችን ችግር ለመፍታት ጥረት እያደርገ ነው " ብለው ሕገ ወጥ አዘዋዋሪዎቹ እርምጃ እንዲወሰድባቸው ከተለያዩ አካላት ጋር በትብብር እየተሰራ ነው ሲሉ ገልጸዋል። ኢብኮ @Addis_Reporter @Addis_Reporter
Show all...
👍 7
Photo unavailableShow in Telegram
☎ 0952400019 መርጌታ  ጥበቡ በሀገር ውስጥና በውጭ ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን  የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 1 🌿 ለመፍትሄ ሀብት 2 🌿 ለህማም 3 🌿 ለመስተፋቅር 4 🌿 ቡዳ ለበላው 5 🌿 ለገበያ 6 🌿 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 🌿 ሚስጥር የሚነግር 8 🌿 ራዕይ የሚያሳይ 9 🌿 ለዓቃቤ ርዕስ 10🌿ለመክስት 11🌿 ለቀለም(ለትምህርት) 12🌿 ሰላቢ የማያስጠጋ 13🌿 ለመፍትሔ ስራይ 14🌿 ጋኔን ለያዘው ሰው 15🌿 ለሁሉ ሠናይ 16🌿 ለቁራኛ 17🌿 ለአምፅኦ 23🌿 ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ 24🌿 ለግርማ ሞገስ 25🌿 መርበቡተ ሰለሞን 26🌿ለዓይነ ጥላ 27🌿ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28🌿 ለሁሉ መስተፋቅር 29🌿 ጸሎተ ዕለታት 30🌿 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31🌿 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32🌿 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33🌿 ለድምፅ 34🌿 ለብልት ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ 1🌿 የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ  መፍትሄ 2.🌿 ከሀገር ውጪ ስራ እድል ላጡ 3.🌿 ንግድ ጀምረው አልሳካ ላላቸው 4.🌿 ገንዘብ ለሚያባክኑ 5🌿 ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ  6.🌿 ለሀብት  ለንብረት ሚሆንም አለን 7🌿  ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው 8🌿 ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን 9.🌿 ትምህርት አልገባ ላለው 10🌿 መስተፋቅር ፣የህዝብ መስተፋቅር 11.🌿 ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸው ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን  ይምጡ ይደውሉ ያማክሩን ። ለምንኛውም ጥያቄዎ ይደዉሉ ☎  0952400019
Show all...
👍 3🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
#WolloUniversity ለወሎ ዩኒቨርሲቲ ነባር መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ የወሎ ዩኒቨርሲቲ ሁሉም ነባር መደበኛ ተማሪዎች (ቅድመ-ምረቃ እና ድህረ-ምረቃ) የ2017 ዓ.ም የመግቢያ ጊዜ መስከረም 10 እና 11/2017 ዓ.ም ሲሆን መስከረም 13/2017 ዓ.ም ትምህርት የሚጀመር መሆኑን እንገልፃለን። ማሳሰቢያ፡ ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ መምጣት አይፈቀድም ። የወሎ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራርና አሉምናይ ዳይሬክቶሬት @Addis_Reporter @Addis_Reporter
Show all...
👍 7
Photo unavailableShow in Telegram
የኢራን መረጃ ጠላፊዎች የትራምፕን የምርጫ ዘመቻ መረጃ ለተቀናቃኛቸው ባይደን ማቀበላቸው ተሰማ የኢራን የመረጃ ጠላፊዎች የዶናልድ ትራምፕን የምርጫ ዘመቻ መረጃዎችን በመጥለፍ ለጆ ባይደን የምርጫ ዘመቻ ቡድን አባላት ያስተላልፉ እንደነበር አሜሪካ ተናገረች፡፡ የመረጃ ጠላፊዎቹ የተለያዩ የምርጫ ዘመቻ እቅዶችን፣ ንግግሮችን እና አጀንዳዎችን ጭምር በመጥለፍ መረጃዎችን በኢሜል ያሰራጩ እንደነበር ተደርሶባቸዋል ነው የተባለው፡፡ የአሜሪካ የፌደራል የወንጀል ምርመራ ቢሮ (ኤፍቢአይ) እና የደህንነት ተቋማት በጋራ ባደረጉት ምርመራ ባይደን ከምርጫው ራሳቸውን ከማግለላቸው በፊት የተቀናቃኛቸው መረጃዎች ለዘመቻ ቡድናቸው ይደርስ እንደነበር ነው ይፋ ያደረጉት፡፡  ኤፍቢአይ ባለፉት ወራት ኢራን ያሰማራቻቸው የመረጃ ጠላፊዎች ለህዝብ ይፋ መደረግ የሌለባቸውን መረጃዎች ለመገናኛ ብዙሀንም ይልኩ እንደነበር አስታውቋል፡፡ የሴራ ፖለቲካ ተንታኟ ላውራ ሉመር ከዶናልድ ትራምፕ ጋር መታየቷ ዲሞክራቶችን ለምን አሳሰበ? መረጃውን የተቀበሉት አካላት ከጠላፊዎቹ ለደረሳቸው መረጃዎች ምላሽ ስለመስጠት እና አለመስጠታቸው እንዲሁም መረጃውን ለትንተና እና ለተለያዩ ጉዳዮች ጥቅም ላይ ስለማዋላቸው የተረጋገጠ ነገር የለም፡፡ @Addis_Reporter @Addis_Reporter
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.